Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
1 Comments 0 Shares8
-
-
0 Comments 0 Shares7
-
-
ምኑን የአዲስ ልጅ ሆንክ ? አለኝ ፡፡ ወደ ልደታ ፣ ፒያሳ ፣ ቄራ ወይም አራት ኪሎ ሂጄ አላውቅም ብዬው እኮ አይደለም ፤ መግቢያና መውጫዋን ፤ ሙዚየሞቿን ፤ ሲኒማ ቤቶቿን ፤ ሀውልቶቿን ፤ወንዝና ጅረቶቿን ጠይቆይ አላውቀውም ብዬው እኮ አይደለም … ቄራን ሲያነሳልኝ ገና… ቄራ ለምን እንደተባለ ፣ ስለበረቱ ፣ ዘዎትር ነውጥ የበዛበትን እግር ኳስ ግጥሚያ ስለሚያስተናግዱት […]
The post ሀገርህን እወቅ | በያሬድ ነጋሽ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ምኑን የአዲስ ልጅ ሆንክ ? አለኝ ፡፡ ወደ ልደታ ፣ ፒያሳ ፣ ቄራ ወይም አራት ኪሎ ሂጄ አላውቅም ብዬው እኮ አይደለም ፤ መግቢያና መውጫዋን ፤ ሙዚየሞቿን ፤ ሲኒማ ቤቶቿን ፤ ሀውልቶቿን ፤ወንዝና ጅረቶቿን ጠይቆይ አላውቀውም ብዬው እኮ አይደለም … ቄራን ሲያነሳልኝ ገና… ቄራ ለምን እንደተባለ ፣ ስለበረቱ ፣ ዘዎትር ነውጥ የበዛበትን እግር ኳስ ግጥሚያ ስለሚያስተናግዱት […] The post ሀገርህን እወቅ | በያሬድ ነጋሽ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ETሀገርህን እወቅ | በያሬድ ነጋሽምኑን የአዲስ ልጅ ሆንክ ? አለኝ ...0 Comments 0 Shares -
ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር ውበትና የኢራንቡቲ ታሪካዊ ስፍራ ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አርባ አራት ታቦታት በአንድ ስፍራ ላይ የሚያርፉበትን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል ድባብ ትረካውን ቀጥሏል፡፡ የምንጃር ሸንኮራ ውበት ሲል የጥምቀትን ድባብ እንዲህ ይተርክልናል፡፡ ሄኖክ ስዩም በድሬ ቲዩብ   ቀድመው አራት ታቦታት ኢራንቡቲ ደርሰዋል፡፡ ከሰባት መቶ ዓመታት በላይ […]
The post ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር ውበትና የኢራንቡቲ ታሪካዊ ስፍራ ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አርባ አራት ታቦታት በአንድ ስፍራ ላይ የሚያርፉበትን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል ድባብ ትረካውን ቀጥሏል፡፡ የምንጃር ሸንኮራ ውበት ሲል የጥምቀትን ድባብ እንዲህ ይተርክልናል፡፡ ሄኖክ ስዩም በድሬ ቲዩብ   ቀድመው አራት ታቦታት ኢራንቡቲ ደርሰዋል፡፡ ከሰባት መቶ ዓመታት በላይ […] The post ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ETጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር ...ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አርባ አራት ታቦታት በአንድ ስፍራ ላይ የሚያርፉበትን የጥምቀት በዓል ታድሞ ...0 Comments 0 Shares -
በተለያዩ በአላት ወቅት የተለያዩ ሚዲያዎች በአሉን የሚመለከት ፕሮግራም በመስራት ለህዝብ ያስተላልፋሉ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴለቭዢን ጣቢያ ለጥምቀት በአል የተላለፉትን ፕሮግራሞች ለትውስታ እንድትመለከቱት እንዲህ ጋብዘናቿል።
The post ለትውስታ ቀደም ሲል በኢቢሲ ለጥምቀት በዓል የተላለፉ ፕሮግራሞች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በተለያዩ በአላት ወቅት የተለያዩ ሚዲያዎች በአሉን የሚመለከት ፕሮግራም በመስራት ለህዝብ ያስተላልፋሉ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴለቭዢን ጣቢያ ለጥምቀት በአል የተላለፉትን ፕሮግራሞች ለትውስታ እንድትመለከቱት እንዲህ ጋብዘናቿል። The post ለትውስታ ቀደም ሲል በኢቢሲ ለጥምቀት በዓል የተላለፉ ፕሮግራሞች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ETለትውስታ ቀደም ሲል በኢቢሲ ለጥምቀት በዓል የተላለፉ ፕሮግራሞችበተለያዩ በአላት ወቅት የተለያዩ ሚዲያዎች በአሉን የሚመለከት ፕሮግራም በመስራት ለህዝብ ያስተላልፋሉ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴለቭዢን ጣቢያ ለጥምቀት በአል የተላለፉትን ፕሮግራሞች ለትውስታ እንድትመለከቱት እንዲህ ጋብዘናቿል።0 Comments 0 Shares1