• በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሮች ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል ተባለ፡፡
    ተከታታይ የትምህርት መርሃ-ግብር አያሌ ዜጐችን በማታ፣ በክረምትና በእረፍት ቀናት ተምረው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ማስቻሉ በጥናት ተደርሶበታል፡፡ይሁን እንጂ የተከታታይ ትምህርት አሰጣጡና ተመራቂዎች ጥራትና ውጤታማነት ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ይነሣሉ፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሮች ከትምህርት ተቋማቱ ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የሚደረግላቸው ክትትል ዝቅተኛ ነው፡፡ የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብሩን ጥራት ከሚፈታተኑት ውስጥ የትምህርት መስኮች አግባብ ያለው ጥናት ሳይደረግባቸው መከፈትና ለሚሰጡ ትምህርቶች በቂ መርጃ...
    0 Comments 0 Shares
  • absyinya
    Skip to content My aksionMy aksionBuy & Sell Ethiopian companies shares. PRIMARY MENUHOMEABOUT US SELL YOUR SHARE Bank of Abyssinia Shares for sellPosted on by My Aksion Company: Bank of Abyssinia Number of share for sell: 10,000 Price per share: 50 ETB Person to Contact: Esayas Contact Number: 0911462404 About the Company: Bank of Abyssinia was established in 1996 and is one of...
    0 Comments 0 Shares
  • The Legendary funniest Comedian Dereje Haile and his manager are officially now on their way to Washington DC for the biggest standup comedy show of the year @ Columbia Heights Educational Campus 3101 16th st NW DC . This coming Sunday Nov 19th.
    The Legendary funniest Comedian Dereje Haile and his manager are officially now on their way to Washington DC for the biggest standup comedy show of the year @ Columbia Heights Educational Campus 3101 16th st NW DC . This coming Sunday Nov 19th.
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ለዜጎቿ ማዳረስ ችላለች

    ኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ለዜጎች ማዳረስ መቻሏን የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አስታወቀ።

    መርሃ ግብሩን የሚደግፉ አጋር ድርጅቶች አራተኛውን ዙር የመሰረታዊ አገልግሎቶች መርሃ ግብር የስራ አፈጻጸም መገምገም ጀምረዋል።

    መርሃ ግብሩ በ1998 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን አንድ ዙር ለአራት ዓመታት የሚቆይ ነው።

    አገሪቷ ባለፉት ዓመታት በትምህርት፣ በጤና፣ በንጹህ መጠጥ ውሃ ፣ በገጠር መንገድና መሰል መሰረታዊ አገልግሎቶች ያስመዘገበቻቸው ውጤቶችና ያጋጠሙ ችግሮች ላይ ገለጻ ተደርጓል።

    የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እንዳሉት መንግስትና አጋር ድርጅቶች ለመሰረታዊ አገልግሎቶች ተደራሽነት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው በመስራታቸው በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው የአገልግሎቱ ሽፋን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል።

    በዚህም አማካይ የዜጎች የመኖር ዕድሜ ከነበረበት 40 በመቶ ወደ 64 በመቶ ከፍ ብሏል።
    ኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ለዜጎቿ ማዳረስ ችላለች ኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ለዜጎች ማዳረስ መቻሏን የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አስታወቀ። መርሃ ግብሩን የሚደግፉ አጋር ድርጅቶች አራተኛውን ዙር የመሰረታዊ አገልግሎቶች መርሃ ግብር የስራ አፈጻጸም መገምገም ጀምረዋል። መርሃ ግብሩ በ1998 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን አንድ ዙር ለአራት ዓመታት የሚቆይ ነው። አገሪቷ ባለፉት ዓመታት በትምህርት፣ በጤና፣ በንጹህ መጠጥ ውሃ ፣ በገጠር መንገድና መሰል መሰረታዊ አገልግሎቶች ያስመዘገበቻቸው ውጤቶችና ያጋጠሙ ችግሮች ላይ ገለጻ ተደርጓል። የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እንዳሉት መንግስትና አጋር ድርጅቶች ለመሰረታዊ አገልግሎቶች ተደራሽነት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው በመስራታቸው በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው የአገልግሎቱ ሽፋን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል። በዚህም አማካይ የዜጎች የመኖር ዕድሜ ከነበረበት 40 በመቶ ወደ 64 በመቶ ከፍ ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.esetube.com/fresh-graduate-job-vacancy-ethiopia-2017/
    https://www.esetube.com/fresh-graduate-job-vacancy-ethiopia-2017/
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ~~~~~~ Alert! Alert! Alert! ጥንቃቄ!!! ~~~~~
    በሳዑዲ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን~~~~~~~~//~~~~~~~~//~~~~~~~~~ከነገ ማለትም እ.ኤ.አ ከኖቬምበር 15 ማለዳ ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት የሚቆይ አሰሳ /የቤት ለቤትን ጨምሮ /እንዲደረግና፣ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ሳይኖራቸው በሃገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የየትኛውንም ሃገር ዜጎች አድኖ ለመያዝ ዘመቻ ይጀመራል።ይህ ዘመቻ ሃገሪቱ በተደጋጋሚ ያራዘመችውን የምህረት አዋጅ ሳይጠቀሙበት ቀርተው በገዛ ፍድዳቸው ወደሃገራቸው ያልተመለሱትን አድኖ በመያዝ በግዳጅ ለማስመለስ ወይም በቅጣትና በእስር ለማንገላታት ሲሆን፣ ይህንን ተላልፈው በሚገኙ የውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ምህረት የለሽ እርምጃ እንዲወስዱ፣ ለሳዑዲ የፖሊስና...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares