• በአባይ ወንዝ የተነሳ ለዘመናት ግብፅና ኢትዮጵያ ፍጥጫ ላይ ናቸው። በተለይም ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየገነባች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ነገሩ ጦፏል። ይህ ጉዳይ ግን የውሀ እጥረት ሳይሆን ፖለቲከኞች የሚያነሱት ጠብ አጫሪነት እንደሆነ ተንታኞች ይናገራሉ።
    በአባይ ወንዝ የተነሳ ለዘመናት ግብፅና ኢትዮጵያ ፍጥጫ ላይ ናቸው። በተለይም ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየገነባች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ነገሩ ጦፏል። ይህ ጉዳይ ግን የውሀ እጥረት ሳይሆን ፖለቲከኞች የሚያነሱት ጠብ አጫሪነት እንደሆነ ተንታኞች ይናገራሉ።
    WWW.BBC.COM
    "የአባይን ችግር የሚያጎላው የፖለቲከኞች አመለካከት ነው"
    በአባይ ወንዝ የተነሳ ለዘመናት ግብፅና ኢትዮጵያ ፍጥጫ ላይ ናቸው። በተለይም ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየገነባች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ነገሩ ጦፏል። ይህ ጉዳይ ግን የውሀ እጥረት ሳይሆን ፖለቲከኞች የሚያነሱት ጠብ አጫሪነት እንደሆነ ተንታኞች ይናገራሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሕገ-መንግሥቱ ላይ ከሚቀርቡበት ጥያቄዎች መካከል አንዱ ሆነው ብሔር፣ ብሔረሰብ እንዲሁም ሕዝቦች የሚለው ስያሜ ለበርካቶች ግልፅ አይደለም። እነዚህ ስያሜዎች ከየት ተገኙ?
    በሕገ-መንግሥቱ ላይ ከሚቀርቡበት ጥያቄዎች መካከል አንዱ ሆነው ብሔር፣ ብሔረሰብ እንዲሁም ሕዝቦች የሚለው ስያሜ ለበርካቶች ግልፅ አይደለም። እነዚህ ስያሜዎች ከየት ተገኙ?
    WWW.BBC.COM
    እኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች. . .?
    በሕገ-መንግሥቱ ላይ ከሚቀርቡበት ጥያቄዎች መካከል አንዱ ሆነው ብሔር፣ ብሔረሰብ እንዲሁም ሕዝቦች የሚለው ስያሜ ለበርካቶች ግልፅ አይደለም። እነዚህ ስያሜዎች ከየት ተገኙ?
    0 Comments 0 Shares
  • በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የቀድሞው አርጀንቲና አጥቂ ዲያጎ ማራዶና ተገኝቶ ነበር። የብራዚሉ ፔሌም በቦታ ከተገኙ እንግዶች አንዱ ነው። ሮናልዲንሆ፣ ክላረንስ ሲዶርፍ፣ ጄይ ጄይ ኦካቻ፣ ዲጎ ፎርላንና ሌሎች ተጫዋቾችም በስፍራው ተገኝተው ነበር።
    በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የቀድሞው አርጀንቲና አጥቂ ዲያጎ ማራዶና ተገኝቶ ነበር። የብራዚሉ ፔሌም በቦታ ከተገኙ እንግዶች አንዱ ነው። ሮናልዲንሆ፣ ክላረንስ ሲዶርፍ፣ ጄይ ጄይ ኦካቻ፣ ዲጎ ፎርላንና ሌሎች ተጫዋቾችም በስፍራው ተገኝተው ነበር።
    WWW.BBC.COM
    የ2018 የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
    በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የቀድሞው አርጀንቲና አጥቂ ዲያጎ ማራዶና ተገኝቶ ነበር። የብራዚሉ ፔሌም በቦታ ከተገኙ እንግዶች አንዱ ነው። ሮናልዲንሆ፣ ክላረንስ ሲዶርፍ፣ ጄይ ጄይ ኦካቻ፣ ዲጎ ፎርላንና ሌሎች ተጫዋቾችም በስፍራው ተገኝተው ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • በመጀመሪያው ዙር ምርጫ ለፕሬዝዳንትነት የሚያበቃ በቂ ድምፅ ያላገኙት ሁለቱ ቀዳሚ ተፎካካሪዎች በሁለተኛው ዙር ምርጫ ይወዳደራሉ።
