የትልቅ አሳማ ልጅ
ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ
ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል .
.
አባት: እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ .
.
ልጅ: እሺ
.
እናት: አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለክ ብላ #ትንሽ_አሳማ ነክ እንዴ .
.
ልጅ: አሺ አማዬ .
.
ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም .
.
አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ?
.
ልጅ: አዉ .
.
አባት: ምንድነዉ?
.
.
.
.
ልጅ: አአአአአአአአ የትልቅ አሳማ ልጅ
የትልቅ አሳማ ልጅ
ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ
ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል .
.
አባት: እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ .
.
ልጅ: እሺ
.
እናት: አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለክ ብላ #ትንሽ_አሳማ ነክ እንዴ .
.
ልጅ: አሺ አማዬ .
.
ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም .
.
አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ?
.
ልጅ: አዉ .
.
አባት: ምንድነዉ?
.
.
.
.
ልጅ: አአአአአአአአ የትልቅ አሳማ ልጅ
0 Comments
0 Shares