AMHARIC.VOANEWS.COM
በኬንያ 42 ሴቶችን መግደሉን ያመነው ግለሰብ ከእስር እንዲያመልጥ ተባብረዋል የተባሉ አምስት ፖሊሶች ፍርድ ቤት ቀረቡ
በኬንያ 42 ሴቶችን መግደሉንና አስከሬናቸውንም መቆራረጡን አምኗል የተባለው ግለሰብ ናይሮቢ ከሚገኝ እስር ቤት እንዲያመልጥ ተባብረዋል የተባሉ አምስት ፖሊሶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የ33 ዓመቱ ኮሊንስ ጁማኤይሲ እና ሌሎች 12 ኤርትራውያን በመዲናዋ ከሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ እስር ቤት ትላንት ማምለጣቸውን ተከትሎ ፖሊስ አሰሳ ጀምሯል። ፖሊስ “አደገኛ እና ለሰው የማያዝን” ብሎ የገለጸው ግለሰብ ባለፈው ወር በጥርጣሬ የተያዘው የበርካታ ሴቶች አስከሬን በአንድ...
0 Comments 0 Shares