በርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በአስር ሺዎች ብር ለደላሎች እየከፈሉ በጂቡቲ በኩል ወደ የመን ለመሻገር ቢጓዙም የከፋ መከራ ውስጥ መሆናቸውን ቢቢሲ ተመልክቷል። በጉዞ ላይ በረሃብ፣ በጥም፣ በበሽታ እና በአደጋ ሕይወታቸው እየተቀጠፈ ሲሆን፣ በሕይወት ያሉት ደግሞ በረሃብ እየተሰቃዩ የሚገኙባትን የኦቦክ ከተማን በልመና አስጨንቀዋታል።

0 Comments
0 Shares