• የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገልጸዋል፡፡

    ታካሚዎቹ በሆስፒታሉ ቆይተው ክትትል እንዲደረግላቸው እንዳልተፈቀደላቸው የገለጹት ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ በመሆኑም ደም ከፈሰሳቸው በአስቸኳይ እንዲያመጧቸው ለማረሚያ ቤት ደብዳቤ ተጽፎ መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡

    የማረሚያ ቤቱ ኃላፊ ኮማንደር አስቻለው መኮንን በበኩላቸው፣ በቀጠሮ እንዲመጡ እንጂ እዚያው ሆነው እንዲታከሙ ከሆስፒታል የደረሰን ጥያቄ የለም ብለዋል፡፡

    የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገልጸዋል፡፡ ታካሚዎቹ በሆስፒታሉ ቆይተው ክትትል እንዲደረግላቸው እንዳልተፈቀደላቸው የገለጹት ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ በመሆኑም ደም ከፈሰሳቸው በአስቸኳይ እንዲያመጧቸው ለማረሚያ ቤት ደብዳቤ ተጽፎ መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡ የማረሚያ ቤቱ ኃላፊ ኮማንደር አስቻለው መኮንን በበኩላቸው፣ በቀጠሮ እንዲመጡ እንጂ እዚያው ሆነው እንዲታከሙ ከሆስፒታል የደረሰን ጥያቄ የለም ብለዋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው
    የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገልጸዋል፡፡ ታካሚዎቹ በሆስፒታሉ ቆይተው ክትትል እንዲደረግላቸው እንዳልተፈቀደላቸው የገለጹት ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ በመሆኑም ደም ከፈሰሳቸው በአስቸኳይ እንዲያመጧቸው ለማረሚያ ቤት ደብዳቤ ተጽፎ መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡ የማረሚያ ቤቱ ኃላፊ...
    0 Comments 0 Shares

  • ፊክል ማይክሮባዮታ ትራንስፕላንት (ኤፍኤምቲ) ወይንም የዐይነ ምድር ንቅለ ተከላ በመባል ይታወቃል። ይህ ዘዴ በብዙ አገራት ውስጥ የአንጀት በሽታ ላለባቸው ሰዎች በክሊኒካዊ ምርምር ደረጃ ቢሆንም በጥቅም ላይ ይውላል።
    ፊክል ማይክሮባዮታ ትራንስፕላንት (ኤፍኤምቲ) ወይንም የዐይነ ምድር ንቅለ ተከላ በመባል ይታወቃል። ይህ ዘዴ በብዙ አገራት ውስጥ የአንጀት በሽታ ላለባቸው ሰዎች በክሊኒካዊ ምርምር ደረጃ ቢሆንም በጥቅም ላይ ይውላል።
    WWW.BBC.COM
    ለምን የሌላ ሰው ዓይነ ምድር ወደ እርስዎ ሰውነት እንዲገባ ይደረጋል? የሌላ ሰው ዓይነ ምድር ወደ እርስዎ ሰውነት እንዲገባ ስለሚያደርገው ሕክምና ምን ያህል ያውቃሉ? - BBC News አማርኛ
    ፊክል ማይክሮባዮታ ትራንስፕላንት (ኤፍኤምቲ) ወይንም የዐይነ ምድር ንቅለ ተከላ በመባል ይታወቃል። ይህ ዘዴ በብዙ አገራት ውስጥ የአንጀት በሽታ ላለባቸው ሰዎች በክሊኒካዊ ምርምር ደረጃ ቢሆንም በጥቅም ላይ ይውላል።
    0 Comments 0 Shares
  • እንዴት የወለደ አንጀት “ልጄ ይገደልልኝ” ትላለች? እናት ኒርማላ ራና ግን አድርገውታል። ምን ያድርጉ። የልጃቸው ስቃይ ማብቂያ አጣ። እናት 60 ዓመት ደፍነዋል። ይገደልልኝ የሚሉት ልጃቸው አልጋ ላይ ተኝቷል። በዕድሜ የእሳቸውን ግማሽ ነው።
    እንዴት የወለደ አንጀት “ልጄ ይገደልልኝ” ትላለች? እናት ኒርማላ ራና ግን አድርገውታል። ምን ያድርጉ። የልጃቸው ስቃይ ማብቂያ አጣ። እናት 60 ዓመት ደፍነዋል። ይገደልልኝ የሚሉት ልጃቸው አልጋ ላይ ተኝቷል። በዕድሜ የእሳቸውን ግማሽ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ልጃቸው እንዲገደል ለፍርድ ቤት ያመለከቱት ምስኪን እናት - BBC News አማርኛ

  • //ተቀበል// አንጀት በፍቅር ሲብላላ.. ምንድነው?..የሚላወስ ይመስለኛል?? //እሁድን በኢቢኤስ//
    //ተቀበል// አንጀት በፍቅር ሲብላላ.. ምንድነው?..የሚላወስ ይመስለኛል?? //እሁድን በኢቢኤስ//
    0 Comments 0 Shares
  • የትልቁ አንጀት ካንሰር ምንነትና ህክምና /NEW LIFE
    የትልቁ አንጀት ካንሰር ምንነትና ህክምና /NEW LIFE
    0 Comments 0 Shares
  • የትልቁ አንጀት ካንሰር ምንነትና ህክምና #New_Life #20-30 #ኢቢኤስ #ebstv #viral #shorts
    የትልቁ አንጀት ካንሰር ምንነትና ህክምና #New_Life #20-30 #ኢቢኤስ #ebstv #viral #shorts
    0 Comments 0 Shares
  • የደም ስር እብጠት እና የአንጀት ኢንፌክሽን /NEW LIFE
    የደም ስር እብጠት እና የአንጀት ኢንፌክሽን /NEW LIFE
    0 Comments 0 Shares
  • በሞስኮ የሚጨክን አንጀት የሌላት ደቡብ አፍሪካ ከዋሽንግተን ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብታለች! - አርትስ ዜና @ArtsTvWorld
    በሞስኮ የሚጨክን አንጀት የሌላት ደቡብ አፍሪካ ከዋሽንግተን ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብታለች! - አርትስ ዜና @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
More Results