• በምሥራቅ ሚያንማር በኢንተርኔት አማካይነት ማጭበርበር በሚፈጽሙ ማዕከላት በግዴታ ሲሠሩ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ ቻይናውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት ተጀምሯል።

    ሠራተኞቹ ወደ ታይላንድ ድንበር ከተወሠዱ በኋላ  ወደ ቻይና በሚያቀና የቻርተር በረራ እንዲወሰዱ በመደረግ ላይ ነው።

    ባለ ሁለት ወለል ሁለት አውሮፕላኖች የመጀመሪያው ዙር ተመላሾችን ምዕራብ ታይላንድ ድንበር ላይ ወደምትገኝ ከተማ ወስደዋል።

    ከታይላንድ ጋራ የሚያዋስነውን ድንበር የሚቆጣጠረውና ከሚያንማር ሁንታ ጋራ ተባባሪ የሆነው የድንበር ጥበቃ ኅይል፣ 10 ሺሕ የሚሆኑና በኮምፒውተር የማጭበርበር ወንጀል ይፈጽማሉ ከተባሉ ማዕከላት ጋራ ግንኙነት አላቸው የተባሉ ሰዎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተመልክቷል።

    በወንጀላኛ ቡድኖች ቁጥጥር ሥር ባሉ ማዕከላት የሚገኙት  የውጪ ዜጎች በኢንተርኔት አማካይነት በመላው ዓለም የማጭበርበር ሥራ እንዲሠሩ መገደዳቸውን ተናግረዋል። አብዛኞቹም ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኝ ሥራ ታገኛላችሁ ተብለው ተታለው እንደሄዱ ተናግረዋል።

    ባለፈው ሳምንት ታይላንድ 260 የሕገ ወጥ አዘዋዋሪ ቡድኖች ሰለባዎችን ከሚያንማር ተቀብላለች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የታይላንድ ጦር ባለፈው ሳምንት በሰጠው ቃል፣ ቁጥጥር በማይደረግበት በሁለቱ ሀገሮች ድንበር አቅራቢያ በሚገኙ የሳይበር ወንጀል ማዕከሎች ላይ ዘመቻ የከፈተችው ሚያንማር ሠራተኞቹን ወደመጡበት ሀገራት እየመለሰች መሆኑ ተገልጿል፡፡

