• የትምህርት ሚኒስቴር ለተለያዩ ሱሶች አጋላጭነት ያላቸው የንግድ ተቋማት ከትምህርት ተቋማት የሚኖራቸውን ረቀት የሚወስን ደንብ ማዘጋጀቱ ገለፀ።

    በየጊዜው በትምህርት ተቋማት አካባቢ ተማሪዎችን ለአደንዛዥ እጽ እና ለመጤ ጎጂ ባህሎች የሚያጋልጡ የራቁት ጭፈራ ቤቶች እና ሌሎችም መስፋፋታቸው ነው የሚገለጸው።

    ይህም በተለይም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድ በስፋት ይስተዋላል።

    ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፥ የንግድ ማእከላቱ በዩኒቨርስቲ በር ላይ ስለሚገኙ በተማሪዎች የአደንዛዥ እጽ አጋላጭ ሁኔታዎች መስፋፋት ከፍ ማለቱን ነግረዉናል።

    በተጨማሪ በዩኒቨርስቲዎች አካባቢ የመጤ ጎጂ ባህሎች የሚፀባረቅባቸው የራቁት ጭፈራ ቤቶች መበራከት፣ አደንዛዥ እጽ የሚዘወተርባቸው ማአከላት መሰፋፋት አሳሳቢ መሆኑን አስተያየት ሰጪዎቹ ተናግረዋል።

    በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መካላከያ እና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር ወይዘሮ ማርታ አስማረ በበኩላቸው፥ በዩንቨርሲቲው አቅራቢያው የሚገኙ እና ተማሪዎችን ለአደንዛዥ እጽ የሚያጋልጡ የንግድ ማእከላት ላይ አቅጣጫ እንዲሰጥ ሆነ እንዲስተካከል በተደጋጋሚ ለሚመለከታቸው አካላት ቢገለፅም የተወሰደ እርምጃ ግን የለም ይላሉ።

    እንደ ዳይሬክተሯ ገለጻ በዩኒቨርስቲው በርካታ ለአደንዛዥ እጽ ሱሰኝነት የተጋለጡ ተማሪዎች ይገኛሉ።

    ተማሪዎችን ከአደንዛዥ እፅ ሱስ ለመመለስ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ያሉ ሲሆን፥ በዛው የማገገሚያ ማእከላት ለመስራት በእቅድ መያዙንም አስታውሰዋል።

    ይሁን እንጂ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በአቅራቢያ ያሉ ለአደንዛዥ እጽ የሚያጋልጡ ስቆችን ከአካባቢው የማንሳት ስራ ባይሰራም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግን ተግባራዊ ሆኗል።

    በዚህም የንግድ ማእካላቱ ከዩኒቨርስቲው አካባቢ እንዲርቁ የተደረገ ሲሆን፥ በተጓዳኝ ደግሞ በዩኒቨርስቲው ውስጥ 70 ለተማሪዎች አስፈላጊ ግብአቶች የሚቀርቡበት የመሸጫ ማእካላት ተቋቁመው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

    ስለሆነም በዩኒቨርስቲው ምርምር እና የማህበረሰብ ግንኙነት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፎትየን አባይ፥ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም እንዲህ ያለ ተግባር ሊሰራ ይገባል ባይ ናቸው።



    የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ እርስቱ ይርዳው በበኩላቸው፥ ከአደንዛዥ እጽ እና ከጎጂ መጤ ባህሎች ተማሪዎችን ለመከላከል ሲባል የንግድ ፈቃድ አሰጣጥ ሂደቱ ሊፈተሽ ይገባል ብለዋል።

    እንደ ሚኒስትሩ ገለጻም በዩኒቨርስቲዎች አቅራቢያ ለተማሪዎች የሚጠቅሙ የንግድ ተቋማት ናቸው ሊመሰረቱ የሚገባ።

    የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ወጣቶች እና ታዳጊዎች ከተለያዩ ሱሶች የፀዱ፣ በስነ ምግባር የታነጹ፥ አገር ወዳድ እና በራሳቸው የሚተማመኑ እንዲሆኑ የሚረዱ ጉዳዮች በስርአተ ትምህርት እንዲካተቱ ማድረግ ላይ ያተኮረ የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ማዘጋጀቱ ይታወሳል።

