• በየዓመቱ በአደባባይ የሚከናወኑት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓላት በተለያዩ የሃገሪቱ ህዝቦች መካከል መተዋወቅና መከባበርን ለማምጣት የታለሙ ናቸው ቢባልም እየታዩ ያሉት ክስተቶች ግን በዓላቱ ከአደባባይ ትርኢትነት ያለፈ ውጤትን አላመጡም የሚሉ አሉ።
    በየዓመቱ በአደባባይ የሚከናወኑት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓላት በተለያዩ የሃገሪቱ ህዝቦች መካከል መተዋወቅና መከባበርን ለማምጣት የታለሙ ናቸው ቢባልም እየታዩ ያሉት ክስተቶች ግን በዓላቱ ከአደባባይ ትርኢትነት ያለፈ ውጤትን አላመጡም የሚሉ አሉ።
    WWW.BBC.COM
    ጥያቄን ያዘለው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን
    በየዓመቱ በአደባባይ የሚከናወኑት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓላት በተለያዩ የሃገሪቱ ህዝቦች መካከል መተዋወቅና መከባበርን ለማምጣት የታለሙ ናቸው ቢባልም እየታዩ ያሉት ክስተቶች ግን በዓላቱ ከአደባባይ ትርኢትነት ያለፈ ውጤትን አላመጡም የሚሉ አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ብዙዎች የወሊድ ፍቃድ መራዘምን በአዎንታዊነቱ ቢመለከቱትም፤ የወሊድ ፈቃድ መራዘም የሴቶችን የመቀጠር ዕድል ሊያጠብ ይችላል ብለው የሚከራከሩ አሉ።
    ብዙዎች የወሊድ ፍቃድ መራዘምን በአዎንታዊነቱ ቢመለከቱትም፤ የወሊድ ፈቃድ መራዘም የሴቶችን የመቀጠር ዕድል ሊያጠብ ይችላል ብለው የሚከራከሩ አሉ።
    WWW.BBC.COM
    የግሉ ዘርፍ ሠራተኞች ለመውለድ ምን ያህል ይጠብቁ?
    ብዙዎች የወሊድ ፍቃድ መራዘምን በአዎንታዊነቱ ቢመለከቱትም፤ የወሊድ ፈቃድ መራዘም የሴቶችን የመቀጠር ዕድል ሊያጠብ ይችላል ብለው የሚከራከሩ አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ቤንያሚን ኔታንያሁ እንዳሉት እየሩሳሌም ለ3000 ዓመታት በእስራኤል መዲናነቷ የቀጠለች ሲሆን የሌላ የማንም ዋና ከተማ ሆና አታውቅም።
    ቤንያሚን ኔታንያሁ እንዳሉት እየሩሳሌም ለ3000 ዓመታት በእስራኤል መዲናነቷ የቀጠለች ሲሆን የሌላ የማንም ዋና ከተማ ሆና አታውቅም።
    WWW.BBC.COM
    ኔታንያሁ፡ ፍልስጤማውያን የእየሩሳሌምን እውነታ መቀበል አለባቸው
    ቤንያሚን ኔታንያሁ እንዳሉት እየሩሳሌም ለ3000 ዓመታት በእስራኤል መዲናነቷ የቀጠለች ሲሆን የሌላ የማንም ዋና ከተማ ሆና አታውቅም።
    0 Comments 0 Shares
  • በአሁኑ ወቅት በተለይ ከስኳርና ከልብ ህመም ጋር ተያያዥነት ያላቸው መድሃኒት እጥረት እንዳጋጠመ የመድሃኒቶቹ ተጠቃሚዎች፣ የፋርማሲ ባለሙያዎችና የመድሃኒት አስመጪዎች ይናገራሉ።
    በአሁኑ ወቅት በተለይ ከስኳርና ከልብ ህመም ጋር ተያያዥነት ያላቸው መድሃኒት እጥረት እንዳጋጠመ የመድሃኒቶቹ ተጠቃሚዎች፣ የፋርማሲ ባለሙያዎችና የመድሃኒት አስመጪዎች ይናገራሉ።
    WWW.BBC.COM
    የውጪ ምንዛሬ ለመድሃኒት እጥረት ምክንያት እየሆነ ነው
    በአሁኑ ወቅት በተለይ ከስኳርና ከልብ ህመም ጋር ተያያዥነት ያላቸው መድሃኒት እጥረት እንዳጋጠመ የመድሃኒቶቹ ተጠቃሚዎች፣ የፋርማሲ ባለሙያዎችና የመድሃኒት አስመጪዎች ይናገራሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ለዘመናት በተለያዩ ችግሮች ተተብትቦ ወደ ትላልቅ የውድድር መድረኮች መውጣት ያልቻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተደጋጋሚ የደጋፊዎች ግጭት እና ሁከት እያስተናገደ ነው። አሁን አሁን ግጭቶቹ ከውድድሩ ባሻገር አካባቢያዊ ቅርፅ በመያዝ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ነው።
