• message
message
WWW.YENETATUBE247.COM
Selam tesfaye Shares Special Messages For Ethiopian
Selam tesfaye Shares Special Messages For Ethiopian...
0 Comments 0 Shares
• message
message
WWW.YENETATUBE247.COM
Happy birthday soldier
Happy birthday soldier New funny videos from the loved one Sador...
0 Comments 0 Shares

Step 1: Begin by looking at your breasts in the mirror with your shoulders straight and your arms on your hips.

Here's what you should look for:

Breasts that are their usual size, shape, and color

Breasts that are evenly shaped without visible distortion or swelling

If you see any of the following changes, bring them to your doctor's attention:

Dimpling, puckering, or bulging of the skin

A nipple that has changed position or an inverted nipple (pushed inward instead of sticking out)

Redness, soreness, rash, or swelling

Step 4: Next, feel your breasts while lying down, using your right hand to feel your left breast and then your left hand to feel your right breast. Use a firm, smooth touch with the first few finger pads of your hand, keeping the fingers flat and together. Use a circular motion, about the size of a quarter.

Cover the entire breast from top to bottom, side to side — from your collarbone to the top of your abdomen, and from your armpit to your cleavage.

Follow a pattern to be sure that you cover the whole breast. You can begin at the nipple, moving in larger and larger circles until you reach the outer edge of the breast. You can also move your fingers up and down vertically, in rows, as if you were mowing a lawn. This up-and-down approach seems to work best for most women. Be sure to feel all the tissue from the front to the back of your breasts: for the skin and tissue just beneath, use light pressure; use medium pressure for tissue in the middle of your breasts; use firm pressure for the deep tissue in the back. When you've reached the deep tissue, you should be able to feel down to your ribcage.

Step 1: Begin by looking at your breasts in the mirror with your shoulders straight and your arms on your hips.

Here's what you should look for:

Breasts that are their usual size, shape, and color

Breasts that are evenly shaped without visible distortion or swelling

If you see any of the following changes, bring them to your doctor's attention:

Dimpling, puckering, or bulging of the skin

A nipple that has changed position or an inverted nipple (pushed inward instead of sticking out)

Redness, soreness, rash, or swelling

Step 4: Next, feel your breasts while lying down, using your right hand to feel your left breast and then your left hand to feel your right breast. Use a firm, smooth touch with the first few finger pads of your hand, keeping the fingers flat and together. Use a circular motion, about the size of a quarter.

Cover the entire breast from top to bottom, side to side — from your collarbone to the top of your abdomen, and from your armpit to your cleavage.

Follow a pattern to be sure that you cover the whole breast. You can begin at the nipple, moving in larger and larger circles until you reach the outer edge of the breast. You can also move your fingers up and down vertically, in rows, as if you were mowing a lawn. This up-and-down approach seems to work best for most women. Be sure to feel all the tissue from the front to the back of your breasts: for the skin and tissue just beneath, use light pressure; use medium pressure for tissue in the middle of your breasts; use firm pressure for the deep tissue in the back. When you've reached the deep tissue, you should be able to feel down to your ribcage.

WWW.YENETATUBE247.COM
breast self exam
Step 1:Begin by looking at your breasts in the mirror with your shoulders straight and your arms on your hips. Here's what you should look for: Breast...
0 Comments 0 Shares
• 0 Comments 0 Shares
• በአዳማ ከተማ ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስራዎች ተከናውነዋል-ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ካለፈው አንድ አመት ወዲህ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስራዎች መከናወናቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ከዚህ ቀደም በመሰረተ ልማት አለመሟላት ምክንያት ያቋረጡትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ማከናወናቸውን እና የንግድ ሱቅ ከፍተው መስራት መቻላቸውንም ነዋሪዎቹ አንስተዋል።

የአዳማ ከተማ በየዓመቱ ስሟ በሚነሳበት የጎርፍ አደጋ በ2009 ዓ.ም ክረምት ጉዳት አለማድረሱን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።

