ጣሊያን
እንደቱቶ መርካቶ ዘገባ ጁቬንቱሶች በክረምቱ የአርሰናሉን ተከላካይ ሄክቶር ቤለሪንን ለማስፈረም ውጥን ይዘዋል።
የሴሪ አው ሻምፒዮን የ22 ዓመቱን ስፔናዊውን ተጫዋች ከ2014 አንስቶ ሲከታተለው ቆይቷል።
የቶሪኖው አጥቂ አንድሪያ ቤሎቲ የኤሲ ሚላን የፊት መስመር ህልም መሆኑን ኮሪየር ዴሎ ስፖርት ጋዜጣ ዘግቧል።
የአንድሬ ሲልቫ ዝውውር ባለመሳካቱ ሮዞነሪዎቹ በክረምቱ ቤሎቲን ለማዛወር እንቅስቃሴ የሚጀምሩ ይሆናል።
ዳንኤል ስተሪጅ ወደጣሊያን ለማራት ተቃርቧል።
ሊቨርፑል እስከውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በኢንተር ሚላን በውሰት እንዲቆይ አጥቂውን ለዝውውር ስምምነት ማቅረቡን የዘገበው ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ነው።

0 Comments
0 Shares