    በምሥራቅ ሚያንማር በኢንተርኔት አማካይነት ማጭበርበር በሚፈጽሙ ማዕከላት በግዴታ ሲሠሩ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ ቻይናውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት ተጀምሯል። ሠራተኞቹ ወደ ታይላንድ ድንበር ከተወሠዱ በኋላ  ወደ ቻይና በሚያቀና የቻርተር በረራ እንዲወሰዱ በመደረግ ላይ ነው። ባለ ሁለት ወለል ሁለት አውሮፕላኖች የመጀመሪያው ዙር ተመላሾችን ምዕራብ ታይላንድ ድንበር ላይ ወደምትገኝ ከተማ ወስደዋል። ከታይላንድ ጋራ የሚያዋስነውን ድንበር የሚቆጣጠረውና ከሚያንማር ሁንታ ጋራ ተባባሪ የሆነው የድንበር ጥበቃ ኅይል፣ 10 ሺሕ የሚሆኑና በኮምፒውተር የማጭበርበር ወንጀል ይፈጽማሉ ከተባሉ ማዕከላት ጋራ ግንኙነት አላቸው የተባሉ ሰዎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተመልክቷል። በወንጀላኛ ቡድኖች ቁጥጥር ሥር ባሉ ማዕከላት የሚገኙት  የውጪ ዜጎች በኢንተርኔት አማካይነት በመላው ዓለም የማጭበርበር ሥራ እንዲሠሩ መገደዳቸውን ተናግረዋል። አብዛኞቹም ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኝ ሥራ ታገኛላችሁ ተብለው ተታለው እንደሄዱ ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት ታይላንድ 260 የሕገ ወጥ አዘዋዋሪ ቡድኖች ሰለባዎችን ከሚያንማር ተቀብላለች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የታይላንድ ጦር ባለፈው ሳምንት በሰጠው ቃል፣ ቁጥጥር በማይደረግበት በሁለቱ ሀገሮች ድንበር አቅራቢያ በሚገኙ የሳይበር ወንጀል ማዕከሎች ላይ ዘመቻ የከፈተችው ሚያንማር ሠራተኞቹን ወደመጡበት ሀገራት እየመለሰች መሆኑ ተገልጿል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሚያንማር በኢንተርኔት በሚያጭበረብሩ ማዕከላት ተገደው ይሠሩ የነበሩ ቻይናውያን ወደ ሀገራቸው በመመለስ ላይ ናቸው
    በምሥራቅ ሚያንማር በኢንተርኔት አማካይነት ማጭበርበር በሚፈጽሙ ማዕከላት በግዴታ ሲሠሩ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ ቻይናውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት ተጀምሯል። ሠራተኞቹ ወደ ታይላንድ ድንበር ከተወሠዱ በኋላ ወደ ቻይና በሚያቀና የቻርተር በረራ እንዲወሰዱ በመደረግ ላይ ነው። ባለ ሁለት ወለል ሁለት አውሮፕላኖች የመጀመሪያው ዙር ተመላሾችን ምዕራብ ታይላንድ ድንበር ላይ ወደምትገኝ ከተማ ወስደዋል። ከታይላንድ ጋራ የሚያዋስነውን ድንበር የሚቆጣጠረውና...
    0 Comments 0 Shares

  • ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች።

    የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ክፍሎችን ወደ ውጭ መላክን አስመልክቶ አዲስ የቁጥጥር ማዕቀፍ አቅርቧል።

    ርምጃው ከአምራቾች እና ከሌሎች ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ጋር ተያይዘው በቴክኖሎጂው ላይ የሚከሰቱ የብሔራዊ የደህንነት ስጋቶችን ሚዛን ለመጠበቅ የሚደረግ ሙከራ መሆኑም በአሶሴይትድ ፕሬስ ዘገባ ተጠቅሷል፡፡

    አዲሱ ደንብ አብዛኛው ትኩረቱ ቻይና ላይ ቢሆንም ሜክሲኮ፣ ፖርቱጋል፣ እስራኤል እና ስዊዘርላንድ ለሰው ሠራሽ ልህቀት መረጃ ማዕከላት እና ምርቶች የሚያስፈልጉ ቺፖች ተደራሽነት ገደብ ከሚገጥማቸው ሀገራት መካከል ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመልክቷል፡፡

    የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉኦ ጂያኩን አሜሪካ ቻይናን በ“እኩይ ዓላማ” ትከተላታለች ሲሉ ከሰዋታል፡፡ ቃል አቀባዩ አያይዘው “የዓለም አቀፉን የኢንዱስትሪ እና የአቅርቦት ሰንሰለቶች መረጋጋት የሚያናጋ፣ የሁለቱን ሀገራት ጥቅም እና የሁሉም አገሮች የንግድ ዘርፎች የሚጎዳ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ውሳኔው የተደረገው ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥራ ከመጀመራቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ መሆኑ ነው፡፡

    የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሰለቫን “በጭራሽ በፓርቲ ወገንተኝነት የሚታይ ጉዳይ መሆን የለበትም” ብለው ያለውን አካሄድ መከተል ወይም መተው የትረምፕ ፋንታ እንደሚሆን ተናግረዋል።

    ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እገዳ የተደነቀነበት ቲክ ቶክ፣ ብዙዎቹ ተጠቃሚዎች፣ ሲያሆምሹ ወደተባለው ወደ ሌላኛው የቻይና መተግበሪያ እየፈለሱ መሆኑን ተመልክቷል፡፡ መተግበሪያው በቅርቡ አሜሪካ ውስጥ የአፕል ስልክ ተጠቃሚዎች ወደ ስልኮቻቸው ከጫኑት መተግበሪያ ትልቁ መሆኑን የአሶሴይትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

