የወረደ ጠቅላይ ሚኒስቴር...ለስም እና ጐራ የሚሰራ ሰው!በኔ ስልጣን ዘመን ethiopia and eritrea ኣስታረኩ ለማለት እሱን ተማምነው እየኖሩ ያሉ ህዝቦች የካደ ሰው[እንስሳ] ነው::እንደዚህ ቀላል ቢሆን ለምን እስካሁን ለሱ ይጠብቅ ነበር?ወይስ እች ሃገር መንግስት ኣልነበራትም:: የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዘናዊ የተናገርዋት ኣንድ ነገር ኣለች ''የባድመ መሬት ለኛ ምንም ማለት ኣይደለም ሆኖም ግን ወርቅ የሆነ ህዝብ እዛ ኣለን ''' እንደዚህ ነው መሪ ማለት ህዝቡን ሚያስቀድም::እንደማያቸው ኣገሪትዋ በወኔ እና በ ቆራጥ ኣመራር ከመምራት ይልቅ በልመና ሊመርዋት እየፈለጉ ነው:: ችግሮችን ላለመጋፈጥ እየጣሩ ነው::ሆኖም ግን ልክ ሊወራላቸው እየፈለጉት እንዳለ ሁሉ እንደ ሚኒሊክም
በመጪው ትውልድ ሊወቀስ እንደሆነ ኣይዘንጋ::
እሄ ግን ዘላቂ መፍትሄ ይሆናል????? እንደዚህ ኣይነት ውሳኔ ሲካሄዱ ለመጀመርያ ግዜ ኣይደለም::ኦሮሚያ ላይም ቢጥብጥ ሲበዛበት ግዜ [ ከ adis abeba ሊዩ ሊዩ ጥቅማጥቅሞች እንዲሰጥ ተወስኖ ነበር እና ሌሎችም!እሱ እንኳ ከ ኣንዱ ኪስህ ወደ ኣንዱ ኪስህ ማለት ቢሆኒም] ግን ብጥብቱ ማቆም ኣልተቻለም ነበር::
እንደዚህ ኣይነት ጉዳይ ከ ሱዳን እንደማይነሳስ ምን ያህል እርግጠኛ ነው???? እነሱም የቆየ ጥያቄ ኣላቸው ኣደለ::ወይስ ETHIOPIA ቆራርጦ ሊያስቀራት ነው ኣላማው!!ዘላቂ መፍትሄ ሊገኝ ሚችለው የ ኤርትራ መንግስትም ለ ኣንድነት እና እርቅ ሲያስብ እና ሲያስብ ቢቻ ነው::እንደውም president esayas ኣምና እንደዚህ ብሎ ነበር “ ቅድምያ የ algereis agreement ይከበር ቦታቺን ይመልሱ ከዛ እናየዋለን“ ስለዚህ ሊታረቁ ነው ወይ ሚለዉም ሚታወቅ ኣይደለም::ሰውየው ጭንቅላታቸው መጠየቅ ያለባቸው ነገር ግን ”እንደዚህ በሰዓታት ሊፈታ ሚችል ነገር ከ ሆነ ለምንድ ነው ጠ/ሚኒስቴር መለስ ዘናዊ የ 50 አመት እቅድ ሲያወጡ አንድ ቀን ያላሰቡበት???“ እንደዚህ ከሚያደርጉ ዪሊቅ ኢሃደግ ሲልጣን ከሚይዝ ጀምረው እስካሁን ውህንቤት እየበሰበሱ ያሉትን የ ደርግ ባለ ስልጣናትን ሚወቱበት መንገድ ኣይፈልጉም::::