    በመጀመሪያው ዙር ምርጫ ለፕሬዝዳንትነት የሚያበቃ በቂ ድምፅ ያላገኙት ሁለቱ ቀዳሚ ተፎካካሪዎች በሁለተኛው ዙር ምርጫ ይወዳደራሉ።
    WWW.BBC.COM
    ላይቤሪያ ሁለተኛውን ዙር ምርጫ ልታካሂድ ነው
    በመጀመሪያው ዙር ምርጫ ለፕሬዝዳንትነት የሚያበቃ በቂ ድምፅ ያላገኙት ሁለቱ ቀዳሚ ተፎካካሪዎች በሁለተኛው ዙር ምርጫ ይወዳደራሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • 200 ወጣት ወንዶች ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳው ልብ በሽታ ያለባቸው ወጣቶች ከሌሎቹ በበለጠ ያለዕድሜያቸው ራሰ በራ የሆኑ ወይም ሽበት ያበቀሉ ናቸው ተብሏል።
    200 ወጣት ወንዶች ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳው ልብ በሽታ ያለባቸው ወጣቶች ከሌሎቹ በበለጠ ያለዕድሜያቸው ራሰ በራ የሆኑ ወይም ሽበት ያበቀሉ ናቸው ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ያለዕድሜ ራሰ በራ መሆን 'ለልብ በሽታ መጋለጥ ምልክት ነው?'
    200 ወጣት ወንዶች ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳው ልብ በሽታ ያለባቸው ወጣቶች ከሌሎቹ በበለጠ ያለዕድሜያቸው ራሰ በራ የሆኑ ወይም ሽበት ያበቀሉ ናቸው ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የመን በጦርነት፣ በድርቅና በከፋ የኮሌራ ወረርሽኝ ቀውስ እየታመሰች ዓመታት አለፉ። ይህ ቪዲዮ ከተባበሩት መንግሥታትና ከዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በተገኙ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የግጭቱን መንስዔና አካባቢያዊ አንድምታውን የሚያብራራ ነው።
    የመን በጦርነት፣ በድርቅና በከፋ የኮሌራ ወረርሽኝ ቀውስ እየታመሰች ዓመታት አለፉ። ይህ ቪዲዮ ከተባበሩት መንግሥታትና ከዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በተገኙ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የግጭቱን መንስዔና አካባቢያዊ አንድምታውን የሚያብራራ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሲሃት ካሃኒ መሰረታዊ የጤና አገልግሎትን ለማያገኙ ፓኪስታናዊያን አዲስ ዘዴን አስተዋውቃለች።
    ሲሃት ካሃኒ መሰረታዊ የጤና አገልግሎትን ለማያገኙ ፓኪስታናዊያን አዲስ ዘዴን አስተዋውቃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • 'ረክሰዋል' ያላቸው የቤተሰቡ አባላት ቅጣት ይገባቸዋል ያለው ጣሊያናዊ ወጣት አደገኝ የአይጥ መርዝ ተጠቅሞ የተወሰኑትን ሲገድል ሌሎችን ደግሞ ለሆስፒታል ዳርጓቸዋል።
    'ረክሰዋል' ያላቸው የቤተሰቡ አባላት ቅጣት ይገባቸዋል ያለው ጣሊያናዊ ወጣት አደገኝ የአይጥ መርዝ ተጠቅሞ የተወሰኑትን ሲገድል ሌሎችን ደግሞ ለሆስፒታል ዳርጓቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    ጣሊያናዊው 'ረክሰዋል' ያላቸውን ዘመዶቹን መረዘ
    'ረክሰዋል' ያላቸው የቤተሰቡ አባላት ቅጣት ይገባቸዋል ያለው ጣሊያናዊ ወጣት አደገኝ የአይጥ መርዝ ተጠቅሞ የተወሰኑትን ሲገድል ሌሎችን ደግሞ ለሆስፒታል ዳርጓቸዋል።
    0 Comments 0 Shares