• በቪዬትናም እየተካሄደ ያለው ሚስ ግራንድ ኢንተርናሽናል ላይ ኢትዮጵያን ወክላ የምትወዳደረው ሰላማዊት ተክላይ ትላንት ማምሻውን ለተወዳዳሪዎቹ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ይህን የመሳሰሉ ልብሶች በመልበስ ተሳትፋለች (ፎቶዎች)
    በቪዬትናም እየተካሄደ ያለው ሚስ ግራንድ ኢንተርናሽናል ላይ ኢትዮጵያን ወክላ የምትወዳደረው ሰላማዊት ተክላይ ትላንት ማምሻውን ለተወዳዳሪዎቹ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ይህን የመሳሰሉ ልብሶች በመልበስ ተሳትፋለች (ፎቶዎች)
    0 Comments 0 Shares
  • MATTE & KYLIE
    $1
    # Fair Price for MATTE and KYLIE
    1 pack for 1500 ETB
    MATTE & KYLIE $1 # Fair Price for MATTE and KYLIE 1 pack for 1500 ETB
    0 Comments 0 Shares
  • ዜና ዕድል ሎተሪ
    የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለ2010 ዓ.ም ያዘጋጀውና ከመስከረም 1/2010 ዓ.ም ጀምሮ ገበያ ላይ የቆየው ዕድል ሎተሪ በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 3/2010 ዓ. ም) ከምሽቱ 12፡00 በብሔራዊ ሎተሪ እድል ዕጣ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
    በዚህም መሰረት፡-
     3 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው 1ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0033560
     1.5 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው የ2ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1162361
     750,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0317689
     250,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0185537
     125,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1152660
     50,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1065517
     15,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0092731
    8ኛ ዕጣ ቁጥር 16577
    9ኛ ዕጣ ቁጥር 51107
    10ኛ ዕጣ ቁጥር 8556
    11ኛ ዕጣ ቁጥር 7467
    12ኛ ዕጣ ቁጥር 033
    13ኛ ዕጣ ቁጥር 76
    የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር ደግሞ 8 በመሆን ወጥቷል፡፡
    የወጡ የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮችን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡
    የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
    ዜና ዕድል ሎተሪ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለ2010 ዓ.ም ያዘጋጀውና ከመስከረም 1/2010 ዓ.ም ጀምሮ ገበያ ላይ የቆየው ዕድል ሎተሪ በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 3/2010 ዓ. ም) ከምሽቱ 12፡00 በብሔራዊ ሎተሪ እድል ዕጣ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት፡-  3 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው 1ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0033560  1.5 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው የ2ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1162361  750,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0317689  250,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0185537  125,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1152660  50,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1065517  15,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0092731 8ኛ ዕጣ ቁጥር 16577 9ኛ ዕጣ ቁጥር 51107 10ኛ ዕጣ ቁጥር 8556 11ኛ ዕጣ ቁጥር 7467 12ኛ ዕጣ ቁጥር 033 13ኛ ዕጣ ቁጥር 76 የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር ደግሞ 8 በመሆን ወጥቷል፡፡ የወጡ የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮችን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭነት ከ 1.2 % - 1.8% አድጓል! ብሔራዊ ወረርሽኝነቱም እንደገና ታውጇል! ለምን??
    *****
    (ክፍል 1)
    አገራዊ የኤች አይ ቪ የምርመራ መሳሪያዎች አግባብነት [ NATIONAL HIV TEST KIT VALIDATION ALGORITHIM ] ፍተሻ!
    *****
    ኤች አይ ቪ በባህሪው በየአህጉሩና አካባቢው የተለያየ ጠባይና ዝርያ [Type and sub Type] እንዲሁም እንደ አየር ንብረት ሁኔታው የተለያየ ባህሪ አለው::
    በዚህ ምክንያት በአፋሪካ ካሉት 4 ዓይነት ዝርያዎች በኢትዮጵያ 'C' የሚባለው የኤችአይቪ ዝርያ ይገኛል::
    በመሆኑም ይህንን ባህሪውን የሚስማማ ራሱን የቻለ የምርመራ መሳሪያዎች ተገቢነት ቀመርን የሚያረጋግጥ ፍተሻ በየጊዜው መደረግ አለበት:: Hiv Test kit validation algorithim ይባላል:: የዚህ ፍተሻ ውጤት 99 በመቶና ከዚያ በላይ ካልሆነ የምርመራ መሳሪያው [test kit] ጥቅም ላይ መዋል አይችልም ብቻ ሳይሆን ጥቅም ላይ ቢውልም የሚነግረን ውጤት የውሸት ይሆናል:: False posetive, False Negative!
