Search Results
ሁሉንም ዕይ
አባል ይሁኑ
Sign In
አዲስ ምዝገባ
ፍለጋ
News Feed
Mine
My Blogs
My Products
My Funding
My Offers
EXPLORE
Pages
Groups
Events
Blogs
Market
Funding
Offers
Movies
VOA - Amharic
shared a link
2024-09-16 08:34:01
-
AMHARIC.VOANEWS.COM
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በገባችው ውል ከቀጠለች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዋጉ አማጽያን መደገፍ እንደምትጀምር ሶማሊያ አስጠነቀቅች
የኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በያዘው ጥረት የሚገፋ ከሆነ፣ አገራቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በመዋጋት ላይ ያሉ አማፂያንን መደገፍ ትጀምራለች ሲሉ የሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። የሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አህመድ ሞዓሊም ፊቂ፤ ይኸንን ያሉት ዩኒቨርሳል ከተሰኘ የሀገር ውስጥ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት ነው። “ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የታጠቁ አማጽያንን አልያም የኢትዮጵያን መንግስት የሚታገሉ...
0 Comments
0 Shares