‹‹ እፎፎፎፎይ አሉ እቴጌ ጣይቱ››
አሌክስ አብርሃም‹‹ እፎፎፎፎይ አሉ እቴጌ ጣይቱ››(ከድድ አድማስ ኋላ) እዚህ አራዳ ህንፃ የሚባለው አንደኛ ፎቅ የሚገኝ ካፌ በረንዳ ላይ ተቀምጨ ቁልቁል እመለከታለሁ …. እየተመለከትኩ ከዚህ በፊት ስለፈረሰው ትዳሬ አስባለሁ ….እንኳን የከበረውን ትዳር ለመተንተን ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉ መደዴዎችን የትዳር ትንታኔ ስሰማ መኖሬ ነው ስለትዳር የተጣመመ እይታ እንዲኖረኝ ያደረገው እያልኩ እቆላጫለሁ ! ትዳር በማንም አፉን በየመንደሩ መክፈት በለመደ ቡሃቃ አፍ ሲተነተን ያቅለሸልሸኛል ! ትዳር መንፈስ ነው ለዛም ነው የስጋ እንቶፈንቶን መቁጠር ሲጀምር...
0 Comments 0 Shares