• ቤቶች ተከታታይ ድራማ ሁለት መቶኛ ክፍሉን ምክንያት በማድረግ የሲዝን እረፍት እያደረጉ ሲሆን ይህንንም እረፍት ከድራማው የተለያዩ ክፍሎችን እያሳዩን አና እያስተወሱን ዘና ያደርጉናል።
    The post ቤቶች ተከታታይ ድራማ ትውስታ ክፍል 4 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ቤቶች ተከታታይ ድራማ ሁለት መቶኛ ክፍሉን ምክንያት በማድረግ የሲዝን እረፍት እያደረጉ ሲሆን ይህንንም እረፍት ከድራማው የተለያዩ ክፍሎችን እያሳዩን አና እያስተወሱን ዘና ያደርጉናል። The post ቤቶች ተከታታይ ድራማ ትውስታ ክፍል 4 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቤቶች ተከታታይ ድራማ ትውስታ ክፍል 4
    ቤቶች ተከታታይ ድራማ ሁለት መቶኛ ክፍሉን ምክንያት በማድረግ የሲዝን እረፍት እያደረጉ ሲሆን ይህንንም እረፍት ከድራማው የተለያዩ ክፍሎችን እያሳዩን አና እያስተወሱን ዘና ያደርጉናል።
    0 Comments 0 Shares
  • የዛሬው የምን አዲስ እንግዳ ወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሲሆን በትምህርቱ በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመርቆ አሁን ላይ በጤና መኮንንነት እያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም በድርሰት ስራው እስካሁን ሶስት መጽሀፎችን ለህትመት አብቅቷል። ዛሬም በምንአዲስ ፕሮግራም አላቲኖስ ስለተሰኘው አዲሱ መጽሀፉ እና ስለለሎች ነገሮች በመነጋገር ጥሩ ቆይታን አድርገዋል።
    The post ጆሲ ምን አዲስ? ከወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ጋር ያደረገው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የዛሬው የምን አዲስ እንግዳ ወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሲሆን በትምህርቱ በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመርቆ አሁን ላይ በጤና መኮንንነት እያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም በድርሰት ስራው እስካሁን ሶስት መጽሀፎችን ለህትመት አብቅቷል። ዛሬም በምንአዲስ ፕሮግራም አላቲኖስ ስለተሰኘው አዲሱ መጽሀፉ እና ስለለሎች ነገሮች በመነጋገር ጥሩ ቆይታን አድርገዋል። The post ጆሲ ምን አዲስ? ከወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ጋር ያደረገው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጆሲ ምን አዲስ? ከወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ጋር ያደረገው ቆይታ
    የዛሬው የምን አዲስ እንግዳ ወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሲሆን በትምህርቱ በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመርቆ አሁን ላይ በጤና መኮንንነት እያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም በድርሰት ስራው እስካሁን ሶስት መጽሀፎችን ለህትመት አብቅቷል። ዛሬም በምንአዲስ ፕሮግራም አላቲኖስ ስለተሰኘው አዲሱ መጽሀፉ እና ስለለሎች ነገሮች በመነጋገር ጥሩ ቆይታን አድርገዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሄሎ አዲስ አበባ በሚለው አልበም ስራዋ የምናውቃት እና ተወዳጅነትን ያተረፈቸው ድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው ጄሪ ከመድረክ የጠፋችበትን ምክንያት እና ከሰሞኑን በፌስ ቡክ አስራሁለት ቦታ በጩቤ ተወጋች እየተባለ ስለተወራባት አሉባልታ ሊያወሩ ከጆሲ ጋር ተገናኝተዋል።
    The post ጆሲ ምን አዲስ? ከድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) ጋር ያደረገው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ሄሎ አዲስ አበባ በሚለው አልበም ስራዋ የምናውቃት እና ተወዳጅነትን ያተረፈቸው ድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው ጄሪ ከመድረክ የጠፋችበትን ምክንያት እና ከሰሞኑን በፌስ ቡክ አስራሁለት ቦታ በጩቤ ተወጋች እየተባለ ስለተወራባት አሉባልታ ሊያወሩ ከጆሲ ጋር ተገናኝተዋል። The post ጆሲ ምን አዲስ? ከድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) ጋር ያደረገው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጆሲ ምን አዲስ? ከድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) ጋር ያደረገው ቆይታ
