• በርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በአስር ሺዎች ብር ለደላሎች እየከፈሉ በጂቡቲ በኩል ወደ የመን ለመሻገር ቢጓዙም የከፋ መከራ ውስጥ መሆናቸውን ቢቢሲ ተመልክቷል። በጉዞ ላይ በረሃብ፣ በጥም፣ በበሽታ እና በአደጋ ሕይወታቸው እየተቀጠፈ ሲሆን፣ በሕይወት ያሉት ደግሞ በረሃብ እየተሰቃዩ የሚገኙባትን የኦቦክ ከተማን በልመና አስጨንቀዋታል።
    በርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በአስር ሺዎች ብር ለደላሎች እየከፈሉ በጂቡቲ በኩል ወደ የመን ለመሻገር ቢጓዙም የከፋ መከራ ውስጥ መሆናቸውን ቢቢሲ ተመልክቷል። በጉዞ ላይ በረሃብ፣ በጥም፣ በበሽታ እና በአደጋ ሕይወታቸው እየተቀጠፈ ሲሆን፣ በሕይወት ያሉት ደግሞ በረሃብ እየተሰቃዩ የሚገኙባትን የኦቦክ ከተማን በልመና አስጨንቀዋታል።
    WWW.BBC.COM
    ‘ረሃብ በረታብን’ - ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በልመና ያጨናነቋት የጂቡቲ ከተማ - BBC News አማርኛ

    0 Comments 0 Shares

  • ስሎቫኪያ ውስጥ በጉዞ ላይ ባለ መኪና ውስጥ በአሽከርካሪው ወንበር ላይ ውሻው ተቀምጦ ሲጓዝ በካሜራ የተቀረጸ የመኪና ባለቤት ቅጣት ተጣለበት።
    ስሎቫኪያ ውስጥ በጉዞ ላይ ባለ መኪና ውስጥ በአሽከርካሪው ወንበር ላይ ውሻው ተቀምጦ ሲጓዝ በካሜራ የተቀረጸ የመኪና ባለቤት ቅጣት ተጣለበት።
    WWW.BBC.COM
    እየተጓዘ ያለ መኪናን መሪ ይዞ በካሜራ የታየው ውሻ ባለቤት ቅጣት ተጣለበት - BBC News አማርኛ

  • ጣሊያን ላምባዱሳ ደሴት ከደረሱ ስደተኞች መሐል ጀልባ ውስጥ በጉዞ ላይ ሳለ እንደተወለደ የተገመተ ጨቅላ ሞቶ መገኘቱን የጣሊያን ባለሥልጣናት ገለጹ።
    ጣሊያን ላምባዱሳ ደሴት ከደረሱ ስደተኞች መሐል ጀልባ ውስጥ በጉዞ ላይ ሳለ እንደተወለደ የተገመተ ጨቅላ ሞቶ መገኘቱን የጣሊያን ባለሥልጣናት ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    ወደ ጣሊያን ከተሻገሩ ስደተኞች መሐል በጀልባ ውስጥ የተወለደ ጨቅላ ሞቶ ተገኘ - BBC News አማርኛ
    ጣሊያን ላምባዱሳ ደሴት ከደረሱ ስደተኞች መሐል ጀልባ ውስጥ በጉዞ ላይ ሳለ እንደተወለደ የተገመተ ጨቅላ ሞቶ መገኘቱን የጣሊያን ባለሥልጣናት ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በየመን የበርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አስክሬኖች ማግኘታቸውን ስደተኞች ተናገሩ - BBC News አማርኛ
    በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • የፋና ላምሮት ተወዳዳሪዎች በጉዞ ላይ ያሰሟቸው ጥዑም ዜማዎች - ክፍል አንድ
    የፋና ላምሮት ተወዳዳሪዎች በጉዞ ላይ ያሰሟቸው ጥዑም ዜማዎች - ክፍል አንድ
    0 Comments 0 Shares
  • በጉዞ ላይ ጭምር መመገብ የምትችሉት የምግብ አሰራር
    በጉዞ ላይ ጭምር መመገብ የምትችሉት የምግብ አሰራር
    0 Comments 0 Shares
  • በጣና ሃይቅ ላይ 13 ሰዎችን  አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች መጥፋቷ ትናንት በተነገረው አነስተኛ ጀልባ አደጋ የሞቱ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ።

