• በጣም የተጠበቀው የማንችስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ እነሆ ጊዜው ደርሷል። የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ የእርስዎን ግምት ደግሞ እንስማ።
    በጣም የተጠበቀው የማንችስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ እነሆ ጊዜው ደርሷል። የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ የእርስዎን ግምት ደግሞ እንስማ።
    WWW.BBC.COM
    ዩናይትድ ከሲቲ. . . ማን ያሸንፍ ይሆን?
    በጣም የተጠበቀው የማንችስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ እነሆ ጊዜው ደርሷል። የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ የእርስዎን ግምት ደግሞ እንስማ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የምታዋስነው የሞያሌ ከተማ ተደጋጋሚ ግጭቶች እያጋጠማት ስለሆነ ነዋሪዎቿ ከፍ ያለ ስጋት ውስጥ ሲሆኑ የከተማዋ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም እየተዳከመ ነው።
    ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የምታዋስነው የሞያሌ ከተማ ተደጋጋሚ ግጭቶች እያጋጠማት ስለሆነ ነዋሪዎቿ ከፍ ያለ ስጋት ውስጥ ሲሆኑ የከተማዋ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም እየተዳከመ ነው።
    WWW.BBC.COM
    መፍትሄ ያልተገኘለት የሞያሌ ጉዳይ . . .
    ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የምታዋስነው የሞያሌ ከተማ ተደጋጋሚ ግጭቶች እያጋጠማት ስለሆነ ነዋሪዎቿ ከፍ ያለ ስጋት ውስጥ ሲሆኑ የከተማዋ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም እየተዳከመ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ተመራማሪዎች ባለትንሽ እግሯ ያሏትን የሉሲ ታላቅ በደቡብ አፍሪካ ማግኘታቸውን ተናግረዋል። እድሜዋ 3.67 ሚሊዮን አመት የተገመተ ሲሆን በጆሃንስበርግ አቅራቢያ ዋሻ ውስጥ ነው የተገኘችው።
    ተመራማሪዎች ባለትንሽ እግሯ ያሏትን የሉሲ ታላቅ በደቡብ አፍሪካ ማግኘታቸውን ተናግረዋል። እድሜዋ 3.67 ሚሊዮን አመት የተገመተ ሲሆን በጆሃንስበርግ አቅራቢያ ዋሻ ውስጥ ነው የተገኘችው።
    0 Comments 0 Shares
  • የቪክቶሪያ ሃይቅ በዙሪያው ላሉ ነዋሪዎች ለዘመናት የአሳ ምርት ሲሰጥ ቆይቷል። ከ1980 ጀምሮ ግን የብዝሃ-ሕይወት ይዞታው በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። ይህ ደግሞ በሐይቁ የአሳ ምርት ላይ ህይወታቸውን ለመሰረቱ አስደንጋጭ ነው።
    የቪክቶሪያ ሃይቅ በዙሪያው ላሉ ነዋሪዎች ለዘመናት የአሳ ምርት ሲሰጥ ቆይቷል። ከ1980 ጀምሮ ግን የብዝሃ-ሕይወት ይዞታው በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። ይህ ደግሞ በሐይቁ የአሳ ምርት ላይ ህይወታቸውን ለመሰረቱ አስደንጋጭ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በናይጄሪያ ነዳጅ የልጆችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው? በዓመት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የነዳጅ ፍሳሾች ይመዘገባሉ። ከነዚህ ደግሞ ብዙዎች በእርሻ ቦታዎችና በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ናቸው።
    በናይጄሪያ ነዳጅ የልጆችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው? በዓመት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የነዳጅ ፍሳሾች ይመዘገባሉ። ከነዚህ ደግሞ ብዙዎች በእርሻ ቦታዎችና በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ በኤች አይቪ የሚሞት ሰው በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ዝምታንና መዘናጋትን ፈጥሯል። ይህ ደግሞ የኤች አይቪ ስርጭቱ በአፍላ ወጣቶች ዘንድ ከፍ እንዲል አድርጎታል።
    በኢትዮጵያ በኤች አይቪ የሚሞት ሰው በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ዝምታንና መዘናጋትን ፈጥሯል። ይህ ደግሞ የኤች አይቪ ስርጭቱ በአፍላ ወጣቶች ዘንድ ከፍ እንዲል አድርጎታል።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ 76 በመቶ የሚሆኑት ወጣት ሴቶች ስለ ኤችአይቪ እውቀት የላቸውም ተባለ
    በኢትዮጵያ በኤች አይቪ የሚሞት ሰው በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ዝምታንና መዘናጋትን ፈጥሯል። ይህ ደግሞ የኤች አይቪ ስርጭቱ በአፍላ ወጣቶች ዘንድ ከፍ እንዲል አድርጎታል።
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለማችን የመጀመሪያው የሂሳብ አያያዝ ጥበብና በጽሁፍ የሰፈረ ስምምነት በጥንታዊው ስልጣኔ የሜሶፖታሚያን ግኝት ነው
    የዓለማችን የመጀመሪያው የሂሳብ አያያዝ ጥበብና በጽሁፍ የሰፈረ ስምምነት በጥንታዊው ስልጣኔ የሜሶፖታሚያን ግኝት ነው
    WWW.BBC.COM
    የመጀመሪያዎቹ የዓለማችን የሂሳብ ሊቆች ነገሮችን እንዴት ይቆጥሩ ነበር ?
    የዓለማችን የመጀመሪያው የሂሳብ አያያዝ ጥበብና በጽሁፍ የሰፈረ ስምምነት በጥንታዊው ስልጣኔ የሜሶፖታሚያን ግኝት ነው
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት በላይ የዘለቁ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይና በኃይማኖታዊ ድርሳናት ላይ የሚገኙ የስነጥበብ ትሩፋቶች አሏት።
    ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት በላይ የዘለቁ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይና በኃይማኖታዊ ድርሳናት ላይ የሚገኙ የስነጥበብ ትሩፋቶች አሏት።
    WWW.BBC.COM
    ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?
    ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት በላይ የዘለቁ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይና በኃይማኖታዊ ድርሳናት ላይ የሚገኙ የስነጥበብ ትሩፋቶች አሏት።
    0 Comments 0 Shares