AMHARIC.VOANEWS.COM
በደቡብ ኢትዮጵያ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ክፍያ መቅረት እና ያስከተለው ቀውስ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ስለማይከፈላቸው አንዳንድ መምህራን የተማሩባቸውና ሲያገለግሉበት የነበረውን ሞያ ትተው በግብርና ሥራ መሰማራታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ:: በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ውስጥ በሚገኙ 21 ወረዳዎች ተቀጥረው በማገልገል ላይ የነበሩ የመንግሥት ሠራተኞች የወር ደሞዛቸው ለረዥም ጊዜ በመቁረጡ ለኢኮኖሚያዊ እና ማሕበራዊ ችግሮች ተጋለጣቸውን አስረድተዋል:: በዳሞት ወይዴ ወረዳ ብቻ ከ3ሺህ በላይ...
0 Comments 0 Shares