AMHARIC.VOANEWS.COM
በአሜሪካ የአየር ላይ ትርዒት ተሳታፊዎች በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ሆስፒታል ገቡ
በአሜሪካ ኮሎራዶ በተካሄደው የአየር ላይ ትርዒት ተመልካቾች መካከል በአካባቢው በነበረው ከባድ ሙቀት ምክንያት አንድ መቶ የሚሆኑት አስቸኳይ ህክምና ሲፈልጉ አስር የሚሆኑት ደግሞ ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡ ትላንት ቅዳሜ በተጀመረውና ዛሬም በሚቀጥለው “ ፓይክስ ፒክ ሪጅናል ኤር ሾው” በመባል የሚታወቀው ይህ ትርዒት በታዋቂው የዩናይትድ ስቴትስ የባህር ኃይል “ ሰማያዊ መላእክት” በሚል ስም የሚታወቁት የበረራ ኤግዚቢሽን ቡድን ትርኢት የሚያሳዩበት እና የተለያዩ...
0 Comments 0 Shares