This is the best place to have fun
Recent Updates
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
የትልቅ አሳማ ልጅ
ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ
ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል .
.
አባት: እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ .
.
ልጅ: እሺ
.
እናት: አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለክ ብላ #ትንሽ_አሳማ ነክ እንዴ .
.
ልጅ: አሺ አማዬ .
.
ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም .
.
አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ?
.
ልጅ: አዉ .
.
አባት: ምንድነዉ?
.
.
.
.
ልጅ: አአአአአአአአ የትልቅ አሳማ ልጅ
የትልቅ አሳማ ልጅ ቤተሰብ ተሰብስቦ ዶሮ በጉ እየተበላ ነዉ ግን አንደኛዉ ልጃቸዉ ጉርሻዉ በጣም ያስፈራል . . አባት: እረ ተዉ አንተ ልጅ ትንሽ ጉረስ . . ልጅ: እሺ . እናት: አረ አንተ ልጅ ቀስ ብለክ ብላ #ትንሽ_አሳማ ነክ እንዴ . . ልጅ: አሺ አማዬ . . ገን አሁንም ብዙ መብላቱን አላቆመም . . አባት በጣም ተናዶ ለመሆኑ ትንሽ አሳማ ምን እንደሆነ ታቃለክ ? . ልጅ: አዉ . . አባት: ምንድነዉ? . . . . ልጅ: አአአአአአአአ የትልቅ አሳማ ልጅ0 Comments 0 Shares -
-
-
-
-
More Stories