AMHARIC.VOANEWS.COM
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ልዑካኖቹን ወደ ካይሮ እንደሚልክ አስታወቀ
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት በካይሮ ከግብጽ እና አሜሪካ ሃላፊዎች ጋር እንዲወያዩ ልዑካኖቹን ነገ ሰኞ እንደሚልክ አስታውቋል፡፡ የ16 ወራት ጦርነትን ለማስቆም ያለመው የሰላም ድርድር የመሳተፍ ጥያቄን በተመለከተ ከዚህ ቀደም በጅዳ የተደረሰው ስምምነት ተግባራዊ እስካልተደረገ ድረስ በስዊዘርላንድ በሚደረገው የሰላም ድርድር ላይ እንደማይሳተፍ አስታውቋል፡፡ በአሜሪካ በተመራውና በሱዳን ያለውን ግጭት ለማስቆም ታልሞ በሲውዘርላንድ ጄኔቭ በተዘጋጀው ድርድር በጄኔራል...
0 Comments 0 Shares