AMHARIC.VOANEWS.COM
ሄዝቦላ ከ50 በላይ ተጨማሪ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል አስወነጨፈ
የሌባኖሱ ሄዝቦላ ከሃምሳ የሚበልጡ ሮኬቶችን ዛሬ ወደ እስራኤል ያስወነጨፈ ሲሆን፣ እስራኤል ወደ ግዛቷ በቀላቀለችው ጎላን ሃይትስ በሚገኙ በርካታ የግል መኖሪያ ቤቶች ላይ አርፏል። ጥቃቱ የመጣው በጋዛው ጦርነት የተኩስ አቁም ላይ እንዲደረስ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ከግብፅ እና ቃጣር አደራዳሪዎች ጋራ በተገናኙ ማግስት ነው። የተኩስ አቁም ላይ ለመድረስ አሁንም አንዳንድ ችግሮች እንዳሉ እስራኤልም ሆነች ሐማስ በማስታወቅ ላይ ናቸው። አዲስ የቀረበው...
0 Comments 0 Shares