AMHARIC.VOANEWS.COM
ብሊንከን ወደ እስራኤል ይጓዛሉ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አንተኒ ብሊንከን በጋዛ የተኩስ አቁም በሚደረግበት ጉዳይ ላይ ለመምከር ዛሬ እሁድ እስራኤል ይገባሉ ተብሎ ተጠብቋል፡፡ ይህ ጉዟቸውም በእስራኤል እና በሃማስ መካከል ላለፉት 10 ወራት የዘለቀው ጦርነት እንዲያበቃ የሚያስችል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ዋሽንግተን እያደረገችው ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግፊት አካል እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ብሊንከን ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ ወደ አካባቢው ያደረጉት አስረኛ ጉዟቸውም ዩናይትድ...
0 Comments 0 Shares