ET First Tech Info-Base
ET First Tech Info-Base
በግኝት እና በማበልፀግ ዙሪያ ላይ መሰረት የሚያደረግ ኢንዱስትሪ ውስጥ፥ ቴክኖሎጂ ተነሳሽነትን መፍጠር እና ህይወትን መቀየር የሚችል ዘርፍ ነው። ታዲያ በዚሁ ርእሰ ጉዳይ ላይ መረጃዎች፣ አዝናኝ መልእክቶችን እና አስተማሪ ፅሁፎች ለዚሁ ገፅ ተከታታዮች በሚመች መልኩ በትኩሱ የሚቀርብበት ነው።
  • 57 people like this
  • 5 Posts
  • 3 Photos
  • 0 Reviews
  • Company, Organization or Institution
Search
Recent Updates

  • ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 በብዛት የተለመዱ የሀኪግ ”Hacking” ስልቶች

    ሀከሮች ”Hacker” በቀላል የሀኪግ ”Hacking” ስልት ተጠቅመው፣ የርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ Phishing፣ DDoS፣ ClickJacking ወዘተ... የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።
    ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ።
    ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።
    10. Keylogger
    ኪሎገር(Keylogger) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”Passwords” የያዙ ሊሆን ይችላል።
    የኦላይን ባንኪግ ”online Banking” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(Virtual Keyboards) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው።
    9. Denial of service (Dos/ DDoS)
    የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(Server) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው።
    ሀከሮች ለDDoS ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(Botnets) ወይም ዞምቢ(Zombie) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው።
    8. Waterhole Attacks
    እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(Waterhole) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ።
    ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”Malware” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ።
    7. Fake WAP(Wireless Application Protocol)
    ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህ የተፈጠረው የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ከትክክለኛው ለህዝብ ይፋ ከሆነው ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ቦታ ጋር ይገናኛል። አንዴ ከዚህ የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ጋር ግንኙነት ከፈጠራቹ፣ ሀከሮች መረጃቹን በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ልክ ከላይ በተጠቀሰው ሁኔታ አይነት።
    6. Eavesdropping (Passive attacks)
    ከሌሎች በፈጥሮ ተፅኖዊ(Active) ጥቃቶች በተለየ፣ ተፅኖ አልባ(Passive) ጥቃቶችን በመጠቀም፣ ሀከሩ ጥቂት የማያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት የኮምፒውተር ስርዐቶችን እና ኔትዎርኮችን ብቻ ይቆጣጠራሉ።
    ከኢቭስድሮፒግ ጥቃት ጀርባ የሚኖረው ፍላጎት ሲስተምን ለማበላሸት አይደለም፣ ነገር ግን ሳይታወቅባቸው በጥንቃቄ ጥቂት መረጃዎችን ለማግኘት ነው።
    5. Phishing
