AMHARIC.VOANEWS.COM
ከከባዱ የእስራኤል ዓየር ድብደባ በኋላ በእስራኤል ጦር እና በሂዝቦላ መካከል ግጭቱ ተባብሶ መቀጠሉ ተዘገበ
በኢራን ከሚደገፈው ሄዝቦላ ጋር ለአንድ ዓመት የሚጠጋ ጊዜ የተካሄደው ግጭት፤ በሊባኖስ እና እስራኤል ድንበር አቅራቢያ የእስራኤል ከፍተኛ የአየር ድብደባ ተባብሶ መቀጠሉን ያመለከተው በሊባኖስ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ኃይል ግጭቱ እንዲረግብ ጠየቀ። የእስራኤል ጦር ሰራዊት በበኩሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሂዝቦላ ሮኬት ማስወንጨፊያዎችን መምታቱን ትላንት ሐሙስ አስታውቋል። የትላንቱ ጥቃት ግጭቱ ከጀመረበትካለፈው ጥቅምት ወር አንስቶ ከታየው ሁሉ...
0 Comments 0 Shares