    በዚህ መልኩ የትምህርት ሚኒስቴር የጉዳዩን አሳሳቢነት ከግምት በማስገባት በተደጋጋሚ ጥናት በማድረግ ደንቦችን አዘጋጅቷል።

    ይህ ደንብ በዩኒቨርስቲ አካባቢ የሚገኙ የሱስ አጋላጭ የንግድ ማእከላት በምን እርቀት ላይ መገኘት አለባቸው የሚሉ እና በክበባት አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ነው።

    የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አስተዳደር ጉዳዮች ጄኔራል ዳይሬክተር ዶክተር ከተማ መስቀላ፥ በትምህርት ቤቶች ጥናት ተደርጎ በመጨረሱ አሁን ላይ የደምብ ዝግጅት እያደርግን ነው ብለዋል።

    ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ደንብ ተግባራዊ የሚሆንበት ጊዜ ግልጽ ባይሆንም በባለድርሻ አካላት በዘርፉ እየተዘጋጀ ያለው ማሻሻያ አዋጅን ተከትሎ ተግባራዊ ይደረጋል ተብለዋል።

    ንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ በትምህርት ተቋማት አቅራቢያ የሚስተዋለውን የአደንዛዥ እፅ መሸጫ፣ የራቁት ጭፈራ ቤት እና ሌሎችንም መስፋፋትን ተከትሎ የንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ስርአቱን ፈትሾ የፍቃድ አሰጣጥ ላይ ማስተካከያ ማድረጉን ገልጿል።

    በንግድ ሚኒስቴር የሚንስትሩ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ወንዱ አዱኛ፥ በንግድ ስርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮች በመለየት ማስተካከያ ይደረጋል ነው የሚሉት።

