AMHARIC.VOANEWS.COM
ኢትዮጵያ እና አይ ኤም ኤፍ በገንዘብ ድጋፍ ዙርያ ተስማሙ
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ ሠራተኞች እና የኢትዮጵያ መንግስት የአራት-ዓመት 3.4 ቢሊዮን ዶላር የብድር ዝግጅት የመጀመሪያ ግምገማ ለማጠናቀቅ በሚያስችሉ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ላይ ከስምምነት መድረሳቸውን አይ ኤም ኤፍ ትላንት ዓርብ አስታወቀ። ግምገማው ሲጠናቀቅ "ኢትዮጵያ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ እንድታገኝ ያደርጋታል" ሲልም አይ ኤም ኤፍ ገልጿል። ስምምነቱ የተቋሙን አስተዳደር እና የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ይሁንታ...
0 Comments 0 Shares