    ሲያምሹ ቀጣዩ የአሜሪካ ኢላማ ሊሆን ይችል እንደሆነ የተጠየቁት ቃል አቀባዩ “መላ ምት አዘል ለሆኑ ጥያቄዎች” ብለው በመደቧቸው ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ምላሽ እንደማይሰጡበት በመግለጽ አልፈውታል፡፡

    ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች። የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ክፍሎችን ወደ ውጭ መላክን አስመልክቶ አዲስ የቁጥጥር ማዕቀፍ አቅርቧል። ርምጃው ከአምራቾች እና ከሌሎች ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ጋር ተያይዘው በቴክኖሎጂው ላይ የሚከሰቱ የብሔራዊ የደህንነት ስጋቶችን ሚዛን ለመጠበቅ የሚደረግ ሙከራ መሆኑም በአሶሴይትድ ፕሬስ ዘገባ ተጠቅሷል፡፡ አዲሱ ደንብ አብዛኛው ትኩረቱ ቻይና ላይ ቢሆንም ሜክሲኮ፣ ፖርቱጋል፣ እስራኤል እና ስዊዘርላንድ ለሰው ሠራሽ ልህቀት መረጃ ማዕከላት እና ምርቶች የሚያስፈልጉ ቺፖች ተደራሽነት ገደብ ከሚገጥማቸው ሀገራት መካከል ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመልክቷል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉኦ ጂያኩን አሜሪካ ቻይናን በ“እኩይ ዓላማ” ትከተላታለች ሲሉ ከሰዋታል፡፡ ቃል አቀባዩ አያይዘው “የዓለም አቀፉን የኢንዱስትሪ እና የአቅርቦት ሰንሰለቶች መረጋጋት የሚያናጋ፣ የሁለቱን ሀገራት ጥቅም እና የሁሉም አገሮች የንግድ ዘርፎች የሚጎዳ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ውሳኔው የተደረገው ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥራ ከመጀመራቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ መሆኑ ነው፡፡ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሰለቫን “በጭራሽ በፓርቲ ወገንተኝነት የሚታይ ጉዳይ መሆን የለበትም” ብለው ያለውን አካሄድ መከተል ወይም መተው የትረምፕ ፋንታ እንደሚሆን ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እገዳ የተደነቀነበት ቲክ ቶክ፣ ብዙዎቹ ተጠቃሚዎች፣ ሲያሆምሹ ወደተባለው ወደ ሌላኛው የቻይና መተግበሪያ እየፈለሱ መሆኑን ተመልክቷል፡፡ መተግበሪያው በቅርቡ አሜሪካ ውስጥ የአፕል ስልክ ተጠቃሚዎች ወደ ስልኮቻቸው ከጫኑት መተግበሪያ ትልቁ መሆኑን የአሶሴይትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ ሲያምሹ ቀጣዩ የአሜሪካ ኢላማ ሊሆን ይችል እንደሆነ የተጠየቁት ቃል አቀባዩ “መላ ምት አዘል ለሆኑ ጥያቄዎች” ብለው በመደቧቸው ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ምላሽ እንደማይሰጡበት በመግለጽ አልፈውታል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቻይና አሜሪካ የሰው ሰራሽ ልህቀትን አስመልክታ ያወጣችን ህግ እንደምቃወም አስታወቀች
    ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች። የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ክፍሎችን ወደ ውጭ መላክን አስመልክቶ አዲስ የቁጥጥር ማዕቀፍ አቅርቧል። ርምጃው...

  • የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በመስከረም አበራ ላይ የ1 ዓመት ከ4 ወር እስር መፍረዱን ጠበቃዋ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡

    “በኮምፒውተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል ጥፋተኛ በተባለችባቸው ሁለት ወንጀሎች እንደተፈረደባት ጠበቃዋ ተናግረዋል።

    ዛሬ የቅጣት ውሳኔው ከተሰጠበት የክስ መዝገብ ሌላ፣ በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ መደፍረስ ጋራ በተገናኘ ደግሞ በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ስር ከሌሎች 50 ተከሳሾች ጋራ የሽብር ክስ የተመሰረተባት መስከረም አበራ፣ ከሚያዝያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ ትገኛለች፡፡

    ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

    የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በመስከረም አበራ ላይ የ1 ዓመት ከ4 ወር እስር መፍረዱን ጠበቃዋ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡ “በኮምፒውተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል ጥፋተኛ በተባለችባቸው ሁለት ወንጀሎች እንደተፈረደባት ጠበቃዋ ተናግረዋል። ዛሬ የቅጣት ውሳኔው ከተሰጠበት የክስ መዝገብ ሌላ፣ በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ መደፍረስ ጋራ በተገናኘ ደግሞ በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ስር ከሌሎች 50 ተከሳሾች ጋራ የሽብር ክስ የተመሰረተባት መስከረም አበራ፣ ከሚያዝያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ ትገኛለች፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    መስከረም አበራ የአንድ ዓመት ከ4 ወር እስር ተፈረደባት
    የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በመስከረም አበራ ላይ የ1 ዓመት ከ4 ወር እስር መፍረዱን ጠበቃዋ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡ “በኮምፒውተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል ጥፋተኛ በተባለችባቸው ሁለት ወንጀሎች እንደተፈረደባት ጠበቃዋ ተናግረዋል። ዛሬ የቅጣት ውሳኔው ከተሰጠበት የክስ መዝገብ ሌላ፣ በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ መደፍረስ ጋራ በተገናኘ ደግሞ በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ...

  • የቻይና እና የታይዋን መሪዎች ለወደፊቱ ግንኙነቶች ጥንቃቄ ከተሞላበት ተስፋ ጋራ ፣ ትረምፕ የአሜሪካን ምርጫ በማሸነፋቸው የ”እንኳን ደስ ያለዎት” መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

    ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ ቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ "ሁለቱንም ሀገራት እና ሰፊውን ዓለም" ተጠቃሚ ለማድረግ በአዲሱ ዘመን ተስማምተው ለመኖር የሚያስችላቸውን ትክክለኛውን መንገድ እንዲሹ አሳስበዋል፡፡

    የቻይናው መሪ ሁለቱ ወገኖች “በመከባበር መርህ፣ አብሮ መኖርና መጠቃቀም ላይ የተመሠረተ ግንኙነቶችን ለማስፋት ውይይትና ግንኙነትን በማጠናከር ልዩነቶችን በአግባቡ እየፈቱ የጋራ ትብብርና ጥቅሞችን ማስፋት ይችላሉ የሚል ተስፋ” እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡

    ባላፈው ግንቦት ወደ ሥልጣን የመጡት የታይዋን ፕሬዝዳንት ላ ቺንግ-ቴ ለረጅም ጊዜ የዘለቀው በጋራ እሴቶችን እና ፍላጎቶች ላይ የተመሠረተው የታይዋን እና ዩናይትድ ስቴትስ አጋርነት፣ ለክልላዊ መረጋጋት ቁልፍ ጉዳይ ሆኖ እንደሚቀጥል እና ወደ ላቀው ብልጽግና እንደሚያመራ” ሙሉ እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡

    በቻይና የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ትረምፕ በቻይና ምርቶች ላይ ከፍተኛ ቀረጥ ሊጥሉ እንደሚችሉ በመገመት የንግድ ጦርነቱ በቻይና ኢኮኖሚ ላይ ምን ያህል ተጽእኖ ሊያሳድር እንደሚችል የተደባለቀ ስሜቶቻቸውን ገልጸዋል፡፡