    ሄሎ አዲስ አበባ በሚለው አልበም ስራዋ የምናውቃት እና ተወዳጅነትን ያተረፈቸው ድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው ጄሪ ከመድረክ የጠፋችበትን ምክንያት እና ከሰሞኑን በፌስ ቡክ አስራሁለት ቦታ በጩቤ ተወጋች እየተባለ ስለተወራባት አሉባልታ ሊያወሩ ከጆሲ ጋር ተገንኝተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰይፉ በኢቢኤስ በኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ታሪክ ለበርካታ አመታት የስፖርት ዘናዎችን በመስራት እና በማንበብ የሚታወቀውእሁን ግን ጡረታ የወጣው ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ሰለሞን ገብረእግዚአብሄር ጋር በህይወቱ እና በስራው ዙርያ ቆይታን አድርገዋል። በመቀጠልም ወደመድረክ የጋበዘው አሌክስን ሲሆን አሌክስ የተለያዩ አርቲስቶችን እና ሰዎችን ድምጽ በማስመሰል ይታወቃል። የጋዜጠኛ ሰለሞን ገብረእግዚአብሄርን ድምጽ በማስመሰልም ዘና አድርጎታል። ሌላው በቆይታቸው ሰለሞን ጥያቄዎችን እየተጠየቀ እውነተኛ ምላሽ በመስጠት […]
    The post ሰይፉ በኢቢኤስ ከጋዜጠኛ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር እና አርቲስት አሸናፊ ማህሌት ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ሰይፉ በኢቢኤስ በኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ታሪክ ለበርካታ አመታት የስፖርት ዘናዎችን በመስራት እና በማንበብ የሚታወቀውእሁን ግን ጡረታ የወጣው ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ሰለሞን ገብረእግዚአብሄር ጋር በህይወቱ እና በስራው ዙርያ ቆይታን አድርገዋል። በመቀጠልም ወደመድረክ የጋበዘው አሌክስን ሲሆን አሌክስ የተለያዩ አርቲስቶችን እና ሰዎችን ድምጽ በማስመሰል ይታወቃል። የጋዜጠኛ ሰለሞን ገብረእግዚአብሄርን ድምጽ በማስመሰልም ዘና አድርጎታል። ሌላው በቆይታቸው ሰለሞን ጥያቄዎችን እየተጠየቀ እውነተኛ ምላሽ በመስጠት […] The post ሰይፉ በኢቢኤስ ከጋዜጠኛ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር እና አርቲስት አሸናፊ ማህሌት ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሰይፉ በኢቢኤስ ከጋዜጠኛ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር እና አርቲስት አሸናፊ ማህሌት ጋር
    በኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ታሪክ ለበርካታ አመታት የስፖርት ዘናዎችን በመስራት እና በማንበብ የሚታወቀውእሁን ግን ጡረታ የወጣው ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ሰለሞን ገብረእግዚአብሄር ጋር በህይወቱ እና በስራው ዙርያ ቆይታን አድርገዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኮሜዲያንና ድምጻዊ ይርዳው ጤናው በርካታ ተወዳጅ ስራዎች ያሉት እንጋፋ ድምጻዊ ነው። በተለያዩ ሀገራት እና መድረኮች ተወዳጅ ስራዎቹን በማቅረብ ከህዝብ ጋር ተገኝቷል። በአሶሳም በነበረው የሙዚቃ ድግስ ህዝቡን አዝናንቶ ከጥቁር እንግዳ ፕሮግራም ጋር አዝናኝ ቆይታን አድርጓል። 
    The post ጥቁር እንግዳ – ኮሜድያንና ድምፃዊ ይርዳው ጤናው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኮሜዲያንና ድምጻዊ ይርዳው ጤናው በርካታ ተወዳጅ ስራዎች ያሉት እንጋፋ ድምጻዊ ነው። በተለያዩ ሀገራት እና መድረኮች ተወዳጅ ስራዎቹን በማቅረብ ከህዝብ ጋር ተገኝቷል። በአሶሳም በነበረው የሙዚቃ ድግስ ህዝቡን አዝናንቶ ከጥቁር እንግዳ ፕሮግራም ጋር አዝናኝ ቆይታን አድርጓል።  The post ጥቁር እንግዳ – ኮሜድያንና ድምፃዊ ይርዳው ጤናው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጥቁር እንግዳ - ኮሜድያንና ድምፃዊ ይርዳው ጤናው
    ድምጻዊና ኮሜዲያን ይርዳው ጤናው በርካታ ተወዳጅ ስራዎች ያሉት እንጋፋ ድምጻዊ ነው። በተለያዩ ሀገራት እና መድረኮች ተወዳጅ ስራዎቹን በማቅረብ ከህዝብ ጋር ተገኝቷል። በአሶሳም በነበረው የሙዚቃ ድግስ ህዝቡን አዝናንቶ ከጥቁር እንግዳ ፕሮግራም ጋር አዝናኝ ቆይታን አድርጓል።
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Really nice to have our own social network
    Really nice to have our own social network
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares