• የኢኮኖሚ ዋልታ _________________
    ይጨርሱት...
    የኢኮኖሚ ዋልታ _________________ ይጨርሱት...
    0 Comments 0 Shares
  • Young Haile Gebrselassie Ultimate champ
    Young Haile Gebrselassie Ultimate champ
    0 Comments 0 Shares
  • TASTY BALLERS AND MD EVENT & PROMOTION PRESENTS
    DREAM TEAM SPORTS & MUSIC CARNIVAL END OF THE YEAR HIGH SCHOOL CELEBRATION ALL- STAR CELEBRITIES SHOW FEATURING
    HOST KAPO ISRAEL [104.7 EBC RADIO SHOWTIME]
    COACH CARLOS [NAHOO TV]
    RAS SEYOUME [J-REGGAE JTV]
    HAILE YESUS [YOUTUBE MASTER]
    KUCHE [NAHOO TV-HIP HOP SHOW]
    MICKI YO [HIP HOP MUSICIAN]
    ABLEX 007 [RAPPER/ACTOR]
    DJ DEZIGN & DJ NX
    BASKETBALL GAME & CONCERT SATURDAY, JUNE 24 @ YMCA GYM, ARAT KILO 100 BIRR ADVANCE TICKETS, 150 BIRR AT THE DOOR TICKET AVAILABLE @ ANY ROOMI BURGER DOORS OPEN 6PM
    FOR MORE INFORMATION CALL => 0910 61 46 49/0944 02 57 57
    TASTY BALLERS AND MD EVENT & PROMOTION PRESENTS DREAM TEAM SPORTS & MUSIC CARNIVAL END OF THE YEAR HIGH SCHOOL CELEBRATION ALL- STAR CELEBRITIES SHOW FEATURING HOST KAPO ISRAEL [104.7 EBC RADIO SHOWTIME] COACH CARLOS [NAHOO TV] RAS SEYOUME [J-REGGAE JTV] HAILE YESUS [YOUTUBE MASTER] KUCHE [NAHOO TV-HIP HOP SHOW] MICKI YO [HIP HOP MUSICIAN] ABLEX 007 [RAPPER/ACTOR] DJ DEZIGN & DJ NX BASKETBALL GAME & CONCERT SATURDAY, JUNE 24 @ YMCA GYM, ARAT KILO 100 BIRR ADVANCE TICKETS, 150 BIRR AT THE DOOR TICKET AVAILABLE @ ANY ROOMI BURGER DOORS OPEN 6PM FOR MORE INFORMATION CALL => 0910 61 46 49/0944 02 57 57
    0 Comments 0 Shares
  • Make your dream come true with
    Vistula Group of Universities
    Do you want to experience living in another country and culture? Do you want to study at a well-known institution in Poland? Choose Vistula Group of Universities and study in the heart of Europe. Warsaw and Wroclaw are both multiculturalities which combine beautiful culture with an international dimension of business.
    Poland is a fascinating country that is at the geographical and cultural crossroads of Eastern and Western Europe. In Poland, you may get the best education, set up your own business, and search for brilliant ideas.
    Remember – the sky is the limit!
    Contact:
    : Skype: abelhabtamu45
    : WhatsApp: +48 516596186
    Service hours: From 9:00AM-23:00PM Monday-Sunday.
    Make your dream come true with Vistula Group of Universities Do you want to experience living in another country and culture? Do you want to study at a well-known institution in Poland? Choose Vistula Group of Universities and study in the heart of Europe. Warsaw and Wroclaw are both multiculturalities which combine beautiful culture with an international dimension of business. Poland is a fascinating country that is at the geographical and cultural crossroads of Eastern and Western Europe. In Poland, you may get the best education, set up your own business, and search for brilliant ideas. Remember – the sky is the limit! Contact: : Skype: abelhabtamu45 : WhatsApp: +48 516596186 Service hours: From 9:00AM-23:00PM Monday-Sunday.
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 50ኛ ደቂቃ ኢትዮጵያና ጋና በጋና እያደረጉት ያለው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ F የመጀመርያ ዙር ጫዋታ
    ጋና 4 - 0 ኢትዮጵያ
    50ኛ ደቂቃ ኢትዮጵያና ጋና በጋና እያደረጉት ያለው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ F የመጀመርያ ዙር ጫዋታ ጋና 4 - 0 ኢትዮጵያ
    0 Comments 0 Shares
  • ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማለዳ ወደ አክራ አቅንቷል።