    አንዳንድ የታይዋን ዜጎችም የትረምፕ የግብይት ዘይቤ፣ በተለይም ትረምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ስለታይዋን የተናገሩት እና የውጭውን ዓለም የማግለል ፖሊሲያቸው፣ አሜሪካ ለታይዋን የምትሰጠውን ድጋፍ ሊያዳክሙ ይችላሉ ብለው እንደሚጨነቁ ተመልክቷል፡፡

    ትረምፕ ባለፈው ሀምሌ ከብሉምበርግ ጋራ ባደረጉት ቃለጠመይቅ ታይዋን ድጋፍ ለሚሰጣት የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ እንድትከፍል የጠየቁ ሲሆን፣ የኮምፒውተር እና የስልክ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ቁልፍ የሆነውን የ“ቺፕ”ሥራዎችን መቶ መቶ ወስዳብናለች ብለዋል፡፡

    ተንታኞች ታይዋን ጠንካራ የመከላከያ ቁርጠኝነት ካላሳየች የትረምፕ ተለዋዋጭ የፖሊሲ እና የማግለል ዝንባሌ የታይዋንን ደህንነት ሊያዛባ ይችላል ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

    የቻይና ተንታኞች የአሜሪካ እና የታይዋን ወታደራዊ ትብብር መጨመር በተለይም የጦር መሳሪያ ግዢ ውጥረቱን ሊያባብሰው ይችላል ብለው ይጨነቃሉ፡፡

    የቻይና እና የታይዋን መሪዎች ለወደፊቱ ግንኙነቶች ጥንቃቄ ከተሞላበት ተስፋ ጋራ ፣ ትረምፕ የአሜሪካን ምርጫ በማሸነፋቸው የ”እንኳን ደስ ያለዎት” መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ ቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ "ሁለቱንም ሀገራት እና ሰፊውን ዓለም" ተጠቃሚ ለማድረግ በአዲሱ ዘመን ተስማምተው ለመኖር የሚያስችላቸውን ትክክለኛውን መንገድ እንዲሹ አሳስበዋል፡፡ የቻይናው መሪ ሁለቱ ወገኖች “በመከባበር መርህ፣ አብሮ መኖርና መጠቃቀም ላይ የተመሠረተ ግንኙነቶችን ለማስፋት ውይይትና ግንኙነትን በማጠናከር ልዩነቶችን በአግባቡ እየፈቱ የጋራ ትብብርና ጥቅሞችን ማስፋት ይችላሉ የሚል ተስፋ” እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ ባላፈው ግንቦት ወደ ሥልጣን የመጡት የታይዋን ፕሬዝዳንት ላ ቺንግ-ቴ ለረጅም ጊዜ የዘለቀው በጋራ እሴቶችን እና ፍላጎቶች ላይ የተመሠረተው የታይዋን እና ዩናይትድ ስቴትስ አጋርነት፣ ለክልላዊ መረጋጋት ቁልፍ ጉዳይ ሆኖ እንደሚቀጥል እና ወደ ላቀው ብልጽግና እንደሚያመራ” ሙሉ እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ በቻይና የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ትረምፕ በቻይና ምርቶች ላይ ከፍተኛ ቀረጥ ሊጥሉ እንደሚችሉ በመገመት የንግድ ጦርነቱ በቻይና ኢኮኖሚ ላይ ምን ያህል ተጽእኖ ሊያሳድር እንደሚችል የተደባለቀ ስሜቶቻቸውን ገልጸዋል፡፡ አንዳንድ የታይዋን ዜጎችም የትረምፕ የግብይት ዘይቤ፣ በተለይም ትረምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ስለታይዋን የተናገሩት እና የውጭውን ዓለም የማግለል ፖሊሲያቸው፣ አሜሪካ ለታይዋን የምትሰጠውን ድጋፍ ሊያዳክሙ ይችላሉ ብለው እንደሚጨነቁ ተመልክቷል፡፡ ትረምፕ ባለፈው ሀምሌ ከብሉምበርግ ጋራ ባደረጉት ቃለጠመይቅ ታይዋን ድጋፍ ለሚሰጣት የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ እንድትከፍል የጠየቁ ሲሆን፣ የኮምፒውተር እና የስልክ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ቁልፍ የሆነውን የ“ቺፕ”ሥራዎችን መቶ መቶ ወስዳብናለች ብለዋል፡፡ ተንታኞች ታይዋን ጠንካራ የመከላከያ ቁርጠኝነት ካላሳየች የትረምፕ ተለዋዋጭ የፖሊሲ እና የማግለል ዝንባሌ የታይዋንን ደህንነት ሊያዛባ ይችላል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። የቻይና ተንታኞች የአሜሪካ እና የታይዋን ወታደራዊ ትብብር መጨመር በተለይም የጦር መሳሪያ ግዢ ውጥረቱን ሊያባብሰው ይችላል ብለው ይጨነቃሉ፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የቻይና እና የታይዋን መሪዎች ለትረምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
    የቻይና እና የታይዋን መሪዎች ለወደፊቱ ግንኙነቶች ጥንቃቄ ከተሞላበት ተስፋ ጋራ ፣ ትረምፕ የአሜሪካን ምርጫ በማሸነፋቸው የ”እንኳን ደስ ያለዎት” መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ ቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ "ሁለቱንም ሀገራት እና ሰፊውን ዓለም" ተጠቃሚ ለማድረግ በአዲሱ ዘመን ተስማምተው ለመኖር የሚያስችላቸውን ትክክለኛውን መንገድ እንዲሹ አሳስበዋል፡፡ የቻይናው መሪ ሁለቱ ወገኖች “በመከባበር መርህ፣ አብሮ መኖርና መጠቃቀም ላይ...
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና፣ ሩሲያና ኢራን በአሜሪካ የሚደረገውን ምርጫ ውጤት ለመቀየር የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን በመሞከር ላይ መሆናቸውን የሚያመለክቱ አዳዲስ መረጃዎች መገኘታቸው ታውቋል።