    ፊሽግ አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ሀከሩ በስፋት ተደራሽ ድረ-ገጾችን አስመስሎ የውሸት ድረ-ገጽ ኮርጆ ይሰራና የጥቃት ኢላማውን ለማጥመድ አትኩሮት መሳቢያ መልእክት በማካተት ሊንክ(Link) ወይም ማስፈንጠሪያ ይልክለታል። ተጠቂው አንዴ login አድርጎ ለመግባት ሲሞክር ወይም የተወሰኑ ዴታዎችን ካስገባ፣ ሀከሩ የተጠቂውን የግል ድብቅ መረጃ በውሸቱ ድረ-ገጽ ላይ በሚሰራው ቶርጃን”Trojan” በመጠቀም ማግኘት ይችላል።
    4. Virus, Trojan etc…
    ቫይረሶች ወይም ቶርጃኖች አደገኛ የሶፍቴር ፕሮግራሞች ሲሆኑ፣ በተጠቂው ሲስተም ውስጥ ይጫኑና የተጠቂውን መረጃዎች ወደ ሀከሩ መላክ ይጀምራሉ።
    3. ClickJacking Attacks
    ክሊክጃንኪግ በተጨማሪ በሌላ ስም ይታወቃል፣ UI Redress። በዚህ ጥቃት፣ ሀከሩ ተጠቂው ሊነካው ወይም ክሊክ ሊያደረጋቸው የሚገቡ ትክክለኛ በይነገጾችን”User Interface” ይደብቃል። በሌላ ቃል፣ጥቃት አድራሹ ተጠቂው ክሊክ በማድረግ በትክክል ሊያገኝ ያላቀደው ወደሆነ ድረ-ገፅ ውስጥ ይጠልፈዋል። ነገር ግን ሀከሩ ተጠቂው እንዲገባለት የሚፈልገው ድረ-ገጽ ነው።
    2. Cookie Theft
    ኩኪስ“Cookies” በብራውዘሮች ወይም የድረ-ገጾች ማሰሻ ፕሮግራሞች ላይ ለምሳሌ፦ የጎበኘናቸው ድረ-ገጾች ማስታወሻ ወይም የአሰሳ ታሪክ፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ የምንጠቀምባቸው የተጠቃሚነት ስም(Username) እና የይለፍ ቃሎች(Passwords) የመሳሰሉትን የግል ዴታዎችን መዝግቦ የሚይዝ ፕሮግራም ነው። ታዲያ ሀከሩ አንዴ የናንተን ኩኪስ ማግኘት ከቻለ፣ በራሳቹ ብራውዘር ላይ እራሱን እንደ እናንተ በማድረግ የተፈቀደለት ተጠቃሚ መሆኑን በማረጋገጥ በናተ ዴታ መጠቀም ይችላል።
    2. Bait and Switch
    Bait እና switch የሀኪግ ስልት በመጠቀም ፣ ሀከሩ ተንኮል አዘል ፕሮግራሞችን ያሰራጫል ታዲያ ግን ተጠቃሚዎች ትክክለኛ የተረጋገጠ ፕሮግራም እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ መንገድ፣ ይህን ተንኮል አዘል ፕሮግራም በኮምፒውተራቹ ላይ ስትጭኑት፣ ሀከሩ በኮምፒውተራቹ ላይ ያልተፈቀደለትን መዳረሻ ፍቃድ ያገኛል።
    የዚህ መረጃ ምንጭ Fossybytes.com/hacking-techniques/
    ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 በብዛት የተለመዱ የሀኪግ ”Hacking” ስልቶች ሀከሮች ”Hacker” በቀላል የሀኪግ ”Hacking” ስልት ተጠቅመው፣ የርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ Phishing፣ DDoS፣ ClickJacking ወዘተ... የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው። ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ። ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል። 10. Keylogger ኪሎገር(Keylogger) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”Passwords” የያዙ ሊሆን ይችላል። የኦላይን ባንኪግ ”online Banking” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(Virtual Keyboards) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው። 9. Denial of service (Dos/ DDoS) የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(Server) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው። ሀከሮች ለDDoS ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(Botnets) ወይም ዞምቢ(Zombie) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው። 8. Waterhole Attacks እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(Waterhole) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ። ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”Malware” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ። 