• የዛሬው የምን አዲስ እንግዳ ወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሲሆን በትምህርቱ በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመርቆ አሁን ላይ በጤና መኮንንነት እያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም በድርሰት ስራው እስካሁን ሶስት መጽሀፎችን ለህትመት አብቅቷል። ዛሬም በምንአዲስ ፕሮግራም አላቲኖስ ስለተሰኘው አዲሱ መጽሀፉ እና ስለለሎች ነገሮች በመነጋገር ጥሩ ቆይታን አድርገዋል።
    The post ጆሲ ምን አዲስ? ከወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ጋር ያደረገው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የዛሬው የምን አዲስ እንግዳ ወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሲሆን በትምህርቱ በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመርቆ አሁን ላይ በጤና መኮንንነት እያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም በድርሰት ስራው እስካሁን ሶስት መጽሀፎችን ለህትመት አብቅቷል። ዛሬም በምንአዲስ ፕሮግራም አላቲኖስ ስለተሰኘው አዲሱ መጽሀፉ እና ስለለሎች ነገሮች በመነጋገር ጥሩ ቆይታን አድርገዋል። The post ጆሲ ምን አዲስ? ከወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ጋር ያደረገው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጆሲ ምን አዲስ? ከወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ጋር ያደረገው ቆይታ
    የዛሬው የምን አዲስ እንግዳ ወጣት ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሲሆን በትምህርቱ በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመርቆ አሁን ላይ በጤና መኮንንነት እያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም በድርሰት ስራው እስካሁን ሶስት መጽሀፎችን ለህትመት አብቅቷል። ዛሬም በምንአዲስ ፕሮግራም አላቲኖስ ስለተሰኘው አዲሱ መጽሀፉ እና ስለለሎች ነገሮች በመነጋገር ጥሩ ቆይታን አድርገዋል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት /The Secret War Does Not show up on Any Database / ማዕረግ ጌታቸው በድሬቲዩብ ምን አልባትም ኢህአዴግ ከሸሸገን አዕላፍ ጉዳዮች መካከል አንዱ ይኼ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ የሱዳንን ሉአላዊነት ደፍራ በትዕቢት አለውጣም ማለቷን ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ አሌክሲ ዲ ዌል በ2015 ለንባብ ባበቃው The Real Politics Of The Horn Of Africa በተሰኘ መፅሐፉ […]
    The post ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት /The Secret War Does Not show up on Any Database / ማዕረግ ጌታቸው በድሬቲዩብ ምን አልባትም ኢህአዴግ ከሸሸገን አዕላፍ ጉዳዮች መካከል አንዱ ይኼ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ የሱዳንን ሉአላዊነት ደፍራ በትዕቢት አለውጣም ማለቷን ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ አሌክሲ ዲ ዌል በ2015 ለንባብ ባበቃው The Real Politics Of The Horn Of Africa በተሰኘ መፅሐፉ […] The post ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት
    የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ አሌክሲ ዲ ዌል በ2015 ለንባብ ባበቃው The Real Politics Of The Horn Of Africa በተሰኘ መፅሐፉ ...
