~~~~~~ Alert! Alert! Alert! ጥንቃቄ!!! ~~~~~

በሳዑዲ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን
~~~~~~~~//~~~~~~~~//~~~~~~~~~
ከነገ ማለትም እ.ኤ.አ ከኖቬምበር 15 ማለዳ ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት የሚቆይ አሰሳ /የቤት ለቤትን ጨምሮ /እንዲደረግና፣ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ሳይኖራቸው በሃገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የየትኛውንም ሃገር ዜጎች አድኖ ለመያዝ ዘመቻ ይጀመራል።
ይህ ዘመቻ ሃገሪቱ በተደጋጋሚ ያራዘመችውን የምህረት አዋጅ ሳይጠቀሙበት ቀርተው በገዛ ፍድዳቸው ወደሃገራቸው ያልተመለሱትን አድኖ በመያዝ በግዳጅ ለማስመለስ ወይም በቅጣትና በእስር ለማንገላታት ሲሆን፣ ይህንን ተላልፈው በሚገኙ የውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ምህረት የለሽ እርምጃ እንዲወስዱ፣ ለሳዑዲ የፖሊስና የደህንነት አባላት ጥብቅ መመሪያ ተላልፏል።
እባካችሁ ወገኖቻችን . . .ነገሮች እስኪረጋጉ ድረስ እንቅስቃሴአችሁን በጥንቃቄ አድርጉ!!!
መረጃው ላልደረሳቸው ያድርሱልን

ፍለጋ
Categories
- Home
- Wellness
- Theater
- Sports
- Shopping
- Religion
- Party
- Other
- Networking
- Music
- Literature
- Art
- Health
- Gardening
- Games
- Food
- Fitness
- Film
- Drinks
- Dance
- Crafts
- Causes
Read More
_ ጥሩነት ለራስ ነው:: __
ሥራ ፈላጊው ለሥራ ውድድር የቃል መጠይቅ ፈተና ለመውሰድ መስሪያ ቤት ላይ ተገኝቷል፡፡ ኮሪደር ላይ ሆኖ የፈተና ጊዜውን ሲጠባበቅ ሳለ የወዳደቁ ቁርጥራጭ...
ወርቃማው ደብዳቤ !
(አሌክስ አብርሃም)
እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው...
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሮች ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ተከታታይ የትምህርት መርሃ-ግብር አያሌ ዜጐችን በማታ፣ በክረምትና በእረፍት ቀናት ተምረው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ማስቻሉ በጥናት...
ሴቶች ለምን እንዲሁ ያለቅሳሉ __
ሴቶች ለምን እንዲሁ ያለቅሳሉ __
ትንሹ ልጅ እናቱን “ማሚ ለምን ታለቅሻለሽ?” ሲል ጠየቃት “ምክንያቱም...