ለዘመናት በተለያዩ ችግሮች ተተብትቦ ወደ ትላልቅ የውድድር መድረኮች መውጣት ያልቻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተደጋጋሚ የደጋፊዎች ግጭት እና ሁከት እያስተናገደ ነው። አሁን አሁን ግጭቶቹ ከውድድሩ ባሻገር አካባቢያዊ ቅርፅ በመያዝ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ነው።

0 Comments
0 Shares