የጥምቀት በአል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ ቤጨማሪ ባህላዊ ይዘቶችም ጎልቶ የሚታይበት በአል ነው። በአሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንም በአንድነት የሚያሰባስብ ነው። ለዚህም የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። 
The post የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የጥምቀት በአል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ ቤጨማሪ ባህላዊ ይዘቶችም ጎልቶ የሚታይበት በአል ነው። በአሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንም በአንድነት የሚያሰባስብ ነው። ለዚህም የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።  The post የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ
የጥምቀት በአል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ ቤጨማሪ ባህላዊ ይዘቶችም ጎልቶ የሚታይበት በአል ነው። በአሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንም በአንድነት የሚያሰባስብ ነው። ለዚህም የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል።
Like
1
0 Comments 0 Shares