7. Fake WAP(Wireless Application Protocol) ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህ የተፈጠረው የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ከትክክለኛው ለህዝብ ይፋ ከሆነው ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ቦታ ጋር ይገናኛል። አንዴ ከዚህ የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ጋር ግንኙነት ከፈጠራቹ፣ ሀከሮች መረጃቹን በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ልክ ከላይ በተጠቀሰው ሁኔታ አይነት። 6. Eavesdropping (Passive attacks) ከሌሎች በፈጥሮ ተፅኖዊ(Active) ጥቃቶች በተለየ፣ ተፅኖ አልባ(Passive) ጥቃቶችን በመጠቀም፣ ሀከሩ ጥቂት የማያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት የኮምፒውተር ስርዐቶችን እና ኔትዎርኮችን ብቻ ይቆጣጠራሉ። ከኢቭስድሮፒግ ጥቃት ጀርባ የሚኖረው ፍላጎት ሲስተምን ለማበላሸት አይደለም፣ ነገር ግን ሳይታወቅባቸው በጥንቃቄ ጥቂት መረጃዎችን ለማግኘት ነው። 5. Phishing ፊሽግ አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ሀከሩ በስፋት ተደራሽ ድረ-ገጾችን አስመስሎ የውሸት ድረ-ገጽ ኮርጆ ይሰራና የጥቃት ኢላማውን ለማጥመድ አትኩሮት መሳቢያ መልእክት በማካተት ሊንክ(Link) ወይም ማስፈንጠሪያ ይልክለታል። ተጠቂው አንዴ login አድርጎ ለመግባት ሲሞክር ወይም የተወሰኑ ዴታዎችን ካስገባ፣ ሀከሩ የተጠቂውን የግል ድብቅ መረጃ በውሸቱ ድረ-ገጽ ላይ በሚሰራው ቶርጃን”Trojan” በመጠቀም ማግኘት ይችላል። 4. Virus, Trojan etc… ቫይረሶች ወይም ቶርጃኖች አደገኛ የሶፍቴር ፕሮግራሞች ሲሆኑ፣ በተጠቂው ሲስተም ውስጥ ይጫኑና የተጠቂውን መረጃዎች ወደ ሀከሩ መላክ ይጀምራሉ። 3. ClickJacking Attacks ክሊክጃንኪግ በተጨማሪ በሌላ ስም ይታወቃል፣ UI Redress። በዚህ ጥቃት፣ ሀከሩ ተጠቂው ሊነካው ወይም ክሊክ ሊያደረጋቸው የሚገቡ ትክክለኛ በይነገጾችን”User Interface” ይደብቃል። በሌላ ቃል፣ጥቃት አድራሹ ተጠቂው ክሊክ በማድረግ በትክክል ሊያገኝ ያላቀደው ወደሆነ ድረ-ገፅ ውስጥ ይጠልፈዋል። ነገር ግን ሀከሩ ተጠቂው እንዲገባለት የሚፈልገው ድረ-ገጽ ነው። 2. Cookie Theft ኩኪስ“Cookies” በብራውዘሮች ወይም የድረ-ገጾች ማሰሻ ፕሮግራሞች ላይ ለምሳሌ፦ የጎበኘናቸው ድረ-ገጾች ማስታወሻ ወይም የአሰሳ ታሪክ፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ የምንጠቀምባቸው የተጠቃሚነት ስም(Username) እና የይለፍ ቃሎች(Passwords) የመሳሰሉትን የግል ዴታዎችን መዝግቦ የሚይዝ ፕሮግራም ነው። ታዲያ ሀከሩ አንዴ የናንተን ኩኪስ ማግኘት ከቻለ፣ በራሳቹ ብራውዘር ላይ እራሱን እንደ እናንተ በማድረግ የተፈቀደለት ተጠቃሚ መሆኑን በማረጋገጥ በናተ ዴታ መጠቀም ይችላል። 2. Bait and Switch Bait እና switch የሀኪግ ስልት በመጠቀም ፣ ሀከሩ ተንኮል አዘል ፕሮግራሞችን ያሰራጫል ታዲያ ግን ተጠቃሚዎች ትክክለኛ የተረጋገጠ ፕሮግራም እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ መንገድ፣ ይህን ተንኮል አዘል ፕሮግራም በኮምፒውተራቹ ላይ ስትጭኑት፣ ሀከሩ በኮምፒውተራቹ ላይ ያልተፈቀደለትን መዳረሻ ፍቃድ ያገኛል። የዚህ መረጃ ምንጭ Fossybytes.com/hacking-techniques/
    0 Comments 0 Shares
  • #ምን_አልባት_የማታውቁት_አስገራሚ_ስለ_ኮምፒውተርና_ኢንተርኔት_እውነታዎች
    1. አማዞን፣ በዋናነት ሲጀመር የታተሙ መፅሐፎችን የሚሸጥ ካምፓኒ ነበር፣ አሁን ግን ከታተሙት መፅሐፎች ይበልጥ ብዙ ኤሌክትሮኒክስ መፅሐፎችን እየሸጠ ነው።
    2. ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዝግቦ የነበር የድረ-ገፅ መለያ ስም ወይም ዶሜን ”domain” ስም “Symbolics.com” ነበር።