    ይህም በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚስተዋሉ እና ለሱስ አጋላጭ የንግድ ተቋማትን በማስቀረት በኩል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ይጠበቃል።
    የትምህርት ሚኒስቴር ለተለያዩ ሱሶች አጋላጭነት ያላቸው የንግድ ተቋማት ከትምህርት ተቋማት የሚኖራቸውን ረቀት የሚወስን ደንብ ማዘጋጀቱ ገለፀ። በየጊዜው በትምህርት ተቋማት አካባቢ ተማሪዎችን ለአደንዛዥ እጽ እና ለመጤ ጎጂ ባህሎች የሚያጋልጡ የራቁት ጭፈራ ቤቶች እና ሌሎችም መስፋፋታቸው ነው የሚገለጸው። ይህም በተለይም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድ በስፋት ይስተዋላል። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፥ የንግድ ማእከላቱ በዩኒቨርስቲ በር ላይ ስለሚገኙ በተማሪዎች የአደንዛዥ እጽ አጋላጭ ሁኔታዎች መስፋፋት ከፍ ማለቱን ነግረዉናል። በተጨማሪ በዩኒቨርስቲዎች አካባቢ የመጤ ጎጂ ባህሎች የሚፀባረቅባቸው የራቁት ጭፈራ ቤቶች መበራከት፣ አደንዛዥ እጽ የሚዘወተርባቸው ማአከላት መሰፋፋት አሳሳቢ መሆኑን አስተያየት ሰጪዎቹ ተናግረዋል። በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መካላከያ እና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር ወይዘሮ ማርታ አስማረ በበኩላቸው፥ በዩንቨርሲቲው አቅራቢያው የሚገኙ እና ተማሪዎችን ለአደንዛዥ እጽ የሚያጋልጡ የንግድ ማእከላት ላይ አቅጣጫ እንዲሰጥ ሆነ እንዲስተካከል በተደጋጋሚ ለሚመለከታቸው አካላት ቢገለፅም የተወሰደ እርምጃ ግን የለም ይላሉ። እንደ ዳይሬክተሯ ገለጻ በዩኒቨርስቲው በርካታ ለአደንዛዥ እጽ ሱሰኝነት የተጋለጡ ተማሪዎች ይገኛሉ። ተማሪዎችን ከአደንዛዥ እፅ ሱስ ለመመለስ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ያሉ ሲሆን፥ በዛው የማገገሚያ ማእከላት ለመስራት በእቅድ መያዙንም አስታውሰዋል። ይሁን እንጂ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በአቅራቢያ ያሉ ለአደንዛዥ እጽ የሚያጋልጡ ስቆችን ከአካባቢው የማንሳት ስራ ባይሰራም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግን ተግባራዊ ሆኗል። በዚህም የንግድ ማእካላቱ ከዩኒቨርስቲው አካባቢ እንዲርቁ የተደረገ ሲሆን፥ በተጓዳኝ ደግሞ በዩኒቨርስቲው ውስጥ 70 ለተማሪዎች አስፈላጊ ግብአቶች የሚቀርቡበት የመሸጫ ማእካላት ተቋቁመው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። ስለሆነም በዩኒቨርስቲው ምርምር እና የማህበረሰብ ግንኙነት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፎትየን አባይ፥ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም እንዲህ ያለ ተግባር ሊሰራ ይገባል ባይ ናቸው። የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ እርስቱ ይርዳው በበኩላቸው፥ ከአደንዛዥ እጽ እና ከጎጂ መጤ ባህሎች ተማሪዎችን ለመከላከል ሲባል የንግድ ፈቃድ አሰጣጥ ሂደቱ ሊፈተሽ ይገባል ብለዋል። እንደ ሚኒስትሩ ገለጻም በዩኒቨርስቲዎች አቅራቢያ ለተማሪዎች የሚጠቅሙ የንግድ ተቋማት ናቸው ሊመሰረቱ የሚገባ። የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ወጣቶች እና ታዳጊዎች ከተለያዩ ሱሶች የፀዱ፣ በስነ ምግባር የታነጹ፥ አገር ወዳድ እና በራሳቸው የሚተማመኑ እንዲሆኑ የሚረዱ ጉዳዮች በስርአተ ትምህርት እንዲካተቱ ማድረግ ላይ ያተኮረ የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በዚህ መልኩ የትምህርት ሚኒስቴር የጉዳዩን አሳሳቢነት ከግምት በማስገባት በተደጋጋሚ ጥናት በማድረግ ደንቦችን አዘጋጅቷል። ይህ ደንብ በዩኒቨርስቲ አካባቢ የሚገኙ የሱስ አጋላጭ የንግድ ማእከላት በምን እርቀት ላይ መገኘት አለባቸው የሚሉ እና በክበባት አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ነው። የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አስተዳደር ጉዳዮች ጄኔራል ዳይሬክተር ዶክተር ከተማ መስቀላ፥ በትምህርት ቤቶች ጥናት ተደርጎ በመጨረሱ አሁን ላይ የደምብ ዝግጅት እያደርግን ነው ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ደንብ ተግባራዊ የሚሆንበት ጊዜ ግልጽ ባይሆንም በባለድርሻ አካላት በዘርፉ እየተዘጋጀ ያለው ማሻሻያ አዋጅን ተከትሎ ተግባራዊ ይደረጋል ተብለዋል። ንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ በትምህርት ተቋማት አቅራቢያ የሚስተዋለውን የአደንዛዥ እፅ መሸጫ፣ የራቁት ጭፈራ ቤት እና ሌሎችንም መስፋፋትን ተከትሎ የንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ስርአቱን ፈትሾ የፍቃድ አሰጣጥ ላይ ማስተካከያ ማድረጉን ገልጿል። በንግድ ሚኒስቴር የሚንስትሩ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ወንዱ አዱኛ፥ በንግድ ስርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮች በመለየት ማስተካከያ ይደረጋል ነው የሚሉት። ይህም በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚስተዋሉ እና ለሱስ አጋላጭ የንግድ ተቋማትን በማስቀረት በኩል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ይጠበቃል።