    ለዚህ ነው ሶስቱን ዓይነት የምርምራ መሳሪያዎች ፍተሻ በጥንቃቄ በተለያየ አየር ንብረት መደረግ ይኖርበታል የሚባለው::
    በኢትዮጵያም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በየአራት ዓመቱ በሶስትም ዓይነት የኤችአይቪ መመርመሪያ መሳሪያዎች (test kits) አገራዊ የተገቢነት ፍተሻ: የምርት ዓይነትና አቅራቢ ይለያል::
    ከ 2004 ዓም ወዲህ ግን ይህ አገራዊ የመሳሪያዎች ተገቢነት ቀመር ፍተሻ ሁሉንም የጤናው ዘርፍ ባለድርሻዎች በሚያስማማ መንገድ አልተፈፀመም:: ባለድርሻዎቹና መሳሪያ እናቀርባለን የሚሉ 11 ኩባንያዎች እየተወዛገቡ ጉዳዩ ቀጠለ:: በዚህ መካከል በየዓመቱ የሚቀርበውን test kit በገንዘብ የሚደግፈው ግሎባል ፈንድ (5ሚልዮን ዶላር በየዓመቱ) በአገሪቱ ገበያ ላይ የተሟጠጠውን test kit እንዲያቀርብ ተደረገ:: ከረጅነት ወደ መሳሪያ አቅራቢነት! እንዴት? ለምን? የተገቢነት ፍተሻ ባልተረጋገጠበት የገንዘብ ድጋፍ ለምን ሲደረግ ቆዬ? ያለፍተሻ በተበተነው test kit የተደረገው የኤች አይ ቪ ምርመራ ቢያንስ ከ 2 ሚሊዮን የማያንሱ ምርመራዎችን የስህተት ውጤት (False posetive, False negative ) አሳይቷል ተብሎ ይገመታል:: ለምን? እንዴት? ማን ነው ተጠያቂ? ፍተሻው ለምን ውጥንቅጥ በዛው? የሁሉም ባለድርሻዎች ሚና ምንድን ነው? ፀረ ሙስና ጉዳዩን ከያዘው በኃላ የት አደረሰው?
    ***
    ይቀጥላል!
    በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭነት ከ 1.2 % - 1.8% አድጓል! ብሔራዊ ወረርሽኝነቱም እንደገና ታውጇል! ለምን?? ***** (ክፍል 1) አገራዊ የኤች አይ ቪ የምርመራ መሳሪያዎች አግባብነት [ NATIONAL HIV TEST KIT VALIDATION ALGORITHIM ] ፍተሻ! ***** ኤች አይ ቪ በባህሪው በየአህጉሩና አካባቢው የተለያየ ጠባይና ዝርያ [Type and sub Type] እንዲሁም እንደ አየር ንብረት ሁኔታው የተለያየ ባህሪ አለው:: በዚህ ምክንያት በአፋሪካ ካሉት 4 ዓይነት ዝርያዎች በኢትዮጵያ 'C' የሚባለው የኤችአይቪ ዝርያ ይገኛል:: በመሆኑም ይህንን ባህሪውን የሚስማማ ራሱን የቻለ የምርመራ መሳሪያዎች ተገቢነት ቀመርን የሚያረጋግጥ ፍተሻ በየጊዜው መደረግ አለበት:: Hiv Test kit validation algorithim ይባላል:: የዚህ ፍተሻ ውጤት 99 በመቶና ከዚያ በላይ ካልሆነ የምርመራ መሳሪያው [test kit] ጥቅም ላይ መዋል አይችልም ብቻ ሳይሆን ጥቅም ላይ ቢውልም የሚነግረን ውጤት የውሸት ይሆናል:: False posetive, False Negative! ለዚህ ነው ሶስቱን ዓይነት የምርምራ መሳሪያዎች ፍተሻ በጥንቃቄ በተለያየ አየር ንብረት መደረግ ይኖርበታል የሚባለው:: በኢትዮጵያም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በየአራት ዓመቱ በሶስትም ዓይነት የኤችአይቪ መመርመሪያ መሳሪያዎች (test kits) አገራዊ የተገቢነት ፍተሻ: የምርት ዓይነትና አቅራቢ ይለያል:: ከ 2004 ዓም ወዲህ ግን ይህ አገራዊ የመሳሪያዎች ተገቢነት ቀመር ፍተሻ ሁሉንም የጤናው ዘርፍ ባለድርሻዎች በሚያስማማ መንገድ አልተፈፀመም:: ባለድርሻዎቹና መሳሪያ እናቀርባለን የሚሉ 11 ኩባንያዎች እየተወዛገቡ ጉዳዩ ቀጠለ:: በዚህ መካከል በየዓመቱ የሚቀርበውን test kit በገንዘብ የሚደግፈው ግሎባል ፈንድ (5ሚልዮን ዶላር በየዓመቱ) በአገሪቱ ገበያ ላይ የተሟጠጠውን test kit እንዲያቀርብ ተደረገ:: ከረጅነት ወደ መሳሪያ አቅራቢነት! እንዴት? ለምን? የተገቢነት ፍተሻ ባልተረጋገጠበት የገንዘብ ድጋፍ ለምን ሲደረግ ቆዬ? ያለፍተሻ በተበተነው test kit የተደረገው የኤች አይ ቪ ምርመራ ቢያንስ ከ 2 ሚሊዮን የማያንሱ ምርመራዎችን የስህተት ውጤት (False posetive, False negative ) አሳይቷል ተብሎ ይገመታል:: ለምን? እንዴት? ማን ነው ተጠያቂ? ፍተሻው ለምን ውጥንቅጥ በዛው? የሁሉም ባለድርሻዎች ሚና ምንድን ነው? ፀረ ሙስና ጉዳዩን ከያዘው በኃላ የት አደረሰው? *** ይቀጥላል!

    Like
    1
    0 Comments 0 Shares