0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
ከቆንጆ ሴቶች ጀርባከቆንጆ ሴቶች ጀርባ ....!«ዘውድአለም ታደሰ» ትናንትም እንደፈረደብኝ አንድ የቀረኝ ጓደኛዬን ድሬ እያጨበጨብኩ ወደቤት ገባሁ! በቃ የኔ ኑሮ እንደድንኳን በየሰርግ ቤቱ መተከል ሆኖ ቀረ ማለት ነው የቶጳ ሂብራታሳብ? ኦሮሮሮሮ አለ ቴዲ አፍሮ!! “ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንድ ሴት አለች” ይባላል። (በርግጥ ከስኬት-አልባ ወንድ ጀርባ ሴትም እሴትም እንደማይኖር የታወቀ ነው) ከስኬታማ ወንዶች ጀርባ ሴቶቹ እንደማይጠፉት ሁሉ ግን ከቆንጆ ሴቶች ጀርባም ቡጢ የጨበጠ ባል አይጠፋም። ትናንት ማሂን ሰርጉ ላይ አገኘኋት! ማሂ የሰፈራችን ክሊዮፓትራ ነች! አረጋሃኝ ወራሽ እስቲ ዘለል ዘለል...0 Comments 0 Shares
-
ወርቃማው ደብዳቤ !(አሌክስ አብረሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...0 Comments 0 Shares
-
ወርቃማው ደብዳቤ !(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...0 Comments 0 Shares
-
ወርቃማው ደብዳቤ !(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...0 Comments 0 Shares
-
በግብጽ መስጊድ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 235 ሰዎች ሞቱ
ተጠርጣሪ ታጣቂዎች በግብጽ ሰሜናዊ ሲናይ ክልል የቦምብና የተኩስ ጥቃት በመሰንዘር 235 ሰዎች መግደላቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የዓይን እማኞችም በአል-አሪሽ አቅራቢያ በቢር አል-ኣቤድ ከተማ የሚገኘው አል-ራውዳ በአርብ ጸሎት ጊዜ ኢላማ መደረጉን አረጋግጠዋል።
አሶሺየትድ ፕሬስ በበኩሉ የአካባቢውን ፖሊስ በመጥቀስ ታጣቂዎቹ በአራት መኪኖች በመምጣት በምዕመናኑ ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጿል።
ግብጽ ከአውሮፓውያኑ 2013 ጀምሮ የእስላማዊ ሰርጎ ገቦችን ጥቃት ለመመከት እየሰራች ነው።
እስካሁን በሲናይ በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃቶች ቢፈጸሙም በደም አፋሳሽነቱ ግን ይህ ከፍተኛ ነው።
በጥቃቱ ሌሎች 100 ሰዎችም ተጎድተዋል።
BBC አማርኛበግብጽ መስጊድ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 235 ሰዎች ሞቱ ተጠርጣሪ ታጣቂዎች በግብጽ ሰሜናዊ ሲናይ ክልል የቦምብና የተኩስ ጥቃት በመሰንዘር 235 ሰዎች መግደላቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የዓይን እማኞችም በአል-አሪሽ አቅራቢያ በቢር አል-ኣቤድ ከተማ የሚገኘው አል-ራውዳ በአርብ ጸሎት ጊዜ ኢላማ መደረጉን አረጋግጠዋል። አሶሺየትድ ፕሬስ በበኩሉ የአካባቢውን ፖሊስ በመጥቀስ ታጣቂዎቹ በአራት መኪኖች በመምጣት በምዕመናኑ ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጿል። ግብጽ ከአውሮፓውያኑ 2013 ጀምሮ የእስላማዊ ሰርጎ ገቦችን ጥቃት ለመመከት እየሰራች ነው። እስካሁን በሲናይ በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃቶች ቢፈጸሙም በደም አፋሳሽነቱ ግን ይህ ከፍተኛ ነው። በጥቃቱ ሌሎች 100 ሰዎችም ተጎድተዋል። BBC አማርኛ0 Comments 0 Shares2
-
Ethiopia have rejected warnings from Egyptian President Abdel-Fattah al-Sisi over a mega hydroelectric dam Ethiopia is building that Egypt fears could reduce its share of water from the Nile river basin. http://ow.ly/7J5z30gMN0u
Ethiopia rejects Egyptian warnings over Nile river | CGTN Africa - Strengthening news coverage in Africa
Africa LiveNewsEthiopia rejects Egyptian warnings over Nile river By Samuel Kisambe - November 24, 2017 0 2 Share on Facebook Tweet on Twitter Ethi...
AFRICA.CGTN.COM
Ethiopia have rejected warnings from Egyptian President Abdel-Fattah al-Sisi over a mega hydroelectric dam Ethiopia is building that Egypt fears could reduce its share of water from the Nile river basin. http://ow.ly/7J5z30gMN0u Ethiopia rejects Egyptian warnings over Nile river | CGTN Africa - Strengthening news coverage in Africa Africa LiveNewsEthiopia rejects Egyptian warnings over Nile river By Samuel Kisambe - November 24, 2017 0 2 Share on Facebook Tweet on Twitter Ethi... AFRICA.CGTN.COM0 Comments 0 Shares1