    ዋልያዎቹ ቀድሞ በተያዘላቸው ሆቴል የአየር ሚዛን መጠበቂያው (ኤር ኮንድሽነር) የማይሰራ በመሆኑ በዚያ ለማረፍ ፈቃደኛ ሳሆኑ ቀርተዋል ተብሎ የተዘገበ ሲሆን ከሰዓታት መጉላላት በኋላ ሌላ ተለዋጭ ሆቴል ላይ እንዲያርፉ ተደርጓልም ተብሏል፡፡

    የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ተጫዋቾችን በማሰባሰብ ለጨዋታው ዝግጅታቸውን ሲያደርጉ ቆይተዋል።

    አሰልጣኙ ለጋናው ጨዋታ የመረጧቸውን የመጨረሻ 22 ተጨዋቾችም ይፋ አድርገዋል።

    ብሄራዊ ቡድኑ አክራ ከገባ በኋላ በነገው እለት ጨዋታውን ወደሚያደርግበት ኩማሲ የሚያቀና ይሆናል።

    ለጨዋታው የተመረጡ ተጫዋቾች

    ግብ ጠባቂዎች፦

    ጀማል ጣሰው /ጅማ አባ ቡና)

    ለአለም ብርሃኑ /ሲዳማ ቡና/

    አቤል ማሞ /መከላከያ/

    ተከላካዮች፦

    አስቻለው ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

    ሳልሃዲን ባርጌቾ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/

    ሙጂብ ቃሲም /አዳማ ከነማ/

    ስዩም ተስፋዬ /ደደቢት/

    አንተነህ ተስፋዬ /ሲዳማ ቡና/

    አዲሱ ተስፋዬ /መከላከያ/

    አብዱልከሪም መሀመድ /ኢትዮጵያ ቡና/

    ተስፋዬ በቀለ /አዳማ ከነማ/

    አማካዮች፦

    ሽመልስ በቀለ /ፔትሮጄት/

    ብሩክ ቃልቦሬ /አዳማ ከነማ/

    ጋዲሳ መብራቴ /ሀዋሳ ከነማ/

    ሽመክት ጉግሳ /ደደቢት/

    ጋቶች ፓኖም /ኢትዮጵያ ቡና/

    ሙሉአለም መስፍን /ሲዳማ ቡና/

    አጥቂዎች፦

    ሳልሃዲን ሰኢድ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

    ኡመድ ኡኩሪ /ኤንታግ አልሀርቢ/
    ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)

    አብዱራህማን ሙባረክ /ፋሲል ከነማ/

    አዲስ ግደይ /ሲዳማ ቡና/

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና፣ ሴራሊዮን እና ኬንያ ጋር መደልደሉ ይታወሳል – Ethio news

