• በብራዚል የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ስደተኛ የአፍሪካ ሕፃናትን ሪዮ ወደሚገኝ የባህር ዳርቻ ይዟቸው ሄዶ ነበር። ሕፃናቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ባህር በማየታቸው የነበራቸው ደስታ ለሌሎች ጭምር የሚጋባ ነበር።
    በብራዚል የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ስደተኛ የአፍሪካ ሕፃናትን ሪዮ ወደሚገኝ የባህር ዳርቻ ይዟቸው ሄዶ ነበር። ሕፃናቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ባህር በማየታቸው የነበራቸው ደስታ ለሌሎች ጭምር የሚጋባ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰዎች የተሻለ ሕይወት ለመኖር በተለያዩ ውጣ ውረዶች ውስጥ ያልፋሉ። የአብዱል ሰላምም የሕይወት ተሞክሮ ከዚህ የተለየ አይደለም። ነዋሪነቱን በኒው ዮርክ ያደረገው እና በውጣ ውረድ ወደስኬት የተሻገረውን አብዱሰላምን እናስተዋውቃችሁ።
    ሰዎች የተሻለ ሕይወት ለመኖር በተለያዩ ውጣ ውረዶች ውስጥ ያልፋሉ። የአብዱል ሰላምም የሕይወት ተሞክሮ ከዚህ የተለየ አይደለም። ነዋሪነቱን በኒው ዮርክ ያደረገው እና በውጣ ውረድ ወደስኬት የተሻገረውን አብዱሰላምን እናስተዋውቃችሁ።
    WWW.BBC.COM
    ካለሁበት 13፡ ''ለእኔ ስኬት ማለት ገንዘብ ማግኘት ብቻ አይደለም''
    ሰዎች የተሻለ ሕይወት ለመኖር በተለያዩ ውጣ ውረዶች ውስጥ ያልፋሉ። የአብዱል ሰላምም የሕይወት ተሞክሮ ከዚህ የተለየ አይደለም። ነዋሪነቱን በኒው ዮርክ ያደረገው እና በውጣ ውረድ ወደስኬት የተሻገረውን አብዱሰላምን እናስተዋውቃችሁ።
    0 Comments 0 Shares
  • የጥበብ ሙያውን በመጠቀም የሰው ልጆችን ሰብዓዊ መብቶችን ለማስከበር የሚሰራው እና የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማን የሰራውን ያዴሳ ዘውገን ይተዋወቁት።
    የጥበብ ሙያውን በመጠቀም የሰው ልጆችን ሰብዓዊ መብቶችን ለማስከበር የሚሰራው እና የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማን የሰራውን ያዴሳ ዘውገን ይተዋወቁት።
    WWW.BBC.COM
    "ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ መሆን ነው የምፈልገው"
    የጥበብ ሙያውን በመጠቀም የሰው ልጆችን ሰብዓዊ መብቶችን ለማስከበር የሚሰራው እና የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማን የሰራውን ያዴሳ ዘውገን ይተዋወቁት።
    0 Comments 0 Shares
  • ወደ አውሮፓ በሊቢያ በኩል የሚጓዙ ስደተኞች የተለያዩ መከራዎች እንደሚደርሱባቸው እየተነገረ ነው። ''እኔም ተሸጬ ነበር'' ይላል ሌንጮ አብዱሰመድ።
    ወደ አውሮፓ በሊቢያ በኩል የሚጓዙ ስደተኞች የተለያዩ መከራዎች እንደሚደርሱባቸው እየተነገረ ነው። ''እኔም ተሸጬ ነበር'' ይላል ሌንጮ አብዱሰመድ።
    WWW.BBC.COM
    ''ኢትዮጵያዊያንን የባሕር ላይ አደጋ መሞከሪያ ያደርጉ ነበር''
    ወደ አውሮፓ በሊቢያ በኩል የሚጓዙ ስደተኞች የተለያዩ መከራዎች እንደሚደርሱባቸው እየተነገረ ነው። ''እኔም ተሸጬ ነበር'' ይላል ሌንጮ አብዱሰመድ።
