AMHARIC.VOANEWS.COM
የፊፋና የአፍሪካ ስፖርት መሪው ኢሳ ሃያቱ አረፉ
በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ትቅል ስፍራ የነበራቸው ቀድሞው የፊፋ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት እና የረጅም ጊዜ የአፍሪካ እግር ኳስ መሪ ኢሳ ሀያቱ በ77 ዓመታቸው ፓሪስ ውስጥ ትላንት ሀሙስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። የወቅቱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በኢንስታግራም ገፃቸው ላይ “የቀድሞው የካፍ ፕሬዝዳንት፣ የፊፋ ጊዚያዊ ፕሬዝዳንት እና የፊፋ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሁም የፊፋ ምክር ቤት አባል ኢሳ ሀያቱ በማለፋቸው አዝኛለሁ" ብለዋል፡፡ የ2024 ኦሎምፒክ...
0 Comments 0 Shares