#ምን_አልባት_የማታውቁት_አስገራሚ_ስለ_ኮምፒውተርና_ኢንተርኔት_እውነታዎች
1. አማዞን፣ በዋናነት ሲጀመር የታተሙ መፅሐፎችን የሚሸጥ ካምፓኒ ነበር፣ አሁን ግን ከታተሙት መፅሐፎች ይበልጥ ብዙ ኤሌክትሮኒክስ መፅሐፎችን እየሸጠ ነው።
2. ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዝግቦ የነበር የድረ-ገፅ መለያ ስም ወይም ዶሜን ”domain” ስም “Symbolics.com” ነበር።
3. ወደ 1.8 ቢሊዮን የሚሆኑ የአለማችን ህዝቦች በኢነትርኔታ የተሳሰሩ ሲሆን፣ ነገር ግን 450 ሚሊዮን የሚሆኑት ብቻ ኢንጊሊዘኛ ቋንቋን መናገር የሚችሉት።
4. ሲዊዲን በኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከፍተኛውን ፐርሰንትኤጅ ያላት ሀገር ስትሆን፥ እሱም 75% ህዝቦቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ናቸው።
5. 50 ሚሊዮኖች ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ሬዲዮ 38 አመታቶችን ወስዶበታል፣ እና ለቴሌቪዥን ደግሞ 13 አመታትን ሲወስድበት፥ ለወርልድ ዋይድ ዌብ ”World Wide Web” በ 4 ዓመቶች ውስጥ ብቻ 50 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ችሏል።
6. በየቀኑ 247 ቢሊዮን የኢሜል መለእክቶች ይላካሉ። ከነዚህ መልእክቶች 81% የሚሆኑት አላስፈላጊ መልእክቶች(የተቀባዩን መልእክት ሳጥን ለማጨናነቅ ወይም ሀክ ለማድረግ) ናቸው።
7. በእያንዳንዱ ደቂቃ ውስጥ፣ የአስር ሰዐቶች ርዝማኔ ያላው ቪዲዮ በዩቲዩብ”YouTube” ድረ ገፅ ላይ ይጫናል።
8. በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የድረ-ገፅ የዶሜኖች ይመዘገባሉ።
9. በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ ባሉት የዴታ ማዕከሎች ጎግል”Google” በግምት እስከ 19 ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌትሪክ ሀይልን በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ይጠቀማሉ። ይህ ቢሆንም ግን አብዛኛውን ሀይል የሚያገኘው ከሶላር ፓናል ታዳሽ ሀይል ምንጭ ነው።
#ምን_አልባት_የማታውቁት_አስገራሚ_ስለ_ኮምፒውተርና_ኢንተርኔት_እውነታዎች 1. አማዞን፣ በዋናነት ሲጀመር የታተሙ መፅሐፎችን የሚሸጥ ካምፓኒ ነበር፣ አሁን ግን ከታተሙት መፅሐፎች ይበልጥ ብዙ ኤሌክትሮኒክስ መፅሐፎችን እየሸጠ ነው። 2. ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዝግቦ የነበር የድረ-ገፅ መለያ ስም ወይም ዶሜን ”domain” ስም “Symbolics.com” ነበር። 3. ወደ 1.8 ቢሊዮን የሚሆኑ የአለማችን ህዝቦች በኢነትርኔታ የተሳሰሩ ሲሆን፣ ነገር ግን 450 ሚሊዮን የሚሆኑት ብቻ ኢንጊሊዘኛ ቋንቋን መናገር የሚችሉት። 4. ሲዊዲን በኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከፍተኛውን ፐርሰንትኤጅ ያላት ሀገር ስትሆን፥ እሱም 75% ህዝቦቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ናቸው። 5. 50 ሚሊዮኖች ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ሬዲዮ 38 አመታቶችን ወስዶበታል፣ እና ለቴሌቪዥን ደግሞ 13 አመታትን ሲወስድበት፥ ለወርልድ ዋይድ ዌብ ”World Wide Web” በ 4 ዓመቶች ውስጥ ብቻ 50 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ችሏል። 6. በየቀኑ 247 ቢሊዮን የኢሜል መለእክቶች ይላካሉ። ከነዚህ መልእክቶች 81% የሚሆኑት አላስፈላጊ መልእክቶች(የተቀባዩን መልእክት ሳጥን ለማጨናነቅ ወይም ሀክ ለማድረግ) ናቸው። 7. በእያንዳንዱ ደቂቃ ውስጥ፣ የአስር ሰዐቶች ርዝማኔ ያላው ቪዲዮ በዩቲዩብ”YouTube” ድረ ገፅ ላይ ይጫናል። 8. በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የድረ-ገፅ የዶሜኖች ይመዘገባሉ። 9. በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ ባሉት የዴታ ማዕከሎች ጎግል”Google” በግምት እስከ 19 ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌትሪክ ሀይልን በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ይጠቀማሉ። ይህ ቢሆንም ግን አብዛኛውን ሀይል የሚያገኘው ከሶላር ፓናል ታዳሽ ሀይል ምንጭ ነው።
Like
2
0 Comments 0 Shares