(EBC)- በትግራይ ክልል የኢሮብ ወረዳ ነዋሪዎች መንግስት ለተግባራዊነቱ ይሁንታ የሰጠው የአልጀርሱን ስምምንት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ስምምነቱ የኢሮብን ህዝብ ለሁለት የሚከፍል በመሆኑ በፅኑ እንደሚቃወሙት መግለፃቸውን የወረዳው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላም ሀጎስ በተለይ ለኢቢሲ ገልፀዋል፡፡ በመሆኑም መንግስት ጥያቄያችንን አንዳምጦ ለሁለት የመከፈል ስጋት ከግምት ውስጥ እንዲያስገባልን ሲሉ ዛሬ ሰኔ 01፣2010 ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡

0 Comments
0 Shares