    ከአዲስጌ ደንጌ ቀበሌ ወደ ጎርጎራ ወደብ ባለፈው ዓርብ፤ ሀምሌ 9/2013 ዓ.ም ምሽት ጉዞ ጀምራ የነበረቸው ጀልባ ድንገት መሠወሯ ከታወቀ አንስቶ በሃይቁ ላይ ላለፉት ሁለት ቀናት በጀልባና በዋናተኞች በተካሄደ አድካሚ ፍለጋ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ቸርነት አስማረ ገልፀዋል።

    አስከሬኖቹ ጣና ሀይቅ በሚያዋስናቸው በጎርጎራና አዲስጌ ድንጌ በተባለ የገጠር ቀበሌ መካከል በሀይቁ ላይ በማዕበል ተገፍተው ዛሬ ንጋት ላይ ተንሳፈው መገኘታቸውን ኮማንደር ቸርነት ተናግረዋል። ጀልባዋ ላይ ከተሳፈሩት 13 ሰዎች ሌላ ድንችም ተጭኖ እንደነበረም ታውቋል።

    ተያያዥ ዘገባ

    በጣና ሃይቅ ላይ 13 ሰዎችን  አሳፍራ  ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መሰወሯ  ተሰማ።

    (ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

    በጣና ሃይቅ ላይ 13 ሰዎችን  አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች መጥፋቷ ትናንት በተነገረው አነስተኛ ጀልባ አደጋ የሞቱ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ። ከአዲስጌ ደንጌ ቀበሌ ወደ ጎርጎራ ወደብ ባለፈው ዓርብ፤ ሀምሌ 9/2013 ዓ.ም ምሽት ጉዞ ጀምራ የነበረቸው ጀልባ ድንገት መሠወሯ ከታወቀ አንስቶ በሃይቁ ላይ ላለፉት ሁለት ቀናት በጀልባና በዋናተኞች በተካሄደ አድካሚ ፍለጋ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ቸርነት አስማረ ገልፀዋል። አስከሬኖቹ ጣና ሀይቅ በሚያዋስናቸው በጎርጎራና አዲስጌ ድንጌ በተባለ የገጠር ቀበሌ መካከል በሀይቁ ላይ በማዕበል ተገፍተው ዛሬ ንጋት ላይ ተንሳፈው መገኘታቸውን ኮማንደር ቸርነት ተናግረዋል። ጀልባዋ ላይ ከተሳፈሩት 13 ሰዎች ሌላ ድንችም ተጭኖ እንደነበረም ታውቋል።   ተያያዥ ዘገባ በጣና ሃይቅ ላይ 13 ሰዎችን  አሳፍራ  ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መሰወሯ  ተሰማ። (ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጣና ሐይቅ ተሳፍረው ሲጓዙ ከነበሩት ውስጥ የሰባት ሰዎች አስክሬን ተንሳፎ መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ
    በጣና ሃይቅ ላይ 13 ሰዎችን አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች መጥፋቷ ትናንት በተነገረው አነስተኛ ጀልባ አደጋ የሞቱ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ። ከአዲስጌ ደንጌ ቀበሌ ወደ ጎርጎራ ወደብ ባለፈው ዓርብ፤ ሀምሌ 9/2013 ዓ.ም ምሽት ጉዞ ጀምራ የነበረቸው ጀልባ ድንገት መሠወሯ ከታወቀ አንስቶ በሃይቁ ላይ ላለፉት ሁለት ቀናት በጀልባና በዋናተኞች በተካሄደ አድካሚ ፍለጋ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደንቢያ...
    0 Comments 0 Shares
  • በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ኃይቅ በጉዞ ላይ በነበረችው አነስተኛ ጀልባ ሕይወታቸው ያለፉ የ7 ሰዎች አስክሬን መገኘቱ ተገለጸ።
    በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ኃይቅ በጉዞ ላይ በነበረችው አነስተኛ ጀልባ ሕይወታቸው ያለፉ የ7 ሰዎች አስክሬን መገኘቱ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    13 ሰዎችን አሳፍራ ከተሰወረችው ጀልባ የ7ቱ ሰዎች አስክሬን መገኘቱ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ኃይቅ በጉዞ ላይ በነበረችው አነስተኛ ጀልባ ሕይወታቸው ያለፉ የ7 ሰዎች አስክሬን መገኘቱ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
More Results