ሆኖም ያልተፈቱ በርካታ ችግሮች መኖራቸውን ነዋሪዎቹ ይጠቅሳሉ፤ በከተማዋ መሀል አካባቢ ኤሌክትሪክ የማያገኙ መንደሮች፣ የሃይል መቆራረጥና በአቧራ የተሸፈኑና የማይመቹ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች መኖራቸውን አስረድተዋል።

ከዚህ ባለፈም የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና የተንቀሳቃሽ ስልክ ኔትወርክ መቆራረጥም ነዋሪዎቹ አሁንም ያልተፈታላቸው ችግር መሆኑን ነው የገለፁት።

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ በከተማዋ ተዘዋውራ ባደረገችው ቅኝት በርካታ የከተማዋ ወጣቶች ካለፈው ዓመት ወዲህ በተፈጠረላቸው የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸውን ነግረዋታል።

አሁን ላይ ከ250 ሺህ ብር ጀምሮ የመስሪያ ብድር ገንዘብና ከ300 ካሬ ሜትር ያላነሰ ቦታ ከከተማ አስተዳደሩ በማግኘት ወደ ስራ ተሰማርተናል ነው ያሉት።

የተደራጁ ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በአፋጣኝ ወደ ስራ ማስገባት ላይና ለወጣቶች ስራ መፍጠሪያ የሚሰጡ ቦታዎች ላይ የሚታዩ የመሰረተ ልማት ችግሮችም ፈታኝ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

የአዳማ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው፥ በጥልቅ ተሃድሶ ግምገማው የአገልግሎት አሰጣጡ ያለደላላ የማይፈጸም መሆኑ በመለየቱ፥ የደላላውን መረብ ለመበጣጠስ የሚያስችሉ የአደረጃጀት ማሻሻያዎች ተደርገዋል።

ለህዝብ ቅሬታ መንስኤ የሆኑ የተጓተቱ የመሰረተ ልማት ስራዎችን የማስጨረስ ስራዎች መከናወናቸውንም ነው ያነሱት።

በተለያዩ የስራ መስኮች በተደረገ ልየታም ባለፈው ዓመት ብቻ 15 ሺህ የሚሆኑ ስራ ፈላጊ ህብረተሰቦች ወደ ስራ እንዲሰማሩ መደረጉን ጠቁመዋል።

በመንግስት የተመዘገቡ የመኖሪያና የንግድ ቤቶችም በህገ ወጥ መልኩ በግለሰቦች እጅ በመገኘታቸው፥ በርካታ ቤቶችን በመቀማት ለስራ ፈላጊ ዜጎችና መኖሪያ ቤት ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማስተላለፍ ተችሏል።

በህጋዊና በህገወጥ መልኩ ተይዘው እስከ 25 ዓመት ለሚደርስ ጊዜ ያልለሙ የኢንቨስትመንት መሬቶችን፥ ለተሻሉ የኢንቨስትመንት ስራዎችና ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም ወደ መሬት ባንክ የማስመለስ ስራ ተከናውኗል።

ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግም ከተማዋን ከጎርፍ መከላከል የሚያስችል ስራ ተሰርቷል ነው የተባለው።

