Betam temechtognal
በኋላ በር
አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት...
“ምን ማለትህ ነው?”..
“በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”...
“እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ።
“ምን ያስቅሃል?”...
“ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው”