Search Results
See All Results
Join
Sign In
Sign Up
Search
News Feed
EXPLORE
Podcasts
Pages
Groups
Events
Blogs
Marketplace
Funding
Offers
Movies
VOA - Amharic
shared a link
2024-09-06 08:34:01
-
AMHARIC.VOANEWS.COM
ሺ ጂንፒንግ ለአፍሪካ የ50.7 ቢሊዮን ዶላር መደቡ
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ሀገራቸው ለአፍሪካ 50.7 ቢሊዮን ዶላር እንደምትሰጥ ቃል ገብተዋል። ከዚህም ውስጥ፣ 11 ቢሊዮን ዶላር በብድር መልክ የሚሰጥ ሲሆን 10 ቢሊዮን ዶላር በአፍሪካ የቻይናን ኢንቨስትመንት ለማበረታታት እንደሚውል ተገልጿል። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ማጫወቻ ያድምጡ፡፡
0 Comments
0 Shares