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በህዝብ ተሳትፎ መቅረፍ፣ ያልተመለሱ የልማት ጥያቄዎችን መመለስ፣ ከተማዋን ጽዱና አረንጓዴ ማድረግ፣ የሰነድ አልባ ቤቶችን ጉዳይ ማጠናቀቅ፣ የመሬት ካዳስተር ስራን ማከናወንና የከተማዋን አዲስ መሪ ፕላን ማጠናቀቅ፥ የከተማ አስተዳደሩ የዚህ ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸውንም ከንቲባዋ አስረድተዋል።
በአዳማ ከተማ ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስራዎች ተከናውነዋል-ነዋሪዎች አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ካለፈው አንድ አመት ወዲህ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስራዎች መከናወናቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከዚህ ቀደም በመሰረተ ልማት አለመሟላት ምክንያት ያቋረጡትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ማከናወናቸውን እና የንግድ ሱቅ ከፍተው መስራት መቻላቸውንም ነዋሪዎቹ አንስተዋል። የአዳማ ከተማ በየዓመቱ ስሟ በሚነሳበት የጎርፍ አደጋ በ2009 ዓ.ም ክረምት ጉዳት አለማድረሱን ነዋሪዎች ጠቁመዋል። ሆኖም ያልተፈቱ በርካታ ችግሮች መኖራቸውን ነዋሪዎቹ ይጠቅሳሉ፤ በከተማዋ መሀል አካባቢ ኤሌክትሪክ የማያገኙ መንደሮች፣ የሃይል መቆራረጥና በአቧራ የተሸፈኑና የማይመቹ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች መኖራቸውን አስረድተዋል። ከዚህ ባለፈም የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና የተንቀሳቃሽ ስልክ ኔትወርክ መቆራረጥም ነዋሪዎቹ አሁንም ያልተፈታላቸው ችግር መሆኑን ነው የገለፁት። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ በከተማዋ ተዘዋውራ ባደረገችው ቅኝት በርካታ የከተማዋ ወጣቶች ካለፈው ዓመት ወዲህ በተፈጠረላቸው የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸውን ነግረዋታል። አሁን ላይ ከ250 ሺህ ብር ጀምሮ የመስሪያ ብድር ገንዘብና ከ300 ካሬ ሜትር ያላነሰ ቦታ ከከተማ አስተዳደሩ በማግኘት ወደ ስራ ተሰማርተናል ነው ያሉት። የተደራጁ ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በአፋጣኝ ወደ ስራ ማስገባት ላይና ለወጣቶች ስራ መፍጠሪያ የሚሰጡ ቦታዎች ላይ የሚታዩ የመሰረተ ልማት ችግሮችም ፈታኝ መሆናቸውን ጠቅሰዋል። የአዳማ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው፥ በጥልቅ ተሃድሶ ግምገማው የአገልግሎት አሰጣጡ ያለደላላ የማይፈጸም መሆኑ በመለየቱ፥ የደላላውን መረብ ለመበጣጠስ የሚያስችሉ የአደረጃጀት ማሻሻያዎች ተደርገዋል። ለህዝብ ቅሬታ መንስኤ የሆኑ የተጓተቱ የመሰረተ ልማት ስራዎችን የማስጨረስ ስራዎች መከናወናቸውንም ነው ያነሱት። በተለያዩ የስራ መስኮች በተደረገ ልየታም ባለፈው ዓመት ብቻ 15 ሺህ የሚሆኑ ስራ ፈላጊ ህብረተሰቦች ወደ ስራ እንዲሰማሩ መደረጉን ጠቁመዋል። በመንግስት የተመዘገቡ የመኖሪያና የንግድ ቤቶችም በህገ ወጥ መልኩ በግለሰቦች እጅ በመገኘታቸው፥ በርካታ ቤቶችን በመቀማት ለስራ ፈላጊ ዜጎችና መኖሪያ ቤት ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማስተላለፍ ተችሏል። በህጋዊና በህገወጥ መልኩ ተይዘው እስከ 25 ዓመት ለሚደርስ ጊዜ ያልለሙ የኢንቨስትመንት መሬቶችን፥ ለተሻሉ የኢንቨስትመንት ስራዎችና ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም ወደ መሬት ባንክ የማስመለስ ስራ ተከናውኗል። ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግም ከተማዋን ከጎርፍ መከላከል የሚያስችል ስራ ተሰርቷል ነው የተባለው። የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በህዝብ ተሳትፎ መቅረፍ፣ ያልተመለሱ የልማት ጥያቄዎችን መመለስ፣ ከተማዋን ጽዱና አረንጓዴ ማድረግ፣ የሰነድ አልባ ቤቶችን ጉዳይ ማጠናቀቅ፣ የመሬት ካዳስተር ስራን ማከናወንና የከተማዋን አዲስ መሪ ፕላን ማጠናቀቅ፥ የከተማ አስተዳደሩ የዚህ ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸውንም ከንቲባዋ አስረድተዋል።
0 Comments 0 Shares
• በአፍዴራ በቱሪስቶች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል አፍዴራ ወረዳ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በቱሪስቶች ላይ በፈጸሙት ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አሎ አፍኬኤ እንደገለጹት በወረዳው ህዳር 24 ቀን ምሽት አራት ሰዓት ተኩል ተኩስ በመክፈት በተፈፀመው በዚሁ ጥቃት ህይወቱ ካለፈው ሌላ አንድ ሰው የመቁሰል ጉዳት ደርሶበታል።