    ለዘመናት በተለያዩ ችግሮች ተተብትቦ ወደ ትላልቅ የውድድር መድረኮች መውጣት ያልቻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተደጋጋሚ የደጋፊዎች ግጭት እና ሁከት እያስተናገደ ነው። አሁን አሁን ግጭቶቹ ከውድድሩ ባሻገር አካባቢያዊ ቅርፅ በመያዝ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ''ብሔርተኝነት'' እያጠላበት ያለው እግር ኳስ
    ለዘመናት በተለያዩ ችግሮች ተተብትቦ ወደ ትላልቅ የውድድር መድረኮች መውጣት ያልቻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተደጋጋሚ የደጋፊዎች ግጭት እና ሁከት እያስተናገደ ነው። አሁን አሁን ግጭቶቹ ከውድድሩ ባሻገር አካባቢያዊ ቅርፅ በመያዝ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ግብፃዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ ጋቦናዊውን ኦባሜያንግ፣ የጊኒው ኬይታን፣ ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔን እንዲሁም ናይጄሪያው ሞሰስን በማስከተል ነው ውድድሩን ማሸነፍ የቻለው።
    ግብፃዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ ጋቦናዊውን ኦባሜያንግ፣ የጊኒው ኬይታን፣ ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔን እንዲሁም ናይጄሪያው ሞሰስን በማስከተል ነው ውድድሩን ማሸነፍ የቻለው።
    WWW.BBC.COM
    ሳላህ፡ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጫዋች
    ግብፃዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ ጋቦናዊውን ኦባሜያንግ፣ የጊኒው ኬይታን፣ ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔን እንዲሁም ናይጄሪያው ሞሰስን በማስከተል ነው ውድድሩን ማሸነፍ የቻለው።
    0 Comments 0 Shares
  • የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች የታንዛንያ ፕሬዚዳንት 10 ሕፃናትን የደፈሩትን ሙዚቀኞች ይቅርታ ማድረጋቸውን አውግዘውታል።
    የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች የታንዛንያ ፕሬዚዳንት 10 ሕፃናትን የደፈሩትን ሙዚቀኞች ይቅርታ ማድረጋቸውን አውግዘውታል።
    WWW.BBC.COM
    ታንዛንያ ለሕፃናት ደፋሪዎች ይቅርታ አደረገች
    የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች የታንዛንያ ፕሬዚዳንት 10 ሕፃናትን የደፈሩትን ሙዚቀኞች ይቅርታ ማድረጋቸውን አውግዘውታል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከለገደንቢ የወርቅ ማምረቻ የሚወጣው ኬሚካል በጤናችን ላይ ችግር ከማስከተሉም አልፎ ወልደን እንዳንስም አደረገን ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች። የተለያየ የአካል ጉዳት የገጠማቸው ህፃናት መወለድም እየተደጋገመ ነው።
    ከለገደንቢ የወርቅ ማምረቻ የሚወጣው ኬሚካል በጤናችን ላይ ችግር ከማስከተሉም አልፎ ወልደን እንዳንስም አደረገን ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች። የተለያየ የአካል ጉዳት የገጠማቸው ህፃናት መወለድም እየተደጋገመ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ወርቅ 'መርዝ' የሆነባት ምድር
    ከለገደንቢ የወርቅ ማምረቻ የሚወጣው ኬሚካል በጤናችን ላይ ችግር ከማስከተሉም አልፎ ወልደን እንዳንስም አደረገን ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች። የተለያየ የአካል ጉዳት የገጠማቸው ህፃናት መወለድም እየተደጋገመ ነው።
    0 Comments 0 Shares