Recent Updates
-
ጀግና እወዳለሁ!ጀግና እወዳለሁ! «ዘውድአለም ታደሰ» ጀግና እወዳለሁ ተኳሽም አልጠላሲደክመኝ አርፋለሁ ከጎፈሬው ጥላ! ብላለች የሃገሬ ገጣሚ! ጀግና እወዳለሁ .... አላማ ያለው፣ የሞትን ፍርሃት አሸንፎ ቀና ብሎ የሚኖር ፣ በፈተና የማያጎነብስ ፣ መከራ ወኔውን የማይሰልበው ፣ እስከመጨረሻዋ እስትንፋሱ የሚታገል ፣ ጀግና እወዳለሁ! ኢብራሂም አቡ ዙሪያ አለማችን ካፈራቻቸው ጀግኖች አንዱ ነው! አለም ስለጀግንነቱ ባይዘምርለትም የፓለስታይን ህዝብ ስሙን ዘልአለም የሚያወድሰው ፣ ለሐገር የሚከፈለውን የመጨረሻውን ፅዋ ጨልጦ ለብዙዎች የሞራል ስንቅ ሆኖ ያለፈ የፅናት ተምሳሌት ነው የነፃነት አርበኛው ኢብራሂም ኡቡ...0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
-
ማበድ ደጉ!«ዘውድአለም ታደሰ» ዳኒ የሰፈራችን ፅድት ያለ እብድ ነው። ቤተሰቦቹ ሃብታሞች ስለሆኑ ምንም ነገር አይቸግረውም። ልብሱም ንፁህ ነው። ያው አልፎ አልፎ የሚሰጠው የኪስ ገንዘብ ካልበቃው የሚግባባውን ሰው መጠየቁ አይቀርም። የሰፈሩም ሰው ስለሚወደው አይጨክንበትም። ከዚህ በተረፈ ግን ዳኒ ጀንተል ያለ እብድ ነው። ለምን እንዳበደ ለምን እውቅ ሃኪሞች ጋር ሄዶ ሊፈወስ እንዳልቻለ የሚያውቅ የለም። ዛሬ ሰብሰብ ብለን ቡና የምንጠጣባት ቤት ቁጭ ብለን ነበር። ዳኒም ፈንጠር ብሎ በሩ ጋር ተቀምጧል። ድንገት ዳኒን የማያውቅ አንድ ነጭናጫ ሰውዬ መጥቶ አጠገቡ ተቀመጠና ቡና አዘዘ። ዳኒ የሆነ ነገር...0 Comments 0 Shares
-
ዳይ እየተሰዳደብን ...«ዘውድአለም ታደሰ» ሰው ሁሉ የፖለቲካ ተንታኝ ሆኖልኛል። ጭራሽ እየሩሳሌምን ለእስራኤል አሳልፈን አንሰጥም! አንሰጥም! አንሰጥም!እንሰጣለን! እንሰጣለን! እንሰጣለን! ... የሚሉ መፈክሮችን የሚያሰሙ በሁለት ጎራ የተከፈሉ ግሩፖችን እያየሁ ነው!! ኡኡቴ አሉ እማማ ፈለቁ ባላቸው እሩብ ኪሎ ስጋ ይዞ የገቡ እለት :D ማይ ብራዘር ...... የአለም የመጨረሻ ችጋራም ፣ ደሃ ፣ ብድራም፣ ዱቤያም፣ ረሃብተኛ፣ ኋላቀር፣ ጎስቋላ ሐገር ላይ ተቀምጦ በኢየሩሳሌም ጉዳይ ላይ ፈላጭ ቆራጭ ለመሆን መሞከር ቲኒሽ ኪላሽ አያረግም? እስቲ ኢየሩሳሌምን ለፓለስታይን ከማስመለስህ በፊት ወደብህን አስመልስ፣ እስቲ ጅቡቲን...0 Comments 0 Shares
-
ከቆንጆ ሴቶች ጀርባከቆንጆ ሴቶች ጀርባ ....!«ዘውድአለም ታደሰ» ትናንትም እንደፈረደብኝ አንድ የቀረኝ ጓደኛዬን ድሬ እያጨበጨብኩ ወደቤት ገባሁ! በቃ የኔ ኑሮ እንደድንኳን በየሰርግ ቤቱ መተከል ሆኖ ቀረ ማለት ነው የቶጳ ሂብራታሳብ? ኦሮሮሮሮ አለ ቴዲ አፍሮ!! “ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንድ ሴት አለች” ይባላል። (በርግጥ ከስኬት-አልባ ወንድ ጀርባ ሴትም እሴትም እንደማይኖር የታወቀ ነው) ከስኬታማ ወንዶች ጀርባ ሴቶቹ እንደማይጠፉት ሁሉ ግን ከቆንጆ ሴቶች ጀርባም ቡጢ የጨበጠ ባል አይጠፋም። ትናንት ማሂን ሰርጉ ላይ አገኘኋት! ማሂ የሰፈራችን ክሊዮፓትራ ነች! አረጋሃኝ ወራሽ እስቲ ዘለል ዘለል...0 Comments 0 Shares
-
እስፖርት ጀምረናልእስፖርት ጀምረናል! «ዘውድአለም ታደሰ» ዛሬ ለምን እንደሁ እንጃ እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝ ስገላበጥ አላሁ አክበር አለ! ቢቸግረኝ በስንት ዘመኔ የሰቀልኩትን ቁምጣ አውርጄ ታጠቅሁ ፥ ሸራ ጫማ ፣ ጋምባሌ ፣ ጓንት ፣ የሹራብ ኮፍያ ..... ዎክማኔንም አነሳሁ። ሞቅ ያለ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ በመክፈት ጆሮዬ ላይ ሰካሁ! በቃ ትንሽ ወደፊት ቀደም ከሚለው ቦርጬ ውጪ ደምበኛ ስፖርተኛ መስያለሁ! :) አላማዬ አጭርና ግልፅ ነው! ጠንክሬ በሚቀጥለው ኦሎምፒክ ለዚች ጎድቋላ ሐገር በመቶ ፣ በሁለት መቶ ፣ በአራትና በስምንት መቶ ፣ በሺህ አምስት መቶ ፣ ብቻ በሁሉም ርቀት ተወዳድሬ ወርቅ ማምጣት ነው! በአሎሎ...0 Comments 0 Shares
-
ስድስተኛው ገፅ!ስድስተኛው ገፅ!«ዘውድአለም ታደሰ» እንዴት ናችሁ ክቡራትና ክቡራን? እነሆ ሰአቱን ጠብቆ የማይከፈለው የፌስቡኩ ጥፎ አዳሪ “ሞአ አበሳ ዘእብነገደ ቄራ ሚስተር ዜዶ” ከች ብሏል! ለቀናት የተቦከመው የመፃፍ ሙዱም አብሮት ነውና ይከታተሉት ....! (የላይኛዋ ማስታወቂያ ነች ጓዶች :) ) እህ ....ከተማው ላይ ምን አዲስ ነገር አለ? ሃገሪቷ ፒስ ነች? አይ ሆፕ እስካሁን አልሸጡንም! ለኛኮ አይነግሩንም! ምን ይታወቃል የዚህ መንግስት ነገር ጓዶች .. አንዱ የጠገበ ኢንቨስተር መጥቶ «ኢትዮጵያን መግዛት እፈልጋለሁ» ቢልኮ ልማታዊው መንግስታችን «ከነህዝቡ...
More Stories