ህይወቱ ያለፈው የውጭ ዜጋ ሲሆን፥ የመቁሰል ጉዳቱ የደረሰበት ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነው።

ጉዳቱ የደረሰባቸው ሁለቱ ሰዎች አብረው ከነበሩ ሌሎች በርካታ ቱሪስቶች ተነጥለው በመሄድ ፎቶ በማንሳት ላይ እንዳሉ በተከፈተባቸው ተኩስ እንደሆነ ተመልክቷል።

የአፍዴራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ መሃመድ በበኩላቸው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ጨለማን ተገን በማድረግ ጥቃቱን መፈፀማቸውን አስታውቀዋል።

በወረዳው ልዩ ስሙ ኤርታአሌ የተባለውን የቱሪስት ስፍራን ለመጎብኘት በመንቀሳቀስ ላይ በነበሩ ቱሪስቶች ላይ ተኩስ ተከፍቶ በተፈፀመው ጥቃት ጉዳቱ ሊደርስ እንደቻለ አመልክተዋል።

በዚህም በተፈጸበት ጥቃት ሕይወቱ ባለፈው ጀርመናዊ መንግስት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል።

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ በጎብኚው ላይ በተፈጸመ የግድያ ወንጀል መንግስት ምርመራ እያደረገ ይገኛል።

ድርጊቱ ሙሉ በሙሉ ከተጣራ በኋላ ይፋ እንደሚደረግም ተጠቁሟል።

ወንጀሉ በፀረ-ሠላም ኃይሎች መፈፀሙን የገለፀው ፅህፈት ቤቱ፥ በአሁኑ ወቅት አካባቢው ሠላማዊ እና የተረጋጋ መሆኑን ነው ያመለከተው።

የመቁሰል ጉዳት የደረሰበት መቐሌ ወደሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል መላኩም ታውቋል።

