waw
Recent Updates
-
Please log in to like, share and comment!
-
https://youtu.be/yfL0gbhPynY
-
https://youtu.be/662G6ZQ660c
-
የወረደ ጠቅላይ ሚኒስቴር...ለስም እና ጐራ የሚሰራ ሰው!በኔ ስልጣን ዘመን ethiopia and eritrea ኣስታረኩ ለማለት እሱን ተማምነው እየኖሩ ያሉ ህዝቦች የካደ ሰው[እንስሳ] ነው::እንደዚህ ቀላል ቢሆን ለምን እስካሁን ለሱ ይጠብቅ ነበር?ወይስ እች ሃገር መንግስት ኣልነበራትም:: የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዘናዊ የተናገርዋት ኣንድ ነገር ኣለች ''የባድመ መሬት ለኛ ምንም ማለት ኣይደለም ሆኖም ግን ወርቅ የሆነ ህዝብ እዛ ኣለን ''' እንደዚህ ነው መሪ ማለት ህዝቡን ሚያስቀድም::እንደማያቸው ኣገሪትዋ በወኔ እና በ ቆራጥ ኣመራር ከመምራት ይልቅ በልመና ሊመርዋት እየፈለጉ ነው:: ችግሮችን ላለመጋፈጥ እየጣሩ ነው::ሆኖም ግን ልክ ሊወራላቸው እየፈለጉት እንዳለ ሁሉ እንደ ሚኒሊክም
በመጪው ትውልድ ሊወቀስ እንደሆነ ኣይዘንጋ::
እሄ ግን ዘላቂ መፍትሄ ይሆናል????? እንደዚህ ኣይነት ውሳኔ ሲካሄዱ ለመጀመርያ ግዜ ኣይደለም::ኦሮሚያ ላይም ቢጥብጥ ሲበዛበት ግዜ [ ከ adis abeba ሊዩ ሊዩ ጥቅማጥቅሞች እንዲሰጥ ተወስኖ ነበር እና ሌሎችም!እሱ እንኳ ከ ኣንዱ ኪስህ ወደ ኣንዱ ኪስህ ማለት ቢሆኒም] ግን ብጥብቱ ማቆም ኣልተቻለም ነበር::
እንደዚህ ኣይነት ጉዳይ ከ ሱዳን እንደማይነሳስ ምን ያህል እርግጠኛ ነው???? እነሱም የቆየ ጥያቄ ኣላቸው ኣደለ::ወይስ ETHIOPIA ቆራርጦ ሊያስቀራት ነው ኣላማው!!ዘላቂ መፍትሄ ሊገኝ ሚችለው የ ኤርትራ መንግስትም ለ ኣንድነት እና እርቅ ሲያስብ እና ሲያስብ ቢቻ ነው::እንደውም president esayas ኣምና እንደዚህ ብሎ ነበር “ ቅድምያ የ algereis agreement ይከበር ቦታቺን ይመልሱ ከዛ እናየዋለን“ ስለዚህ ሊታረቁ ነው ወይ ሚለዉም ሚታወቅ ኣይደለም::ሰውየው ጭንቅላታቸው መጠየቅ ያለባቸው ነገር ግን ”እንደዚህ በሰዓታት ሊፈታ ሚችል ነገር ከ ሆነ ለምንድ ነው ጠ/ሚኒስቴር መለስ ዘናዊ የ 50 አመት እቅድ ሲያወጡ አንድ ቀን ያላሰቡበት???“ እንደዚህ ከሚያደርጉ ዪሊቅ ኢሃደግ ሲልጣን ከሚይዝ ጀምረው እስካሁን ውህንቤት እየበሰበሱ ያሉትን የ ደርግ ባለ ስልጣናትን ሚወቱበት መንገድ ኣይፈልጉም::::የወረደ ጠቅላይ ሚኒስቴር...ለስም እና ጐራ የሚሰራ ሰው!በኔ ስልጣን ዘመን ethiopia and eritrea ኣስታረኩ ለማለት እሱን ተማምነው እየኖሩ ያሉ ህዝቦች የካደ ሰው[እንስሳ] ነው::እንደዚህ ቀላል ቢሆን ለምን እስካሁን ለሱ ይጠብቅ ነበር?