በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭነት ከ 1.2 % - 1.8% አድጓል! ብሔራዊ ወረርሽኝነቱም እንደገና ታውጇል! ለምን??
*****
(ክፍል 1)
አገራዊ የኤች አይ ቪ የምርመራ መሳሪያዎች አግባብነት [ NATIONAL HIV TEST KIT VALIDATION ALGORITHIM ] ፍተሻ!
*****
ኤች አይ ቪ በባህሪው በየአህጉሩና አካባቢው የተለያየ ጠባይና ዝርያ [Type and sub Type] እንዲሁም እንደ አየር ንብረት ሁኔታው የተለያየ ባህሪ አለው::
በዚህ ምክንያት በአፋሪካ ካሉት 4 ዓይነት ዝርያዎች በኢትዮጵያ 'C' የሚባለው የኤችአይቪ ዝርያ ይገኛል::
በመሆኑም ይህንን ባህሪውን የሚስማማ ራሱን የቻለ የምርመራ መሳሪያዎች ተገቢነት ቀመርን የሚያረጋግጥ ፍተሻ በየጊዜው መደረግ አለበት:: Hiv Test kit validation algorithim ይባላል:: የዚህ ፍተሻ ውጤት 99 በመቶና ከዚያ በላይ ካልሆነ የምርመራ መሳሪያው [test kit] ጥቅም ላይ መዋል አይችልም ብቻ ሳይሆን ጥቅም ላይ ቢውልም የሚነግረን ውጤት የውሸት ይሆናል:: False posetive, False Negative!
ለዚህ ነው ሶስቱን ዓይነት የምርምራ መሳሪያዎች ፍተሻ በጥንቃቄ በተለያየ አየር ንብረት መደረግ ይኖርበታል የሚባለው::
በኢትዮጵያም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በየአራት ዓመቱ በሶስትም ዓይነት የኤችአይቪ መመርመሪያ መሳሪያዎች (test kits) አገራዊ የተገቢነት ፍተሻ: የምርት ዓይነትና አቅራቢ ይለያል::
ከ 2004 ዓም ወዲህ ግን ይህ አገራዊ የመሳሪያዎች ተገቢነት ቀመር ፍተሻ ሁሉንም የጤናው ዘርፍ ባለድርሻዎች በሚያስማማ መንገድ አልተፈፀመም:: ባለድርሻዎቹና መሳሪያ እናቀርባለን የሚሉ 11 ኩባንያዎች እየተወዛገቡ ጉዳዩ ቀጠለ:: በዚህ መካከል በየዓመቱ የሚቀርበውን test kit በገንዘብ የሚደግፈው ግሎባል ፈንድ (5ሚልዮን ዶላር በየዓመቱ) በአገሪቱ ገበያ ላይ የተሟጠጠውን test kit እንዲያቀርብ ተደረገ:: ከረጅነት ወደ መሳሪያ አቅራቢነት! እንዴት? ለምን? የተገቢነት ፍተሻ ባልተረጋገጠበት የገንዘብ ድጋፍ ለምን ሲደረግ ቆዬ? ያለፍተሻ በተበተነው test kit የተደረገው የኤች አይ ቪ ምርመራ ቢያንስ ከ 2 ሚሊዮን የማያንሱ ምርመራዎችን የስህተት ውጤት (False posetive, False negative ) አሳይቷል ተብሎ ይገመታል:: ለምን? እንዴት? ማን ነው ተጠያቂ? ፍተሻው ለምን ውጥንቅጥ በዛው? የሁሉም ባለድርሻዎች ሚና ምንድን ነው? ፀረ ሙስና ጉዳዩን ከያዘው በኃላ የት አደረሰው?
***
ይቀጥላል!
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭነት ከ 1.2 % - 1.8% አድጓል! ብሔራዊ ወረርሽኝነቱም እንደገና ታውጇል! ለምን?? ***** (ክፍል 1) አገራዊ የኤች አይ ቪ የምርመራ መሳሪያዎች አግባብነት [ NATIONAL HIV TEST KIT VALIDATION ALGORITHIM ] ፍተሻ! ***** ኤች አይ ቪ በባህሪው በየአህጉሩና አካባቢው የተለያየ ጠባይና ዝርያ [Type and sub Type] እንዲሁም እንደ አየር ንብረት ሁኔታው የተለያየ ባህሪ አለው:: በዚህ ምክንያት በአፋሪካ ካሉት 4 ዓይነት ዝርያዎች በኢትዮጵያ 'C' የሚባለው የኤችአይቪ ዝርያ ይገኛል:: በመሆኑም ይህንን ባህሪውን የሚስማማ ራሱን የቻለ የምርመራ መሳሪያዎች ተገቢነት ቀመርን የሚያረጋግጥ ፍተሻ በየጊዜው መደረግ አለበት:: Hiv Test kit validation algorithim ይባላል:: የዚህ ፍተሻ ውጤት 99 በመቶና ከዚያ በላይ ካልሆነ የምርመራ መሳሪያው [test kit] ጥቅም ላይ መዋል አይችልም ብቻ ሳይሆን ጥቅም ላይ ቢውልም የሚነግረን ውጤት የውሸት ይሆናል:: False posetive, False Negative! ለዚህ ነው ሶስቱን ዓይነት የምርምራ መሳሪያዎች ፍተሻ በጥንቃቄ በተለያየ አየር ንብረት መደረግ ይኖርበታል የሚባለው:: በኢትዮጵያም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በየአራት ዓመቱ በሶስትም ዓይነት የኤችአይቪ መመርመሪያ መሳሪያዎች (test kits) አገራዊ የተገቢነት ፍተሻ: የምርት ዓይነትና አቅራቢ ይለያል:: ከ 2004 ዓም ወዲህ ግን ይህ አገራዊ የመሳሪያዎች ተገቢነት ቀመር ፍተሻ ሁሉንም የጤናው ዘርፍ ባለድርሻዎች በሚያስማማ መንገድ አልተፈፀመም:: ባለድርሻዎቹና መሳሪያ እናቀርባለን የሚሉ 11 ኩባንያዎች እየተወዛገቡ ጉዳዩ ቀጠለ:: በዚህ መካከል በየዓመቱ የሚቀርበውን test kit በገንዘብ የሚደግፈው ግሎባል ፈንድ (5ሚልዮን ዶላር በየዓመቱ) በአገሪቱ ገበያ ላይ የተሟጠጠውን test kit እንዲያቀርብ ተደረገ:: ከረጅነት ወደ መሳሪያ አቅራቢነት! እንዴት? ለምን? የተገቢነት ፍተሻ ባልተረጋገጠበት የገንዘብ ድጋፍ ለምን ሲደረግ ቆዬ? ያለፍተሻ በተበተነው test kit የተደረገው የኤች አይ ቪ ምርመራ ቢያንስ ከ 2 ሚሊዮን የማያንሱ ምርመራዎችን የስህተት ውጤት (False posetive, False negative ) አሳይቷል ተብሎ ይገመታል:: ለምን? እንዴት? ማን ነው ተጠያቂ? ፍተሻው ለምን ውጥንቅጥ በዛው? የሁሉም ባለድርሻዎች ሚና ምንድን ነው? ፀረ ሙስና ጉዳዩን ከያዘው በኃላ የት አደረሰው? *** ይቀጥላል!
Like
1
0 Comments 0 Shares