ምንጭ፦ ኢዜአ
በአፍዴራ በቱሪስቶች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል አፍዴራ ወረዳ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በቱሪስቶች ላይ በፈጸሙት ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አሎ አፍኬኤ እንደገለጹት በወረዳው ህዳር 24 ቀን ምሽት አራት ሰዓት ተኩል ተኩስ በመክፈት በተፈፀመው በዚሁ ጥቃት ህይወቱ ካለፈው ሌላ አንድ ሰው የመቁሰል ጉዳት ደርሶበታል። ህይወቱ ያለፈው የውጭ ዜጋ ሲሆን፥ የመቁሰል ጉዳቱ የደረሰበት ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነው። ጉዳቱ የደረሰባቸው ሁለቱ ሰዎች አብረው ከነበሩ ሌሎች በርካታ ቱሪስቶች ተነጥለው በመሄድ ፎቶ በማንሳት ላይ እንዳሉ በተከፈተባቸው ተኩስ እንደሆነ ተመልክቷል። የአፍዴራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ መሃመድ በበኩላቸው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ጨለማን ተገን በማድረግ ጥቃቱን መፈፀማቸውን አስታውቀዋል። በወረዳው ልዩ ስሙ ኤርታአሌ የተባለውን የቱሪስት ስፍራን ለመጎብኘት በመንቀሳቀስ ላይ በነበሩ ቱሪስቶች ላይ ተኩስ ተከፍቶ በተፈፀመው ጥቃት ጉዳቱ ሊደርስ እንደቻለ አመልክተዋል። በዚህም በተፈጸበት ጥቃት ሕይወቱ ባለፈው ጀርመናዊ መንግስት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ በጎብኚው ላይ በተፈጸመ የግድያ ወንጀል መንግስት ምርመራ እያደረገ ይገኛል። ድርጊቱ ሙሉ በሙሉ ከተጣራ በኋላ ይፋ እንደሚደረግም ተጠቁሟል። ወንጀሉ በፀረ-ሠላም ኃይሎች መፈፀሙን የገለፀው ፅህፈት ቤቱ፥ በአሁኑ ወቅት አካባቢው ሠላማዊ እና የተረጋጋ መሆኑን ነው ያመለከተው። የመቁሰል ጉዳት የደረሰበት መቐሌ ወደሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል መላኩም ታውቋል። ምንጭ፦ ኢዜአ
0 Comments 0 Shares
• በሳዑዲ አረቢያ በሙስና ምክንያት የታሰሩት ልኡላንና ባለሀብቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ሊወጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በሙስና መንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙ ልኡላንና ባለህበቶች ከንዘብ ከፍለው በይቅርታ እንዲወጡ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለፀ።

የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቁት፥ አብዛኞቹ በቁጥጥር ስር የሚገኙት ልኡላንና ባለህበቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ለመውጣት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።

አዲስ የተቋቋመው የሳዑዲ አረቢያ የፀረ ሙስና አካል ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 11 ልኡላንን፣ አራት ሚኒስትሮች እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን እንዲሁም በርካታ ባለሀብቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ይታወሳል።

የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ያወጣው መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ 320 ሰዎች ለጥያቄ እንዲቀርቡ የተጠሩ ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ 159 በአሁኑ ጊዜ በቁጥጥር ስር ይገኛሉ።

ከእነዚ ውስጥ የሙስና ተግባሩን አልፈፀምኩም ብለው የሚከራከሩ እና ለይቅርታ የቀረበውን የገንዘብ ስምምነት የማይቀበሉ ሰዎች ክስ የሚመሰረትባቸው መሆኑም መግለጫው አመልክቷል።

ባሳለፍነው ሳምንት ልኡል ማቲን ቢን አብዱላህ በቀረበው የይቅርታ መደራደሪያ መሰረት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከፍለው ከእስር መለቀቃቸው ይታወሳል።

ባሳለፍነው ጥቅምት ወር በቁጥጥር ስር የዋሉት ልኡላን፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች በሪያድ የሚገኝ ቅንጡ ሆቴል ውስጥ ነው ታስረው የሚገኙት።

ግለሰቦቹ በሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ትእዛዝ በቁጥጥር ስር የዋሉ መሆኑም ይታወሳል።

አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ያዋሉት የሀገሪቱን ስልጣን ለመቆጣጠር ነው በሚል የቀረበባቸውን ወቀሳ አስተባብለዋል።