    3. ወደ 1.8 ቢሊዮን የሚሆኑ የአለማችን ህዝቦች በኢነትርኔታ የተሳሰሩ ሲሆን፣ ነገር ግን 450 ሚሊዮን የሚሆኑት ብቻ ኢንጊሊዘኛ ቋንቋን መናገር የሚችሉት።
    4. ሲዊዲን በኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከፍተኛውን ፐርሰንትኤጅ ያላት ሀገር ስትሆን፥ እሱም 75% ህዝቦቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ናቸው።
    5. 50 ሚሊዮኖች ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ሬዲዮ 38 አመታቶችን ወስዶበታል፣ እና ለቴሌቪዥን ደግሞ 13 አመታትን ሲወስድበት፥ ለወርልድ ዋይድ ዌብ ”World Wide Web” በ 4 ዓመቶች ውስጥ ብቻ 50 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ችሏል።
    6. በየቀኑ 247 ቢሊዮን የኢሜል መለእክቶች ይላካሉ። ከነዚህ መልእክቶች 81% የሚሆኑት አላስፈላጊ መልእክቶች(የተቀባዩን መልእክት ሳጥን ለማጨናነቅ ወይም ሀክ ለማድረግ) ናቸው።
    7. በእያንዳንዱ ደቂቃ ውስጥ፣ የአስር ሰዐቶች ርዝማኔ ያላው ቪዲዮ በዩቲዩብ”YouTube” ድረ ገፅ ላይ ይጫናል።
    8. በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የድረ-ገፅ የዶሜኖች ይመዘገባሉ።
    9. በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ ባሉት የዴታ ማዕከሎች ጎግል”Google” በግምት እስከ 19 ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌትሪክ ሀይልን በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ይጠቀማሉ። ይህ ቢሆንም ግን አብዛኛውን ሀይል የሚያገኘው ከሶላር ፓናል ታዳሽ ሀይል ምንጭ ነው።
    #ምን_አልባት_የማታውቁት_አስገራሚ_ስለ_ኮምፒውተርና_ኢንተርኔት_እውነታዎች 1. አማዞን፣ በዋናነት ሲጀመር የታተሙ መፅሐፎችን የሚሸጥ ካምፓኒ ነበር፣ አሁን ግን ከታተሙት መፅሐፎች ይበልጥ ብዙ ኤሌክትሮኒክስ መፅሐፎችን እየሸጠ ነው። 2. ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዝግቦ የነበር የድረ-ገፅ መለያ ስም ወይም ዶሜን ”domain” ስም “Symbolics.com” ነበር። 3. ወደ 1.8 ቢሊዮን የሚሆኑ የአለማችን ህዝቦች በኢነትርኔታ የተሳሰሩ ሲሆን፣ ነገር ግን 450 ሚሊዮን የሚሆኑት ብቻ ኢንጊሊዘኛ ቋንቋን መናገር የሚችሉት። 4. ሲዊዲን በኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከፍተኛውን ፐርሰንትኤጅ ያላት ሀገር ስትሆን፥ እሱም 75% ህዝቦቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ናቸው። 5. 50 ሚሊዮኖች ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ሬዲዮ 38 አመታቶችን ወስዶበታል፣ እና ለቴሌቪዥን ደግሞ 13 አመታትን ሲወስድበት፥ ለወርልድ ዋይድ ዌብ ”World Wide Web” በ 4 ዓመቶች ውስጥ ብቻ 50 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ችሏል። 6. በየቀኑ 247 ቢሊዮን የኢሜል መለእክቶች ይላካሉ። ከነዚህ መልእክቶች 81% የሚሆኑት አላስፈላጊ መልእክቶች(የተቀባዩን መልእክት ሳጥን ለማጨናነቅ ወይም ሀክ ለማድረግ) ናቸው። 7. በእያንዳንዱ ደቂቃ ውስጥ፣ የአስር ሰዐቶች ርዝማኔ ያላው ቪዲዮ በዩቲዩብ”YouTube” ድረ ገፅ ላይ ይጫናል። 8. በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የድረ-ገፅ የዶሜኖች ይመዘገባሉ። 9. በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ ባሉት የዴታ ማዕከሎች ጎግል”Google” በግምት እስከ 19 ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌትሪክ ሀይልን በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ይጠቀማሉ። ይህ ቢሆንም ግን አብዛኛውን ሀይል የሚያገኘው ከሶላር ፓናል ታዳሽ ሀይል ምንጭ ነው።
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • #ኮምፒውተር
    #ኮምፒውተር
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
More Stories