    0 Comments 0 Shares
  • አርሰናሎች ጋቦናዊውን የዶርትሞንድ ተጫዋች ኤምሬክ ኦቦሚያንግን ከፈለጉ የግድ ከሀምሳ ሚሊየን ፓውንድ በላይ ማውጣት አለባቸው የሚሉ ዘገባዎች ቢወጡም መድፈኞቹ ግን አጥቂውን እንደሚያስፈርሙት እርግጠኞች ሆነዋል ሲሉ የተለያዩ ዘገባዎች እያመላከቱ ይገኛሉ።ባለፈው አርብ የዶርትሞንዱ የስፖርት ዳይሬክተር ሚካኤል ዞርክ አርሰን ቬንገር ለኦቦሚያንግ ያላቸው ግምት ዝቅተኛ ነው ብለው የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሁኔታዎች የተወሳሰቡ ቢመስሉም አሁነም  በጋቦኒያዊው ተጫዋች ዙሪያ ሁለቱ ከክለቦች ድርድር […]
    The post ከስፖርት ማዕድ_አጫጭር የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አርሰናሎች ጋቦናዊውን የዶርትሞንድ ተጫዋች ኤምሬክ ኦቦሚያንግን ከፈለጉ የግድ ከሀምሳ ሚሊየን ፓውንድ በላይ ማውጣት አለባቸው የሚሉ ዘገባዎች ቢወጡም መድፈኞቹ ግን አጥቂውን እንደሚያስፈርሙት እርግጠኞች ሆነዋል ሲሉ የተለያዩ ዘገባዎች እያመላከቱ ይገኛሉ።ባለፈው አርብ የዶርትሞንዱ የስፖርት ዳይሬክተር ሚካኤል ዞርክ አርሰን ቬንገር ለኦቦሚያንግ ያላቸው ግምት ዝቅተኛ ነው ብለው የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሁኔታዎች የተወሳሰቡ ቢመስሉም አሁነም  በጋቦኒያዊው ተጫዋች ዙሪያ ሁለቱ ከክለቦች ድርድር […] The post ከስፖርት ማዕድ_አጫጭር የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ከስፖርት ማዕድ_አጫጭር የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች
    1-አርሰናሎች ጋቦናዊውን የዶርትሞንድ ተጫዋች ኤምሬክ ኦቦሚያንግን ከፈለጉ የግድ ከሀምሳ ሚሊየን ፓውንድ በላይ ማውጣት አለባቸው የሚሉ ዘገባዎች ቢወጡም መድፈኞቹ ግን አጥቂውን እንደሚያስፈርሙት እርግጠኞች ሆነዋል ሲሉ የተለያዩ ዘገባዎች እያመላከቱ ይገኛሉ።ባለፈው አርብ የዶርትሞንዱ የስፖርት ዳይሬክተር ሚካኤል ዞርክ አርሰን ቬንገር ለኦቦሚያንግ ያላቸው ግምት ዝቅተኛ ነው ብለው የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሁኔታዎች የተወሳሰቡ ቢመስሉም አሁነም  በጋቦኒያዊው ተጫዋች ዙሪያ ሁለቱ ከክለቦች ድርድር ላይ መሆናቸው ታውቋል።ዶርትሞንዶች ደምበሌን ለባርሴሎና ከመሸጣቸው በፊተ የተከተሉትን መንገድ በኦቦሚያንግ ላይም የሚተገብሩ ከሆነ አርሰናሎች ሊቸገሩ እንደሚችሉ ተገመቷል። ሆኖም ግን እንደተባለው መድፈኞቹ ለጋቦናዊው ዝውውር ከሀምሳ ሚሊየን ፓውንድ በላይ ለማውጣት ከወሰኑ በላካዜት የተያዘው ሪከርድ የዝውውር ሂሳብ በስሙ የሚረከብ ነው የሚሆነው። 2-የቼልሲው ድንቅ ቤልጄማዊ ተጫዋች ኤዲን ሃዛርድ ቼልሲ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ክለቡ ለመቀላቀለ ባሰባቸው አዳዲስ ፈራሚዎች ደስተኛ አለመሆኑን ተናግሯል። ሃዛርድ በክለቡ ውስጥ በቂ የሚባሉ የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች እንዳሉ ገልፆ በነሱ በሚገባ መጠቀም እየተቻለ አላግባብ የሆነ ዝውውር ማከናወን አስፈላጊ አለመሆኑን አመልክቷል።በአንፃሩ ጣሊያናዊው አሰልጣኘ አንቶኒዮ ኮንቴ ቼልሲ አመራሮች ላይ በሚከተሉት የዝውውር መንገድ ድስተኛ ባለመሆናቸው በክረምቱ የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ሊሰናበቱ እንደሚችሉ በሰፊው እየተነገረ ይገኛል። 3- የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በሳንቼዝ ጉዳይ ላይ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።ሳንቼዝ በዩድንሴ እያለ ቺሊያዊን ለማስፈረም ፈላጎት አሳይተው የነበሩት ፈርጌ ሳንቼዝን ለረጅም ጊዜ እንከታተለው ነበር።ወደሗላ መለስ ብለንም ታሪኩን ለማጥናት ሞክረናል። ነገር አርብ በውቅቱ ሊሳካልን አልቻለም።ላለፉት አመታት ምርጥ ምርጥ ቺሊያዊ ተጫዋቾችን ተመልከተናል። ሳንቼዝም ከነሱ አንደኛው ነው።_ ሲሉ ቆፈጣናው የቀድሞ የዩናይትድ አሰልጣኝ አሌክስ ፈርጉሰን ተናግረዋል። 