ምንጭ፦ ቢቢሲ
በሳዑዲ አረቢያ በሙስና ምክንያት የታሰሩት ልኡላንና ባለሀብቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ሊወጡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በሙስና መንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙ ልኡላንና ባለህበቶች ከንዘብ ከፍለው በይቅርታ እንዲወጡ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለፀ። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቁት፥ አብዛኞቹ በቁጥጥር ስር የሚገኙት ልኡላንና ባለህበቶች ገንዘብ ከፍለው በይቅርታ ለመውጣት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። አዲስ የተቋቋመው የሳዑዲ አረቢያ የፀረ ሙስና አካል ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 11 ልኡላንን፣ አራት ሚኒስትሮች እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን እንዲሁም በርካታ ባለሀብቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ይታወሳል። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ያወጣው መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ 320 ሰዎች ለጥያቄ እንዲቀርቡ የተጠሩ ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ 159 በአሁኑ ጊዜ በቁጥጥር ስር ይገኛሉ። ከእነዚ ውስጥ የሙስና ተግባሩን አልፈፀምኩም ብለው የሚከራከሩ እና ለይቅርታ የቀረበውን የገንዘብ ስምምነት የማይቀበሉ ሰዎች ክስ የሚመሰረትባቸው መሆኑም መግለጫው አመልክቷል። ባሳለፍነው ሳምንት ልኡል ማቲን ቢን አብዱላህ በቀረበው የይቅርታ መደራደሪያ መሰረት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከፍለው ከእስር መለቀቃቸው ይታወሳል። ባሳለፍነው ጥቅምት ወር በቁጥጥር ስር የዋሉት ልኡላን፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች በሪያድ የሚገኝ ቅንጡ ሆቴል ውስጥ ነው ታስረው የሚገኙት። ግለሰቦቹ በሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ትእዛዝ በቁጥጥር ስር የዋሉ መሆኑም ይታወሳል። አልጋ ወራሽ ልኡል መሀመድ ቢን ሰልማን ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ያዋሉት የሀገሪቱን ስልጣን ለመቆጣጠር ነው በሚል የቀረበባቸውን ወቀሳ አስተባብለዋል። ምንጭ፦ ቢቢሲ
0 Comments 0 Shares
• ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት መጠቀም ያስችላታል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችላት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ።

ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሼዴ ዛሬ በጂቡቲ እየተካሄደ ባለው የቀጠናዊ ትስስርና የግሉ ዘርፍ የመሰረተ ልማት ፎረም ላይ በተጋባዥነት ኢትዮጵያን በመወከል ንግግር አድርገዋል።

በዚህም ሁለቱ ሀገራት በአሁኑ ወቅት ትስስራቸውን እያጠናከሩ መሆኑን የገለጹ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥም በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የተገነባውና በቅርቡ አገልግሎት መስጠት የሚጀምረው የምድር ባቡር መስመር ተጠቃሽ ነው ብለዋል።

በአፍሪካ ሀገራት በሁለት መንግስታት በጋራ ከሚሰሩት ፕሮጀክቶች መካከል የባቡር ፕሮጀክቱ ተጠቃሽ ሲሆን፥ የሁለቱን ሀገራት ሁለንተናዊ እድገት እንደሚያፋጥን ይጠበቃል ነው ያሉት።

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያና ጅቡቲን የሚያስተሳስሩ ሶስት የመንገድ ግንባታዎች እየተካሄዱ ነው፤ እነዚህም ከአዲስ አበባ አዋሽ በጋላፊ፣ ከድሬዳዋ ደወሌ እንዲሁም ከታጁራ ወደብ ጋር የሚያገናኙ ትላልቅ ፕሮጀክቶች እንዳሉ ነው የገለጹት።

የውሃ ልማት ፕሮጀክቱም እንዲሁ በ350 ሚሊየን የአሜሪካ ዶር በጋራ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እየተገነባ ያለው በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ ከኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ እያገኘች ነው ያሉት አቶ አህመድ፥ በቴሌኮም መሰረተ ልማትም መተሳሰራቸውንም ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋር ለመተሳሰር ከፍተኛ ወጪ በማውጣት የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎች ማድረጓ ለሚቀጥሉት 50 ዓመታት የጅቡቲን ወደብ በአስተማማኝ ሁኔታ እንድትጠቀም ያስችላታል ብለዋል።

ኢትዮጵያ ከሁሉም የምስራቅ አፍሪካ አገራት ጋር ትስስሯን ትቀጥላለች፤ በይበልጥ ወደብ ካላቸው አገራት ጋር የምታደርገውን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል።

የጅቡቲ የኢካኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ኤሊያስ ሙሳ ደዋሌ በበኩላቸው የጅቡቲ እድገት ከኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት ጋር የተቆራኝ መሆኑን ገልጸዋል።

