• ባለቤታቸውም የተቀጡ ቢሆንም ቅጣቱ ተገድቦላቸዋል ከአንድ ዓመት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንትና የግብርና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ዘለዓለም ጀማነህ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ በስድስት ዓመታት ጽኑ እስራትና በ11,000 ብር እንዲቀጡ ሐሙስ ኅዳር 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ውሳኔ ያስተላለፈው፣ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡
    ባለቤታቸውም የተቀጡ ቢሆንም ቅጣቱ ተገድቦላቸዋል ከአንድ ዓመት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንትና የግብርና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ዘለዓለም ጀማነህ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ በስድስት ዓመታት ጽኑ እስራትና በ11,000 ብር እንዲቀጡ ሐሙስ ኅዳር 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ውሳኔ ያስተላለፈው፣ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares

  • በመስከረም ወር በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰ ግጭት ለተፈናቀሉ ከ660 ሺሕ በላይ ዜጎች፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረግና ግጭቱ ዕልባት እንዲያገኝ እገዛ ለማድረግ ፍላጎቱ መሆኑን የአሜሪካ መንግሥት አስታወቀ፡፡
    በመስከረም ወር በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰ ግጭት ለተፈናቀሉ ከ660 ሺሕ በላይ ዜጎች፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረግና ግጭቱ ዕልባት እንዲያገኝ እገዛ ለማድረግ ፍላጎቱ መሆኑን የአሜሪካ መንግሥት አስታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በተለያዩ ክልሎች የተከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ‹‹የፌዴራል ሥርዓቱ ውጤቶች ናቸው›› ለሚሉ አካላት ምላሽ ለመስጠት፣ መንግሥት የፖለቲካ አመራሩንና ሠራተኞችን ማወያየት ጀመረ፡፡
    በፌዴራል መንግሥት ደረጃ 80 ገጾች ያሉትና በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሰነድ ተዘጋጅቶ ለአወያይ አመራሮች ተበትኗል፡፡
    በተለያዩ ክልሎች የተከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ‹‹የፌዴራል ሥርዓቱ ውጤቶች ናቸው›› ለሚሉ አካላት ምላሽ ለመስጠት፣ መንግሥት የፖለቲካ አመራሩንና ሠራተኞችን ማወያየት ጀመረ፡፡ በፌዴራል መንግሥት ደረጃ 80 ገጾች ያሉትና በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሰነድ ተዘጋጅቶ ለአወያይ አመራሮች ተበትኗል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ከረፋዱ አሥር ሰዓት ጀምሮ በተፈጠረ ግጭት፣ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
    በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ከረፋዱ አሥር ሰዓት ጀምሮ በተፈጠረ ግጭት፣ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል፡፡ የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል፡፡
    በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል፡፡ የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎች ወኪል ከኢትዮጵያ አቻው ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ ውድቅ ተደረገ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    መንግሥት የዜጎቹን መብት ለማስከበር የውጭ ሥራ ሥምሪትን አስመልክቶ የሁለትዮሽ ስምምነት ካደረገባቸው የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች አንዷ ከሆነችው ከሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎችንና ቢሮዎችን በመወከል ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው የሳዑዲ ልዑካን ቡድን፣ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር ጥቅምት 14 ቀን 2010 ዓ.ም. ያደረገው የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ውድቅ መደረጉ ታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares