እንዴት የወለደ አንጀት “ልጄ ይገደልልኝ” ትላለች? እናት ኒርማላ ራና ግን አድርገውታል። ምን ያድርጉ። የልጃቸው ስቃይ ማብቂያ አጣ። እናት 60 ዓመት ደፍነዋል። ይገደልልኝ የሚሉት ልጃቸው አልጋ ላይ ተኝቷል። በዕድሜ የእሳቸውን ግማሽ ነው።

WWW.BBC.COM
ልጃቸው እንዲገደል ለፍርድ ቤት ያመለከቱት ምስኪን እናት - BBC News አማርኛ
እንዴት የወለደ አንጀት “ልጄ ይገደልልኝ” ትላለች? እናት ኒርማላ ራና ግን አድርገውታል። ምን ያድርጉ። የልጃቸው ስቃይ ማብቂያ አጣ። እናት 60 ዓመት ደፍነዋል። ይገደልልኝ የሚሉት ልጃቸው አልጋ ላይ ተኝቷል። በዕድሜ የእሳቸውን ግማሽ ነው።
0 Comments 0 Shares