AMHARIC.VOANEWS.COM
እስራኤል በሌባኖስ ላይ የምታደርሰው ጥቃት ጦርነቱ በቀጠናው እንዳይስፋፋ ስጋት ፈጥሯል
እስራኤል በኢራን በሚደገፈውና በሌባኖስ በሚገኘው ሄዝቦላ ላይ በማድረስ ላይ ያለችው ጥቃት ጦርነቱን በቀጠናው ሊያስፋፋና ኢራንንም ወደ ግጭቱ ሊከት እንደሚችል አሜሪካና የአውሮፓ ኅብረት ስጋታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። የአውሮፓ ኅብረት የውጪ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፍ ቦረል ለክሰምበርግ ላይ ዛሬ ሰኞ ለጋዜጠኞ እንደተናገሩት፣ በጋዛ የሚካሄደው ጦነት ወደ ቀጠናው የመስፋፋት አደጋው በየቀኑ እየጨመረ መምጣቱን ገልጸዋል። “ጦርነቱ የሚስፋፋበት ዋዜማ ላይ እንገኛለን ብዬ...
0 Comments 0 Shares