"ኢትዮጵያ እድገት ባስመዘገበች ቁጥር ከውጭ የምታስገባቸው የመሰረተ ልማት፣ የፍጆታና ሌሎች ቁሳቁሶች እየጨመሩ በመሔዳቸው ሀገራችንን ተጠቃሚ ያደርጋል" ብለዋል።

ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር በመንገድ፣ በኤሌትሪክ፣ በባቡር እና በውሃ መስኮች ትብብር ፈጥራ እየሰራች መሆኑን ገልጸዋል።

ምንጭ፦ ኢዜአ
ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት መጠቀም ያስችላታል አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ጂቡቲ የዘረጋቻቸው መሰረት ልማቶች ወደቡን ለ50 ዓመታት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችላት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሼዴ ዛሬ በጂቡቲ እየተካሄደ ባለው የቀጠናዊ ትስስርና የግሉ ዘርፍ የመሰረተ ልማት ፎረም ላይ በተጋባዥነት ኢትዮጵያን በመወከል ንግግር አድርገዋል። በዚህም ሁለቱ ሀገራት በአሁኑ ወቅት ትስስራቸውን እያጠናከሩ መሆኑን የገለጹ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥም በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የተገነባውና በቅርቡ አገልግሎት መስጠት የሚጀምረው የምድር ባቡር መስመር ተጠቃሽ ነው ብለዋል። በአፍሪካ ሀገራት በሁለት መንግስታት በጋራ ከሚሰሩት ፕሮጀክቶች መካከል የባቡር ፕሮጀክቱ ተጠቃሽ ሲሆን፥ የሁለቱን ሀገራት ሁለንተናዊ እድገት እንደሚያፋጥን ይጠበቃል ነው ያሉት። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያና ጅቡቲን የሚያስተሳስሩ ሶስት የመንገድ ግንባታዎች እየተካሄዱ ነው፤ እነዚህም ከአዲስ አበባ አዋሽ በጋላፊ፣ ከድሬዳዋ ደወሌ እንዲሁም ከታጁራ ወደብ ጋር የሚያገናኙ ትላልቅ ፕሮጀክቶች እንዳሉ ነው የገለጹት። የውሃ ልማት ፕሮጀክቱም እንዲሁ በ350 ሚሊየን የአሜሪካ ዶር በጋራ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እየተገነባ ያለው በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ ከኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ እያገኘች ነው ያሉት አቶ አህመድ፥ በቴሌኮም መሰረተ ልማትም መተሳሰራቸውንም ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋር ለመተሳሰር ከፍተኛ ወጪ በማውጣት የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎች ማድረጓ ለሚቀጥሉት 50 ዓመታት የጅቡቲን ወደብ በአስተማማኝ ሁኔታ እንድትጠቀም ያስችላታል ብለዋል። ኢትዮጵያ ከሁሉም የምስራቅ አፍሪካ አገራት ጋር ትስስሯን ትቀጥላለች፤ በይበልጥ ወደብ ካላቸው አገራት ጋር የምታደርገውን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል። የጅቡቲ የኢካኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ኤሊያስ ሙሳ ደዋሌ በበኩላቸው የጅቡቲ እድገት ከኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት ጋር የተቆራኝ መሆኑን ገልጸዋል። "ኢትዮጵያ እድገት ባስመዘገበች ቁጥር ከውጭ የምታስገባቸው የመሰረተ ልማት፣ የፍጆታና ሌሎች ቁሳቁሶች እየጨመሩ በመሔዳቸው ሀገራችንን ተጠቃሚ ያደርጋል" ብለዋል። ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር በመንገድ፣ በኤሌትሪክ፣ በባቡር እና በውሃ መስኮች ትብብር ፈጥራ እየሰራች መሆኑን ገልጸዋል። ምንጭ፦ ኢዜአ
0 Comments 0 Shares