    Like
    4
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.soccerethiopia.net/football/32796
    http://www.soccerethiopia.net/football/32796
    WWW.SOCCERETHIOPIA.NET
    ሰበር ዜና፡ ፊፋ የፌድሬሽኑ ምርጫን በተመለከተ ደብዳቤ ልኳል
    የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጥር 5 ሊያደርገው ያቀደው የፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ምርጫን በተመለከተ የዓለምአቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ዛሬ ደብዳቤ ለፌድ
    Like
    3
    0 Comments 4 Shares
  • Like
    3
    1 Comments 2 Shares
  • Like
    3
    1 Comments 0 Shares
  • https://www.esetube.com/ngo-job-vacancy-ethiopia/
    https://www.esetube.com/ngo-job-vacancy-ethiopia/
    WWW.ESETUBE.COM
    NGO Job Vacancy Ethiopia
    Do you want to work in NGOs? Find NGO Jobs & Internships for Ethiopia - Apply Now for NGO Job Vacancies for Ethiopia | NGO Job Vacancy Ethiopia
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=NWxnrQtQzFo&feature=youtu.be
    https://www.youtube.com/watch?v=NWxnrQtQzFo&feature=youtu.be
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ቴዲ አትላንታ ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣ ሚዛን ተቀምጦ፣ በመስፈርት የሚገባበት ባለመሆኑ የሚጠይቀው ነገር ድፍረት ብቻ ነው። ከድፍረት ጋር በሆነ ነገር ድምጽን በሬዲዮ ማሰማት! – በማስታወቂያም ቢሆን። ለዚህ ነው […]
    The post የሳምሶን ማሞና እና የሰላም ተስፋዬ ነገር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ቴዲ አትላንታ ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣ ሚዛን ተቀምጦ፣ በመስፈርት የሚገባበት ባለመሆኑ የሚጠይቀው ነገር ድፍረት ብቻ ነው። ከድፍረት ጋር በሆነ ነገር ድምጽን በሬዲዮ ማሰማት! – በማስታወቂያም ቢሆን። ለዚህ ነው […] The post የሳምሶን ማሞና እና የሰላም ተስፋዬ ነገር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የሳምሶን ማሞና እና የሰላም ተስፋዬ ነገር
    ቴዲ አትላንታ ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣
    Like
    3
    1 Comments 1 Shares
  • በእስራኤል የሚገኙ አፍሪካውያን ስደተኞች በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንደ አማራጭ ወደ ቀረቡላቸው ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ አሊያም ደግሞ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መባሉን ተከትሎ ነው ኡጋንዳ ያስተባበለቸው። የኡጋንዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሄንሪ ኦሬይን ኦኬሎ፥ ስደተኞችን በመቀበል ዙሪያ በኡጋንዳ እና እስራኤል መካከል የደረሰ ስምምነት የለም ብለዋል። በወጣው መረጃ መሰረት ኡጋንዳ አብዛኛዎቹ ከሱዳን እና ከኤርትራ […]
    The post አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል አልተስማማሁም – ኡጋንዳ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በእስራኤል የሚገኙ አፍሪካውያን ስደተኞች በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንደ አማራጭ ወደ ቀረቡላቸው ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ አሊያም ደግሞ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መባሉን ተከትሎ ነው ኡጋንዳ ያስተባበለቸው። የኡጋንዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሄንሪ ኦሬይን ኦኬሎ፥ ስደተኞችን በመቀበል ዙሪያ በኡጋንዳ እና እስራኤል መካከል የደረሰ ስምምነት የለም ብለዋል። በወጣው መረጃ መሰረት ኡጋንዳ አብዛኛዎቹ ከሱዳን እና ከኤርትራ […] The post አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል አልተስማማሁም – ኡጋንዳ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል አልተስማማሁም - ኡጋንዳ
    ኡጋንዳ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል ተስማምታለች መባሉን የሀገሪቱ መንግስት አስተባበለ ...
    Like
    3
    1 Comments 1 Shares