ወይስ እች ሃገር መንግስት ኣልነበራትም:: የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዘናዊ የተናገርዋት ኣንድ ነገር ኣለች ''የባድመ መሬት ለኛ ምንም ማለት ኣይደለም ሆኖም ግን ወርቅ የሆነ ህዝብ እዛ ኣለን ''' እንደዚህ ነው መሪ ማለት ህዝቡን ሚያስቀድም::እንደማያቸው ኣገሪትዋ በወኔ እና በ ቆራጥ ኣመራር ከመምራት ይልቅ በልመና ሊመርዋት እየፈለጉ ነው:: ችግሮችን ላለመጋፈጥ እየጣሩ ነው::ሆኖም ግን ልክ ሊወራላቸው እየፈለጉት እንዳለ ሁሉ እንደ ሚኒሊክም በመጪው ትውልድ ሊወቀስ እንደሆነ ኣይዘንጋ:: እሄ ግን ዘላቂ መፍትሄ ይሆናል????? እንደዚህ ኣይነት ውሳኔ ሲካሄዱ ለመጀመርያ ግዜ ኣይደለም::ኦሮሚያ ላይም ቢጥብጥ ሲበዛበት ግዜ [ ከ adis abeba ሊዩ ሊዩ ጥቅማጥቅሞች እንዲሰጥ ተወስኖ ነበር እና ሌሎችም!እሱ እንኳ ከ ኣንዱ ኪስህ ወደ ኣንዱ ኪስህ ማለት ቢሆኒም] ግን ብጥብቱ ማቆም ኣልተቻለም ነበር:: እንደዚህ ኣይነት ጉዳይ ከ ሱዳን እንደማይነሳስ ምን ያህል እርግጠኛ ነው???? እነሱም የቆየ ጥያቄ ኣላቸው ኣደለ::ወይስ ETHIOPIA ቆራርጦ ሊያስቀራት ነው ኣላማው!!ዘላቂ መፍትሄ ሊገኝ ሚችለው የ ኤርትራ መንግስትም ለ ኣንድነት እና እርቅ ሲያስብ እና ሲያስብ ቢቻ ነው::እንደውም president esayas ኣምና እንደዚህ ብሎ ነበር “ ቅድምያ የ algereis agreement ይከበር ቦታቺን ይመልሱ ከዛ እናየዋለን“ ስለዚህ ሊታረቁ ነው ወይ ሚለዉም ሚታወቅ ኣይደለም::ሰውየው ጭንቅላታቸው መጠየቅ ያለባቸው ነገር ግን ”እንደዚህ በሰዓታት ሊፈታ ሚችል ነገር ከ ሆነ ለምንድ ነው ጠ/ሚኒስቴር መለስ ዘናዊ የ 50 አመት እቅድ ሲያወጡ አንድ ቀን ያላሰቡበት???“ እንደዚህ ከሚያደርጉ ዪሊቅ ኢሃደግ ሲልጣን ከሚይዝ ጀምረው እስካሁን ውህንቤት እየበሰበሱ ያሉትን የ ደርግ ባለ ስልጣናትን ሚወቱበት መንገድ ኣይፈልጉም:::: -
https://www.youtube.com/watch?v=6nVYrcWTm70
-
-
-
-
UNITED ETHIOPIA is now live on youtube having d/t new music as well as having funny videos!!!!!click here
https://www.youtube.com/watch?v=CX2onKXWdv4UNITED ETHIOPIA is now live on youtube having d/t new music as well as having funny videos!!!!!click here https://www.youtube.com/watch?v=CX2onKXWdv4WWW.YOUTUBE.COMunited ethiopiahello world -
እንግሊዝ
daily express
የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ጋርዝ ቤል ወደማንችስተር ዩናይትድ ለማምራት መንገድ ላይ እንደሚገኝ ለክለቡ ማሳወቁ ተዘግቧል።