    0 Comments 0 Shares
  • በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጠው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሥሪያ ቤት የሊቢያ ስደተኞችን፣ የኢትዮ-ግብፅ ግንኙነት እንዲሁም የእየሩሳሌምን ጉዳይ ዋነኛ ትኩረቶቹ አድርጎ አርፍዷል።
    በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጠው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሥሪያ ቤት የሊቢያ ስደተኞችን፣ የኢትዮ-ግብፅ ግንኙነት እንዲሁም የእየሩሳሌምን ጉዳይ ዋነኛ ትኩረቶቹ አድርጎ አርፍዷል።
    WWW.BBC.COM
    "ኢትዮጵያ ኤምባሲዋን ወደ እየሩሳሌም የማዛወር እቅድ የላትም"
    በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጠው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሥሪያ ቤት የሊቢያ ስደተኞችን፣ የኢትዮ-ግብፅ ግንኙነት እንዲሁም የእየሩሳሌምን ጉዳይ ዋነኛ ትኩረቶቹ አድርጎ አርፍዷል።
    0 Comments 0 Shares
  • “እንግሊዝኛ የኔ ቋንቋ እንደሆነ አይሰማኝም። ለእኔ እንግሊዝኛ የአባቶቼ ቋንቋ አይደለም። አባቶቼ አፍሪካዊያን ናቸው።”
    “እንግሊዝኛ የኔ ቋንቋ እንደሆነ አይሰማኝም። ለእኔ እንግሊዝኛ የአባቶቼ ቋንቋ አይደለም። አባቶቼ አፍሪካዊያን ናቸው።”
    WWW.BBC.COM
    ሀሁ አስቆጣሪው ጃማይካዊ
    “እንግሊዝኛ የኔ ቋንቋ እንደሆነ አይሰማኝም። ለእኔ እንግሊዝኛ የአባቶቼ ቋንቋ አይደለም። አባቶቼ አፍሪካዊያን ናቸው።”
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ መንግሥት መሰል ትችቶች ሲቀርቡበት የመጀመሪያው ባይሆንም አሁን ላይ ግን ስለላውን እጅግ አጠናክሮ ቀጥሏል ይላል ሪፖርቱ።
    የኢትዮጵያ መንግሥት መሰል ትችቶች ሲቀርቡበት የመጀመሪያው ባይሆንም አሁን ላይ ግን ስለላውን እጅግ አጠናክሮ ቀጥሏል ይላል ሪፖርቱ።
    WWW.BBC.COM
    አሁንም ኢትዮጵያ ዜጎቿን በመሰለል ተከሳለች
    የኢትዮጵያ መንግሥት መሰል ትችቶች ሲቀርቡበት የመጀመሪያው ባይሆንም አሁን ላይ ግን ስለላውን እጅግ አጠናክሮ ቀጥሏል ይላል ሪፖርቱ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካው የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ ፈንጂ ለማነፍነፍ ከተመለመሉት ውሾች አንዷ የነበረችው ሉሉ ቦምብ የማነፍነፍ ምንም አይነት ፍላጎት ስለሌላት ከስልጠናው እንድትወጣ ተደርጓል።
    በአሜሪካው የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ ፈንጂ ለማነፍነፍ ከተመለመሉት ውሾች አንዷ የነበረችው ሉሉ ቦምብ የማነፍነፍ ምንም አይነት ፍላጎት ስለሌላት ከስልጠናው እንድትወጣ ተደርጓል።
    WWW.BBC.COM
    ለማነፍነፍ የሰነፈችው ጥሩ ውሻ
    በአሜሪካው የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ ፈንጂ ለማነፍነፍ ከተመለመሉት ውሾች አንዷ የነበረችው ሉሉ ቦምብ የማነፍነፍ ምንም አይነት ፍላጎት ስለሌላት ከስልጠናው እንድትወጣ ተደርጓል።
    0 Comments 0 Shares