AMHARIC.VOANEWS.COM
ዜለነስኪ ዩክሬን በኩርስክ ግዛት ግቧን አሳክታለች አሉ
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ዩክሬን ወደ ሩሲያ ኩርስክ ክልል ዘልቃ በመግባት ለሁለት ሳምንታት በሚጠጋ ጊዜ ባካሄደችው ጥቃት ግቧን እያሳካች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ተጨማሪ የሩሲያ ጥቃቶች እና ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለመከላከል ነጻ የመከላከያ ቀጠና እየፈጠረች መሆኑም ዜለነስኪ ተናግረዋል፡፡ ኪቭ ወታደሮችዋን የሩሲያን ድንበር ተሻግረው እንዲገቡ ያደረገችው እኤአ ነሀሴ 6 በሰነዘረችው ድንገተኛ ጥቃት ነው፡፡ ሞስኮ እኤአ የካቲት 2022 ዩክሬንን...
0 Comments 0 Shares