ጁቬንቱስ የአርሰናሉን ተከላካይ ሄክቶር ቤለሪንን ለማስፈረም ድርድር ጀምሯል።እንግሊዝ daily express የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ጋርዝ ቤል ወደማንችስተር ዩናይትድ ለማምራት መንገድ ላይ እንደሚገኝ ለክለቡ ማሳወቁ ተዘግቧል። ጁቬንቱስ የአርሰናሉን ተከላካይ ሄክቶር ቤለሪንን ለማስፈረም ድርድር ጀምሯል።0 Comments 0 Shares -
ጣሊያን
እንደቱቶ መርካቶ ዘገባ ጁቬንቱሶች በክረምቱ የአርሰናሉን ተከላካይ ሄክቶር ቤለሪንን ለማስፈረም ውጥን ይዘዋል።
የሴሪ አው ሻምፒዮን የ22 ዓመቱን ስፔናዊውን ተጫዋች ከ2014 አንስቶ ሲከታተለው ቆይቷል።
የቶሪኖው አጥቂ አንድሪያ ቤሎቲ የኤሲ ሚላን የፊት መስመር ህልም መሆኑን ኮሪየር ዴሎ ስፖርት ጋዜጣ ዘግቧል።
የአንድሬ ሲልቫ ዝውውር ባለመሳካቱ ሮዞነሪዎቹ በክረምቱ ቤሎቲን ለማዛወር እንቅስቃሴ የሚጀምሩ ይሆናል።
ዳንኤል ስተሪጅ ወደጣሊያን ለማራት ተቃርቧል።
ሊቨርፑል እስከውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በኢንተር ሚላን በውሰት እንዲቆይ አጥቂውን ለዝውውር ስምምነት ማቅረቡን የዘገበው ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ነው።
ጣሊያን እንደቱቶ መርካቶ ዘገባ ጁቬንቱሶች በክረምቱ የአርሰናሉን ተከላካይ ሄክቶር ቤለሪንን ለማስፈረም ውጥን ይዘዋል። የሴሪ አው ሻምፒዮን የ22 ዓመቱን ስፔናዊውን ተጫዋች ከ2014 አንስቶ ሲከታተለው ቆይቷል። የቶሪኖው አጥቂ አንድሪያ ቤሎቲ የኤሲ ሚላን የፊት መስመር ህልም መሆኑን ኮሪየር ዴሎ ስፖርት ጋዜጣ ዘግቧል። የአንድሬ ሲልቫ ዝውውር ባለመሳካቱ ሮዞነሪዎቹ በክረምቱ ቤሎቲን ለማዛወር እንቅስቃሴ የሚጀምሩ ይሆናል። ዳንኤል ስተሪጅ ወደጣሊያን ለማራት ተቃርቧል። ሊቨርፑል እስከውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በኢንተር ሚላን በውሰት እንዲቆይ አጥቂውን ለዝውውር ስምምነት ማቅረቡን የዘገበው ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ነው።0 Comments 0 Shares -
ጀርመን
ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች የአርሰናል የዝውውር ዒላማ ለሆነው ፒየር-ኤመሪል አውባምያንግ የዝውውር ጥያቄ 61.7 ሚ.ፓ እንዲቀርብላቸው ይፈልጋሉ።
ጋቦናዊው ተጫዋች ክለቡን የሚለቅ ከሆነም የጀርመኑ ክለብ የመድፈኞቹ የፊት ተጫዋች ኦሊቪየ ዥሩ ምትክ እንዲሆናቸውም ማሰባቸውንም የኪከር ጋዜጣ ዘገባ አመልክቷል።
ጀርመን ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች የአርሰናል የዝውውር ዒላማ ለሆነው ፒየር-ኤመሪል አውባምያንግ የዝውውር ጥያቄ 61.7 ሚ.ፓ እንዲቀርብላቸው ይፈልጋሉ። ጋቦናዊው ተጫዋች ክለቡን የሚለቅ ከሆነም የጀርመኑ ክለብ የመድፈኞቹ የፊት ተጫዋች ኦሊቪየ ዥሩ ምትክ እንዲሆናቸውም ማሰባቸውንም የኪከር ጋዜጣ ዘገባ አመልክቷል።0 Comments 0 Shares
More Stories