    FBC
    ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማለዳ ወደ አክራ አቅንቷል። ዋልያዎቹ ቀድሞ በተያዘላቸው ሆቴል የአየር ሚዛን መጠበቂያው (ኤር ኮንድሽነር) የማይሰራ በመሆኑ በዚያ ለማረፍ ፈቃደኛ ሳሆኑ ቀርተዋል ተብሎ የተዘገበ ሲሆን ከሰዓታት መጉላላት በኋላ ሌላ ተለዋጭ ሆቴል ላይ እንዲያርፉ ተደርጓልም ተብሏል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ተጫዋቾችን በማሰባሰብ ለጨዋታው ዝግጅታቸውን ሲያደርጉ ቆይተዋል። አሰልጣኙ ለጋናው ጨዋታ የመረጧቸውን የመጨረሻ 22 ተጨዋቾችም ይፋ አድርገዋል። ብሄራዊ ቡድኑ አክራ ከገባ በኋላ በነገው እለት ጨዋታውን ወደሚያደርግበት ኩማሲ የሚያቀና ይሆናል። ለጨዋታው የተመረጡ ተጫዋቾች ግብ ጠባቂዎች፦ ጀማል ጣሰው /ጅማ አባ ቡና) ለአለም ብርሃኑ /ሲዳማ ቡና/ አቤል ማሞ /መከላከያ/ ተከላካዮች፦ አስቻለው ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ ሳልሃዲን ባርጌቾ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/ ሙጂብ ቃሲም /አዳማ ከነማ/ ስዩም ተስፋዬ /ደደቢት/ አንተነህ ተስፋዬ /ሲዳማ ቡና/ አዲሱ ተስፋዬ /መከላከያ/ አብዱልከሪም መሀመድ /ኢትዮጵያ ቡና/ ተስፋዬ በቀለ /አዳማ ከነማ/ አማካዮች፦ ሽመልስ በቀለ /ፔትሮጄት/ ብሩክ ቃልቦሬ /አዳማ ከነማ/ ጋዲሳ መብራቴ /ሀዋሳ ከነማ/ ሽመክት ጉግሳ /ደደቢት/ ጋቶች ፓኖም /ኢትዮጵያ ቡና/ ሙሉአለም መስፍን /ሲዳማ ቡና/ አጥቂዎች፦ ሳልሃዲን ሰኢድ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ ኡመድ ኡኩሪ /ኤንታግ አልሀርቢ/ ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) አብዱራህማን ሙባረክ /ፋሲል ከነማ/ አዲስ ግደይ /ሲዳማ ቡና/ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና፣ ሴራሊዮን እና ኬንያ ጋር መደልደሉ ይታወሳል – Ethio news FBC
    0 Comments 0 Shares
  • አልቫሮ ሞራታ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በ73 ሚሊየን ፓውንድ ለመዘዋወር ከስምምነት ላይ መደረሱ

    ታውቋል፡፡ሰኞ ላይ ይፈርማል የተባለው ኮንትራት እስከ 2022 በኦልድትራፎርድ የሚቆየው ነው የተባለው፡፡

    ሪያል ማድሪድ ከዚህ በፊት ዩናይትድ ያቀረበውን የ53 ሚሊየንፓውንድ የግዢ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

    ዝላታን ኢብርሃሞቪችን በሚቀጥለው ዓመት የሚያጡት ጆሴ ሞሪንሆ የሞራታ ወደ ክለቡ መምጣት

    ቡድኑን ሊፈጠርበት የሚችለውን ክፍተት ይሞላላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡አልቫሮ ሞራታ ከሪያል ማድሪድ

    ጋር የቻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ ይታወቃል፡፡
    አልቫሮ ሞራታ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በ73 ሚሊየን ፓውንድ ለመዘዋወር ከስምምነት ላይ መደረሱ ታውቋል፡፡ሰኞ ላይ ይፈርማል የተባለው ኮንትራት እስከ 2022 በኦልድትራፎርድ የሚቆየው ነው የተባለው፡፡ ሪያል ማድሪድ ከዚህ በፊት ዩናይትድ ያቀረበውን የ53 ሚሊየንፓውንድ የግዢ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ዝላታን ኢብርሃሞቪችን በሚቀጥለው ዓመት የሚያጡት ጆሴ ሞሪንሆ የሞራታ ወደ ክለቡ መምጣት ቡድኑን ሊፈጠርበት የሚችለውን ክፍተት ይሞላላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡አልቫሮ ሞራታ ከሪያል ማድሪድ ጋር የቻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ ይታወቃል፡፡
    0 Comments 0 Shares