AMHARIC.VOANEWS.COM
የሰሜን ኮሪያው መሪ የሰውነታቸው ክብደት አስግቷል
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሰውነታቸው ክብደት እንደገና በመጨመሩ ከውፍረት ጋር ለተያያዙ የደም ግፊት እና የስኳር በሽታ ለመሳሰሉ የጤና ችግሮች መዳረጋቸው ተዘገበ። የደቡብ ኮሪያ ብሄራዊ መረጃ አገልግሎት የሰሜን ኮሪያ ባለስልጣናት የኪምን የጤና ጉድለቶች ለማከም በውጭ አገር አዳዲስ መድሃኒቶችን እያፈላለጉ እንደሆነ አስታውቋል። የ40 አመቱ ኪም አለመጠን በመጠጣት እና በማጨስ ይታወቃሉ፡፡ የልብ ችግር ታሪክ ካለው ቤተሰብ የመጡ ሲሆን አባትና እና...
0 Comments 0 Shares