4- ሮቢን ቫንፐርሲ ውድ ቀድሞ ክለቡ ፌይኖርድ በአስራ ስምንት ወራት ኮንትራት ተመልሷል። የቀድሞ የአርሰናልና የማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂ የቀድሞው የቡድን አጋሩን ቫምፐሮኮስትን በፌይኖርድ በአሰልጣኝነት ዳግመኛ የሚያገኘው ነው የሚሆነው። ሆላንዳዊው የሰላሳ አመት ተጫዋች ከመድፈኞቹ ቀያይ ሰይጣኖቹን በፈርጉሰን አሰልጣኝነት ዘመን በመቀላቀል ዩናይትድ ከሲቲ የቻምፒዮንነቱን ክብር እንዲያስመልስ ትልቅ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ይታወሳል። የሮተርዳሙ ክለብ ፌይኖርድም በዌብሳይቱ የቫንፕርሲን ዝውውር ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል።ቫንፐርሲ ማንቸስተር ዩናይትድን ከለቀቀ በኃላ ወደ ቱርኩ ፌነርባቼ ማምራቱ ይታወሳል። 5- የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጫዋች ዳንኤል ስቶሬጅ በውሰት ውል ቀዮቹን ሊለቅ እንደሚችል ዴይሊ ሜይል አስነብቧል። ስቶሬጅ ከዲሴምበር በኃላ በሜዳ ላይ ያልታየ ሲሆን በአንፊልድም ደስተኛ አለመሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል። የስፔኑ ክለብ ሲቪላም ተጫዋቹን በውሰት ውል ለማዘዋውር ፍቃደኛነቱን ያሳየ ሲሆን ሳምነታዊ ደሞዙነም ለመክፈል ተስማምቷል ነው የተባለው።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት /The Secret War Does Not show up on Any Database / ማዕረግ ጌታቸው በድሬቲዩብ ምን አልባትም ኢህአዴግ ከሸሸገን አዕላፍ ጉዳዮች መካከል አንዱ ይኼ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ የሱዳንን ሉአላዊነት ደፍራ በትዕቢት አለውጣም ማለቷን ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ አሌክሲ ዲ ዌል በ2015 ለንባብ ባበቃው The Real Politics Of The Horn Of Africa በተሰኘ መፅሐፉ […]
    The post ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት /The Secret War Does Not show up on Any Database / ማዕረግ ጌታቸው በድሬቲዩብ ምን አልባትም ኢህአዴግ ከሸሸገን አዕላፍ ጉዳዮች መካከል አንዱ ይኼ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ የሱዳንን ሉአላዊነት ደፍራ በትዕቢት አለውጣም ማለቷን ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ አሌክሲ ዲ ዌል በ2015 ለንባብ ባበቃው The Real Politics Of The Horn Of Africa በተሰኘ መፅሐፉ […] The post ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢህአዴግ የሸሸገን ጦርነት
    የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ አሌክሲ ዲ ዌል በ2015 ለንባብ ባበቃው The Real Politics Of The Horn Of Africa በተሰኘ መፅሐፉ ...
    0 Comments 0 Shares
  • ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር ውበትና የኢራንቡቲ ታሪካዊ ስፍራ ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አርባ አራት ታቦታት በአንድ ስፍራ ላይ የሚያርፉበትን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል ድባብ ትረካውን ቀጥሏል፡፡ የምንጃር ሸንኮራ ውበት ሲል የጥምቀትን ድባብ እንዲህ ይተርክልናል፡፡  ሄኖክ ስዩም በድሬ ቲዩብ   ቀድመው አራት ታቦታት ኢራንቡቲ ደርሰዋል፡፡ ከሰባት መቶ ዓመታት በላይ […]
    The post ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር ውበትና የኢራንቡቲ ታሪካዊ ስፍራ ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አርባ አራት ታቦታት በአንድ ስፍራ ላይ የሚያርፉበትን የጥምቀት በዓል ታድሞበታል፡፡ የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል ድባብ ትረካውን ቀጥሏል፡፡ የምንጃር ሸንኮራ ውበት ሲል የጥምቀትን ድባብ እንዲህ ይተርክልናል፡፡  ሄኖክ ስዩም በድሬ ቲዩብ   ቀድመው አራት ታቦታት ኢራንቡቲ ደርሰዋል፡፡ ከሰባት መቶ ዓመታት በላይ […] The post ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጥምቀትን ከአርባ አራት ታቦታት ጋር፤ የማይረሳው የምንጃር ሸንኮራ ምድር ...
    ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አርባ አራት ታቦታት በአንድ ስፍራ ላይ የሚያርፉበትን የጥምቀት በዓል ታድሞ ...
    0 Comments 0 Shares
  • የጥምቀት በአል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ ቤጨማሪ ባህላዊ ይዘቶችም ጎልቶ የሚታይበት በአል ነው። በአሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንም በአንድነት የሚያሰባስብ ነው። ለዚህም የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። 
    The post የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የጥምቀት በአል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ ቤጨማሪ ባህላዊ ይዘቶችም ጎልቶ የሚታይበት በአል ነው። በአሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንም በአንድነት የሚያሰባስብ ነው። ለዚህም የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።  The post የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ
    የጥምቀት በአል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ ቤጨማሪ ባህላዊ ይዘቶችም ጎልቶ የሚታይበት በአል ነው። በአሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንም በአንድነት የሚያሰባስብ ነው። ለዚህም የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • የጥምቀት በአል አከባበር ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ታቦታት ከቤተክርስቲያን በዋውጣት ባቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጥምቀት ሜዳ በመሄድ ያድራሉ በመንገዳቸውም በብዙ ህዝብ ታጅበው በመዝሙር እና በጭፈራ ይሸኛሉ። 
    The post እጅግ ማራኪ የጥምቀት በአል አከባበር በአዲስ አበባ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የጥምቀት በአል አከባበር ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ታቦታት ከቤተክርስቲያን በዋውጣት ባቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጥምቀት ሜዳ በመሄድ ያድራሉ በመንገዳቸውም በብዙ ህዝብ ታጅበው በመዝሙር እና በጭፈራ ይሸኛሉ።  The post እጅግ ማራኪ የጥምቀት በአል አከባበር በአዲስ አበባ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    እጅግ ማራኪ የጥምቀት በአል አከባበር በአዲስ አበባ
    የጥምቀት በአል አከባበር ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ታቦታት ከቤተክርስቲያን በዋውጣት ባቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጥምቀት ሜዳ በመሄድ ያድራሉ በመንገዳቸውም በብዙ ህዝብ ታጅበው በመዝሙር እና በጭፈራ ይሸኛሉ።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • በተለያዩ በአላት ወቅት የተለያዩ ሚዲያዎች በአሉን የሚመለከት ፕሮግራም በመስራት ለህዝብ ያስተላልፋሉ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴለቭዢን ጣቢያ ለጥምቀት በአል የተላለፉትን ፕሮግራሞች ለትውስታ እንድትመለከቱት እንዲህ ጋብዘናቿል። 
    The post ለትውስታ ቀደም ሲል በኢቢሲ ለጥምቀት በዓል የተላለፉ ፕሮግራሞች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በተለያዩ በአላት ወቅት የተለያዩ ሚዲያዎች በአሉን የሚመለከት ፕሮግራም በመስራት ለህዝብ ያስተላልፋሉ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴለቭዢን ጣቢያ ለጥምቀት በአል የተላለፉትን ፕሮግራሞች ለትውስታ እንድትመለከቱት እንዲህ ጋብዘናቿል።  The post ለትውስታ ቀደም ሲል በኢቢሲ ለጥምቀት በዓል የተላለፉ ፕሮግራሞች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ለትውስታ ቀደም ሲል በኢቢሲ ለጥምቀት በዓል የተላለፉ ፕሮግራሞች
    በተለያዩ በአላት ወቅት የተለያዩ ሚዲያዎች በአሉን የሚመለከት ፕሮግራም በመስራት ለህዝብ ያስተላልፋሉ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴለቭዢን ጣቢያ ለጥምቀት በአል የተላለፉትን ፕሮግራሞች ለትውስታ እንድትመለከቱት እንዲህ ጋብዘናቿል።
    0 Comments 0 Shares