    ማይክሮሶፍት እና ‘ሪኮርድድ ፊውቸር’ የተሰኘው የሳይበር ደህንነት ኩባንያ እንዳስታወቁት፣ ከሃገራቱ ጋራ ግኑኝነት ያላቸው ተዋንያን የምክር ቤት አባላትን የኮምፒውተር ሥርዓት ዒላማ አድርገዋል።

    በተጨማሪም በማኅበራዊ ሚዲያ የመራጮችን ሃሳብ ለማስቀየር ሞክረዋል፣ በምርጫው እንዳይሳተፉም ቅስቀሳ አድርገዋል ተብሏል።

    ማይክሮሶፍት እንዳስታወቀው፣ ከቻይና ጋራ ግንኙነት ያላቸው የሳይበር ተዋንያን ቢያንስ አራት የሪፐብሊካን ፓርቲ የምክር ቤት ዓባላትን ዒማላ አድርገዋል። አባላቱ የቻይናን መንግስት በመንቀፍ የሚታወቁ ናቸው።

    ዋሽንግተን የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ የማይክሮሶፍትን ውንጀላ ተቃውሟል።

    የተወካዮች ም/ቤት አባላቱ ከቻይና ወገን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መጨመሩ እንዳላስገረማቸው አስታውቀዋል።

    ቻይና ብቻ ሳትሆን ከሩሲያ እና ኢራን ጋራ ግንኙነት ያላቸው የሳይበር ተዋንያን አንዳንድ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ዒላማ በማድረግ በአሜሪካ በሚደረገው ምርጫ ላይ ተጽእኖ ለማሳረፍ እየሞከሩ ነው ተብሏል።

    ማይክሮሶፍት ጨምሮ እንደገለጸው “የሩሲያ የሳይበር ተዋንያን ከቴሌግራም ወደ X ማኅበራዊ ሚዲያ በመሸጋገር ተጨማሪ ድምፅ ሰጪዎችን ለማግኘትና መልዕክቶቻቸውን ለማዳረስ ችለዋል” ብሏል።

    ቻይና፣ ሩሲያና ኢራን በአሜሪካ የሚደረገውን ምርጫ ውጤት ለመቀየር የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን በመሞከር ላይ መሆናቸውን የሚያመለክቱ አዳዲስ መረጃዎች መገኘታቸው ታውቋል። ማይክሮሶፍት እና ‘ሪኮርድድ ፊውቸር’ የተሰኘው የሳይበር ደህንነት ኩባንያ እንዳስታወቁት፣ ከሃገራቱ ጋራ ግኑኝነት ያላቸው ተዋንያን የምክር ቤት አባላትን የኮምፒውተር ሥርዓት ዒላማ አድርገዋል። በተጨማሪም በማኅበራዊ ሚዲያ የመራጮችን ሃሳብ ለማስቀየር ሞክረዋል፣ በምርጫው እንዳይሳተፉም ቅስቀሳ አድርገዋል ተብሏል። ማይክሮሶፍት እንዳስታወቀው፣ ከቻይና ጋራ ግንኙነት ያላቸው የሳይበር ተዋንያን ቢያንስ አራት የሪፐብሊካን ፓርቲ የምክር ቤት ዓባላትን ዒማላ አድርገዋል። አባላቱ የቻይናን መንግስት በመንቀፍ የሚታወቁ ናቸው። ዋሽንግተን የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ የማይክሮሶፍትን ውንጀላ ተቃውሟል። የተወካዮች ም/ቤት አባላቱ ከቻይና ወገን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መጨመሩ እንዳላስገረማቸው አስታውቀዋል። ቻይና ብቻ ሳትሆን ከሩሲያ እና ኢራን ጋራ ግንኙነት ያላቸው የሳይበር ተዋንያን አንዳንድ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ዒላማ በማድረግ በአሜሪካ በሚደረገው ምርጫ ላይ ተጽእኖ ለማሳረፍ እየሞከሩ ነው ተብሏል። ማይክሮሶፍት ጨምሮ እንደገለጸው “የሩሲያ የሳይበር ተዋንያን ከቴሌግራም ወደ X ማኅበራዊ ሚዲያ በመሸጋገር ተጨማሪ ድምፅ ሰጪዎችን ለማግኘትና መልዕክቶቻቸውን ለማዳረስ ችለዋል” ብሏል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቻይና፣ ሩሲያና ኢራን በአሜሪካ ምርጫ ተጽእኖ የማድረግ ጥረታቸውን ጨምረዋል ተባለ
    ቻይና፣ ሩሲያና ኢራን በአሜሪካ የሚደረገውን ምርጫ ውጤት ለመቀየር የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን በመሞከር ላይ መሆናቸውን የሚያመለክቱ አዳዲስ መረጃዎች መገኘታቸው ታውቋል። ማይክሮሶፍት እና ‘ሪኮርድድ ፊውቸር’ የተሰኘው የሳይበር ደህንነት ኩባንያ እንዳስታወቁት፣ ከሃገራቱ ጋራ ግኑኝነት ያላቸው ተዋንያን የምክር ቤት አባላትን የኮምፒውተር ሥርዓት ዒላማ አድርገዋል። በተጨማሪም በማኅበራዊ ሚዲያ የመራጮችን ሃሳብ ለማስቀየር ሞክረዋል፣ በምርጫው እንዳይሳተፉም ቅስቀሳ...

  • የኮምፒውተር ኮዲንግ ስልጠና ፣ሐምሌ 16, 2016 What's New July 23, 2024
    የኮምፒውተር ኮዲንግ ስልጠና ፣ሐምሌ 16, 2016 What's New July 23, 2024
    0 Comments 0 Shares
More Results