ኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ለዜጎቿ ማዳረስ ችላለች
ኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ለዜጎች ማዳረስ መቻሏን የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አስታወቀ።
መርሃ ግብሩን የሚደግፉ አጋር ድርጅቶች አራተኛውን ዙር የመሰረታዊ አገልግሎቶች መርሃ ግብር የስራ አፈጻጸም መገምገም ጀምረዋል።
መርሃ ግብሩ በ1998 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን አንድ ዙር ለአራት ዓመታት የሚቆይ ነው።
አገሪቷ ባለፉት ዓመታት በትምህርት፣ በጤና፣ በንጹህ መጠጥ ውሃ ፣ በገጠር መንገድና መሰል መሰረታዊ አገልግሎቶች ያስመዘገበቻቸው ውጤቶችና ያጋጠሙ ችግሮች ላይ ገለጻ ተደርጓል።
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እንዳሉት መንግስትና አጋር ድርጅቶች ለመሰረታዊ አገልግሎቶች ተደራሽነት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው በመስራታቸው በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው የአገልግሎቱ ሽፋን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል።
በዚህም አማካይ የዜጎች የመኖር ዕድሜ ከነበረበት 40 በመቶ ወደ 64 በመቶ ከፍ ብሏል።

0 Comments
0 Shares