• የትልቅ አሳማ ልጅ


    ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ
    ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል .
    .
    አባት: እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ .
    .
    ልጅ: እሺ
    .
    እናት: አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለክ ብላ #ትንሽ_አሳማ ነክ እንዴ .
    .
    ልጅ: አሺ አማዬ .
    .
    ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም .
    .
    አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ?
    .
    ልጅ: አዉ .
    .
    አባት: ምንድነዉ?
    .
    .
    .
    .
    ልጅ: አአአአአአአአ የትልቅ አሳማ ልጅ


    የትልቅ አሳማ ልጅ ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል . . አባት: እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ . . ልጅ: እሺ . እናት: አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለክ ብላ #ትንሽ_አሳማ ነክ እንዴ . . ልጅ: አሺ አማዬ . . ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም . . አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ? . ልጅ: አዉ . . አባት: ምንድነዉ? . . . . ልጅ: አአአአአአአአ የትልቅ አሳማ ልጅ
    0 Comments 0 Shares